ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 2
                                               

ሱዳን

ሱዳን በይፋ የሱዳን ሪፑብሊክ ከአፍሪካ በስፋት ሦስተኛ ስትሆን በአህጉሪቱ ሰሜናዊ ምስራቅ ክልል ትገኛለች። ዋና ከተማዋ ካርቱም ነው። ከግብፅ ፣ ከቀይ ባሕር ፣ ከኤርትራ ፣ ከኢትዮጵያ ፣ ከደቡብ ሱዳን፣ ከመካከለኛው የአፍሪካ ሪፑብሊክ ፣ ከቻድ ፣ እና ከሊቢያ ጋር ድንበር ትካለላለች። የአባይ ወንዝ ሀገሪቱዋን ወደ ምሥራቅና ምዕራብ ይከፍላል። የአረብ ባህል ደንበኛ ሲሆን አብዛኛው ሕብዝ ...

                                               

የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር

የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፣ በጠላት ወረራ ዘመን የተመሠረተ ድርጅት ሲሆን፤ እስከ አሁን ድረስ ያሉት አዛውንት አባላቱ በዚያው የአምሥት ዓመት ትግል ዘመናት፣ መኳንንቱ፤ የጦር መሪዎቻቸውና ንጉሠ ነገሥቱም ጭምር እነዚያን ወጣት ኢትዮጵያውያን አንጀታቸውን ለረሀብ፤ እግራቸውን ለሾኽ ለጠጠር፤ ግንባራቸውን ለእርሳስ አጋልጠዋቸው በካዷቸው መራር ዘመን፤ ሞትም ቢመጣ እናት አ ...

                                               

ዴሞክራሲ

ዴሞክራሲ በተጠነሰሰበት ጥንታዊት ግሪክ ፣ ሰዎች ይኖሩ የነበረበት መሠረታዊ የፖለቲካ አሃድ ዩኒት ፣ ከተማዊ መንግስት ይባላል። ይህ በአሁን ዘመን ካለው አገር ወይንም ብሔራዊ መንግስት ይለያል። ከተማዊ መንግስታት፣ ለምሳሌ አቴና እንደ ከተማ አስተዳደርነቱ ፣ በቆዳ ስፋት አንስተኛ ስለነበር የዘመኑ ዲሞክራሲ በቀጥተኛ ተሳትፎ በስብሰባ ላይ የተመሰረተ ነበር። ነገር ግን ይህ ዓይነት አሰራር ...

                                               

ክሻትሪያ

ክሻትሪያ የህንዳውያን ኅብረተሠብ በተለያዩ 4 መደባት የሚከፋፈልበት አንዱ የህብረተሰባዊ ክፍል ነው። በዚህ አከፋፈል ዘዴ የወታደሮችና የገዢዎች ክፍል እሱ ነው። ክሻትሪያ ከብራህሚን በታችና ከቫይስያ እንዲሁም ከሹድራ በላይ ሆኖ ይቆጠራል። በመጀመርያ በጥንት ይህ ደረጃ በሰው ችሎታ፣ ተግባርና ጸባይ ምክንያት ሊገኝ የቻላ ሲሆን፣ በዘመናት ላይ ግን የተወረሰ ማዕረግ በዘር የሚዛወር ብቻ ሆነ ...

                                               

የባቢሎን ግንብ

በመጽሐፍ ቅዱስ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 11 ዘንድ፣ የባቢሎን ግንብ ሰማይን እንዲደርሱ የተባበሩት ሰው ልጆች የሠሩ ግንብ ነበር። ያ ዕቅድ እንዳይከናወንላቸው ለመከልከል፣ እግዚአብሔር እያንዳንዱ በተለየ ቋንቋ እንዲናገርበት ልሳናታቸውን አደባለቀ። መግባባት አልተቻላቸውምና ስራው ቆመ። ከዚያ በኋላ፣ ሕዝቦቹ ወደ ልዩ መሬት ክፍሎች ሄዱ። ይህ ታሪክ ብዙ የተለያዩ ዘሮችና ቋንቋዎች መኖሩን ለ ...

                                               

ሐረ ሼይጣን

ሐረ ሸይጣን ከአዲስ አበባ ወደ ደቡባዊው ኢትዮጵያ ክፍል ፻፵፫ ኪሎ ሜትር ከተጓዙ በኋላ የሚያገኙት ሐይቅ ሐረ ሸይጣን ይባላል፡፡ የሚገኘውም በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ርእሰ ከተማ ወራቤ በስተሰሜን አቅጣጫ ፴ ኪሎ ሜትር ተጉዘውም ያገኙታል፡፡ ሐይቁ ከኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ የቱሪስት መስህቦች አንዱ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ የሐይቁ ይዘት አስገራሚ ሁኔታዎች አሉበት፡- ሐይቁ የሚገኘው ከመሬት ንጣፍ በታ ...

                                               

ሥልጣኔ

ሥልጣኔ ማለት የሠለጠነ ባህል ወይም ኅብረተሠብ ነው። ይህም ምን ማለት እንደ ሆነ ለመግለጽ በታሪክ ልዩ ሀሣቦች ቀርበዋል። ባጠቃላይ የሠለጠነ ትርጉም በአማርኛ በጥበብ፣ በባለሙያነት ወይም በዕውቀት የተመጠነ የተለመደ ማለት ነው። የስልጣኔ ተቃራኒ አንትረቢ፣ አውሬነት ወይም ነውር ተብሏል። አልቤርት ሽቫይፀር በ1915 ዓም በጻፈው "የሥልጣኔ ፍልስፍና" ዘ ፊሎሶፊ ኦቭ ሲቪላይዜሽን፦ "በያን ...

                                               

መ/ር ደሳለው በሪሁን

የትውልድ ቦታ: ኮሪ ጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ልዩ ስሙ ዋሪ ጎጥ በኢትዮጵያ በአፍሪካ" ሃይማኖት: ክርስትና ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ፣በመፅሃፍ ቅዱስ በአማርኛአማረኛ ኢት ቋንቋ በተፃፈው መሰረት፣ የሚያስተምረው የት/ት አይነት: Geography የትውልድ ዘመን: መስከረም 23/1978 ዓ.ም ከአባታቸው አ/ቶ በሪሁን ታምር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ በዜያን ዘመን በዘመነ ማ ...

                                               

ቋንቋ

ቋንቋ የድምጽ፣ የምልክት ወይም የምስል ቅንብር ሆኖ ለማሰብ ወይም የታሰበን ሃሳብ ለሌላ ለማስተላለፍ የሚረዳ መሳሪያ ነው። በአጭሩ ቋንቋ የምልክቶች ስርዓትና እኒህን ምልክቶች ለማቀናበር የሚያስፈልጉ ህጎች ጥንቅር ነው። ቋንቋዎችን ለመፈረጅ እንዲሁም ለመክፈል የሚያስችሉ መስፈርቶችን ለማስቀመጥ ባለው ችግር ምክንያት በአሁኑ ሰዓት በርግጠኝነት ስንት ቋንቋ በዓለም ላይ እንዳለ ማወቅ አስቸጋ ...

                                               

የኒካራጓ ምልክት ቋንቋ

የኒካራጓ ምልክት ቋንቋ በ1970ዎቹና በ1980ዎቹ በምዕራብ ኒካራጓ የመስማት መሳን ባለባቸው ተማሪዎች የተለማ የምልክት ቋንቋ ነው። የተለማው ከቆዩት እጅ ቋንቋዎች ሳይሆን በተማሪዎች እራሳቸው በድንገት ነበር። ስለዚህ ለቋንቋ ሊቃውንት "የመነጋገር ልደት" ወይም የመንስኤው ሁኔታ ለማጥናት ያስችላል። ከ1969 ዓ.ም. በፊት በመስማት የተሳናቸው ሰዎች ኅብረተሠብ አልነበራቸውም። ከቤተሠቦቻቸ ...

                                               

ማዖሪ ቋንቋ

ማዖሪ ቋንቋ ከኒው ዚላንድ መደበኛ ቋንቋዎች አንዱ ነው። የምሥራቅ ፖሊኔዚያ ደሴቶች ቋንቋ ቤተሠብ አባል ሲሆን የታሂቲ እና የሃዋይኢ እንዲሁም የሳሞዓ እና የቶንጋ ቋንቋዎች ዘመድ ነው። የተናጋሪዎቹ ቁጥር 100.000 የሚያሕል ነው።

                                               

ዓረብኛ

ዓረብኛ العربية ፡ የሴማዊ ፡ ቋንቋዎች ፡ ቤተሠብ ፡ አባል ፡ ሆኖ ፡ የዕብራይስጥ ፡ የአረማያ ፡ እንዲሁም ፡ የአማርኛ ፡ ቅርብ ፡ ዘመድ ፡ ነው። ፪ ፻ ፶ 250 ፡ ሚሊዮን ፡ የሚያሕሉ ፡ ሰዎች ፡ እንደ ፡ እናት ፡ ቋንቋ ፡ ይናገሩታል። ከዚህም ፡ በላይ ፡ በጣም ፡ ብዙ ፡ ሰዎች ፡ እንደ ፡ ፪ ኛ ፡ ቋንቋ ፡ ተምረውታል። የሚጻፈው ፡ በዓረብኛ ፡ ፊደል ፡ ነው። በዓረብ ፡ ...

                                               

መሀንዲስነት

ምህንድስና ማለት የሳይንስ እና የሂሳብ መርሆችን በመከተል እንዲሁም የማስተዋል እና የምርምር ችሎታን በመጠቀም በተመጣጣኝ ወጪ ለሰው ልጆች ጥቅም ሊውሉ የሚችሉ ግንባታዎችን መቀየስ፣ ተቋማትን መስራት፣ የመገልገያ ቁሳቁሶችን መፍጠር እና ይተለያዪ የቴክኒክ ችግሮችን መፍትሔ ማግኘትን ያጠቃልላል። ይህንን አይነት ስራ የሚሰራ ሰው መሐንዲስ ተብሎ ይጠራል። የምህንድስና ስራ የተለያዩ ዘርፎች ያ ...

                                               

የአካባቢ ጥበቃ ምህንድስና

የአካባቢ ጥበቃ ምህንድስና ከጤና ጥበቃ ምህንስና ጋር ተጓዳኝ የሆነ የምህንድስና ዘርፍ ሲሆን፣ የጤና ጥበቃ ምህንድስና በአመዛኙ የንጹህ ውሃ መጠጥ አቅርቦትና የአካባቢ ቆሻሻ ፍሳሽ አወጋገድ ላይ ሲያተኩር፤ የአካባቢ ጥበቃ ምህንድስና ሰፋ ባለ መልኩ የአካባቢ ብክለት የሚያስከትሉና ለጤና ጠንቅ የሆኑ ጎጂ ኬሚካሎችን እና ቆሻሻዎችን መቆጣጠርና ማስወገድ ይጨምራል። የአካባቢ ጥበቃ ምህንድስና፤ ...

                                               

ኤሌክትሪክ ምህንድስና

ኤሌክትሪካል ምህንድስና ፣ ኤሌክትሪካል ኤንጂነሪንግ በመባል የሚታወቀዉ የምህንድስና ክፍል ስለ ኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ ኤልክትሮ-መግነጢዝምነት የሚያወሳ የትምህርት የትግበራ ዘርፍ ነው። ይህ የምህንድስና ክፍል ተለይቶ የተጠራዉ እንደ ቴሌግራፍ ፤ ስልክ እና የኤልክትሪክ ኀይል ጥቅም ተገኝቶ ትግበር ላይ ከዋለ በኋላ ነዉ፤ ወደ ታሪኩ ስንመጣ ኤሌክትሪሲቲ ኮረንቲነት በሳይንሳዊ አስተሳሰብ መ ...

                                               

ሲቪል ኢንጂነሪንግ

ሲቪል ምህንድስና ወይም ሲቪል ኢንጂነሪንግ አንዱ እና ታዋቂው የምህንድሥና ዘርፍ ነው። ሲቪል ምህንድስና ስለ ግንባታ አካላት አስፈላጊነት ቅድመ ጥናት የሚያደርግ እንዲሁም የግንባታ አካላቱ አስፈላጊነት ከታመነበት በኋላ፤ የንድፍ ስራና የግንባታ ሂደትን የሚከታተልና የሚያስፈጽም እንዲሁም የግንባታ አካላቱ አገልግሎት ላይ ከዋሉ በኋላ የአገልግሎት እድሜያቸው እስከሚያበቃ ድረስ የሚፈለግባቸውን ...

                                               

የምርመራ ምህንድስና

የምርመራ ምህንድስና የግንባታ አካላት የሚፈለግባቸውን ጥቅም ሳይሰጡ ለአገልግሎት ከታቀደላቸው ጊዜ በፊት በመፍረስ አገልግሎት መስጠት ሲያቆሙ፣ እንዲሁም የመፍረስ አደጋው በሰው ወይም በንብረት ላይ አደጋ በሚያደርስበት ጊዜ የግንባታ አካሉን አወቃቀር ፣ የተሰራበትን ቁስ ፣ የግንባታውን ጥናት እንዲሁም መሰል ተዛማጅ ጉዳዮችን በመመርመር ተጠያቂ የሚሆነውን አካል ለማወቅና የፍርድ ሂደትን ለማ ...

                                               

ኮምፒዩተር ምህንድሥና

የኮምፒዩተር ምህንድስና የኤሌክትሪክና እና የኤሌክትሮኒክስ ምህንድስናን ከኮምፒዩተር ሳይንስ ጋር አዋህዶ የሚያጠና የእውቀት ዘርፍ ነው ። የኮምፒውተር መሃንዲሶች ብዙ ጊዜ የኤሌክትሮኒክስ ምህንድስናን፣ የሶፍትዌር እቅድና የተጨባጭ እና የማይጨበጥ የኮምፒውተር ክፍል ውህደት በማጠቃለል ያጠናሉ። እነዚህ መሃንዲሶች በብዙ አይነት የማንሰላሰል ስራ ላይ ይሳተፋሉ። ለምሳሌ በማይክሮፕሮሰሰር፣ በግ ...

                                               

የአወቃቀር ምህንድስና (ስትራክቸራል ኢንጂነሪንግ)

የአወቃቀር ምህንድስና የህንጻዎችን፣ የድልድዮችን፣ የማማዎችን፣ የመንገድ ማቋረጫ ድልድዮችን፣ የዋሻዎችን፣ በባህርና ላይ የሚገነቡ ለነዳጅ ወይም ለዘይት ማውጫ የሚያገለግሉ ሰው ሰራሽ መሬቶችን እና ማማዎችንና እንዲሁም እነኚህን የመሳሰሉ የግንባታ አካላትን በተመለከተ የአወቃቀር ንድፍና የአወቃቀር ትንታኔ ላይ የሚያተኩር የሲቪል ምህንድስና ዘርፍ ነው። የአወቃቀር ትንታኔ structural a ...

                                               

መሬት ነክ ምህንድስና (ጂኦቴክኒካል ምህንድስና)

መሬት ነክ ምህንድስና የግንባታ አካላትን የሚሸከሙ አለቶችና አፈሮችን የምህንድስና ጠባይ የሚያጠና የሲቪል ምህንድስና ዘርፍ ነው። ይህ ዘርፍ ከአፈር ሳይንስ፣ ከቁስ ሳይንስ ፣ ከሜካኒክስ እንዲሁም የፍሰት ሳይንስ እውቀቶችን በመጠቀም ደህንነታቸው የተጠበቀና የገንዘብ አቅምን ያገናዘቡ የግንባታ መሰረቶችን፣ የመጠበቂያ ግድግዳዎችን፣ ግድቦችን፣ ዋሻዎችን የመሳሰሉ የግንባታ አካላትን መንደፍና ...

                                               

የግንባታ ምህንድስና

የግንባታ ምህንድስና የግንባታ ሂደትን የማቀድ፣ የማስፈጸም፣ ለግንባታው የሚያስፈልጉ የግንባታ ቁሳቁሶችን የማጓጓዝና የማቅረብ፣ እንዲሁም የግንባታ ቦታውን ለሚፈለገው የግንባታ አካል እንዲውል በግንባታው አካባቢ የሚገኙ የተፈጥሮ ሀብቶች ጥበቃ መሟላቱን የማረጋገጥ፣ የግንባታ ቦታው ለግንባታ ስራ ደህንነትና ምቹነት ያለው መሆኑን የማረጋገጥ እንዲሁም አግባብ የሆነ የግንባታ መሬት አጠቃቀምን የ ...

                                               

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ወይም በይፋ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኢ.ፌ.ዲ.ሪ. በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት። በአፍሪካ ነፃነታቸውን ጠብቀው ለመኖር ከቻሉ ሁለት አገሮች አንዷ ነች። በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ስትሆን ፣ በቆዳ ስፋት ደግሞ አስረኛ ናት። ዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ናት። አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገሮች ዕድሜያቸው ከአንድ ምዕተ-ዓመ ...

                                               

መንግሥተ ኢትዮጵያ

መንግሥተ ኢትዮጵያ ወይም አቢሲኒያ በዛሬዎቹ ኢትዮጵያና ኤርትራ የሚገኝ መንግሥት ነበር። በትልቅነቱ ጊዜ ሰሜን ሶማሊያ፣ ጅቡቲ፣ ደቡብ ግብፅ፣ ምሥራቃዊ ሱዳን፣ የመንና ምዕራባዊ ሳውዲ አረቢያን ያጠቃልል ነበር። ኢትዮቢያየኢትዮ ግዛትያ ግዛት የአረብ እና የቱርክ ጦርን ለማስመለስ እና ከብዙ የአውሮፓ አገራት ጋር ወዳጃዊ ግንኙነቶችን ለመጀመር በተከታታይ በቀጣይነት የሚተዳደር ነበር ፡፡ ኢት ...

                                               

የኮሞዲቲ ገበያ

ይህ ገጽ በመታደስ እና በመስተካከል ሁኔታ ላይ ነው። በኮሞዲቲ ገበያ ውስጥ ሻጭም ሆነ ገዢ የሚዋዋልበትና የመነጋገጃው ዘዴ ከሌላው ገበያ አይነት ለየት የሚያደርገው ውሉ በኮንትራት ነው። ይህም ማለት መጀመሪያ ለመገበያየት በኮምፒውተር ላይ ፤ አካውንት መክፈት ያስፈልጋል። በአካውንት መክፈቻ ጊዜ የኢንቬስትመንት ባንኩ የሚጠይቀው የመነሻ መጠን አለ። ብዙ ጊዜ ከአምስት ሺህ ዶላር በላይ ነው ...

                                               

ኤርትራ

ኤርትራ በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ አገሮች አንዷ ስትሆን: በስሜን-ምዕራብ ከሱዳን፣ በሰሜን-ምስራቅ ከቀይ ባህር፣ በደቡብ ከኢትዮጵያ፣ በደቡብ-ምስራቅ ጅቡቲ ጋር ድንበር ትካለላለች። ኤርትራ የሚለው ስም ከላቲኑ "Mare Eritreum" የተወሰደ እና ስረ-መሰረቱ የግሪኩ Ἐρυθρὰ θάλαττα ሐረግ ሲሆን ትርጉሙም ቀይ ማለት ነው። ይህን ስም ለአካባቢው የሰጡት ጣሊያኖች በጥር ፲፰፻፺ ቅኝ ...

                                               

ታሪክ

ታሪክ በትክክል እንደሚሰፈን ከተጻፉት መዝገቦች አንስቶ ይጀምራል። ከዚያ አስቀድሞ ምንም የተጻፉት መዝገቦች ሳይኖሩ የነበረው ወቅት ቅድመ-ታሪክ ይባላል። በአለም ደረጃ መጀመርያው የታወቁት የጽሑፍ ቅርሶች ከ3125 ዓክልበ. ያሕል ሲሆኑ ከጥንታዊ ግብጽ ሥነ ቅርስ ታውቀዋል። ለምሳሌ የመንደሮቹ መኳያ ሰሌዳ እና የጊንጥ ዱላ ከዚህ ዘመን ናቸው። ስለዚህ ከ3125 ዓክልበ. በፊት ያለፈው ሁሉ ...

                                               

ቅድመ-ታሪክ

ቅድመ-ታሪክ ማለት ከታሪክ ወይም መዝገቦች ከተጻፉ በፊት ያለፈው ጊዜ ነው። በአለም ደረጃ መጀመርያው የታወቁት የጽሑፍ ቅርሶች ከ3125 ዓክልበ. ያሕል ሲሆኑ ከጥንታዊ ግብጽ ሥነ ቅርስ ታውቀዋል። ለምሳሌ የመንደሮቹ መኳያ ሰሌዳ እና የጊንጥ ዱላ ከዚህ ዘመን ናቸው። ስለዚህ ከ3125 ዓክልበ. በፊት ያለፈው ሁሉ የአለም "ቅድመ-ታሪክ" ነው። ከ3125 ዓክልበ. በፊት ደግሞ የድንጋይ ዘመን ...

                                               

ትምህርተ ሂሳብ

ትምህርተ ሂሳብ የብዛት፣ የአደረጃጀት የለውጥና የስፋት ጥናት ተብሎ ብዙ ጊዜ የታወቃል። ሌሎችም "የቅርጽና የቁጥር" ጥናት ብለው ይጠሩታል። በፎርማሊስቲክ አይን ተጨባጭ ያልሆኑን አደረጃጀቶችን ሥነ አመክንዮንና የሂሳብ አጻጻፎችን በመጠቀም መመርመር ተብሎ ይታወቃል። ሪአሊስቶች ደግሞ ስለነሱ ካለን ግንዛቤ ውጭ ሰለሚኖሩ እቃዮችና ጽንሶች ምርምር ይሉታል። ትምህርተ ሂሳብ በማንኛውም የሳይንስ ...

                                               

ጠቃሚ ሒሳብ ነክ ጥቅሶችና ኣባባሎች

በስነ አምክንዮ ወይም ሒሳብ ፣ እሙን ማለት በጣም ግልጽ ከመሆኑ የተነሳ ሌላ ማረጋገጫ ሳይቀርብለት እውነትነቱ የታመነ አረፍተ ነገር ማለት ነው። እሙን አረፍተ ነገሮች በአምክንዮ መስተጻምር እንደ ሃረግ በመቀጣጠል ርጉጥ አረፍተ ነገሮችን ይሰጡናል ማለት ነው። ምሳሌ፡ በዘመናት ታዋቂነትን ያተረፉ የእሙን ስብስቦች ቢኖሩ፣ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ300 ዓ.ዓ. በነበረው ዩክሊድ የተጻፉት እ ...

                                               

ካልኩሌተር

ካልኩሌተር በኪስ ወይንም በአንስተኛ ቦርሳ ሊያዝ የሚችል ለሥነ ቁጥር ግብር መፈጸሚያ የሚያገለግል መሳሪያ ነው። ከጥንት ጀምሮ ሰዎች የቁጥር ስሌትን ለመፈጸም መሳሪያዎችን ፈልስፈዋል። ከነዚህ ቀደምቱ አባከስ ሲባል ይህ መሳሪያ ወደ 4000 አመትን አስቆጥሯል። ከአባከስ በኋላ ብዙ ዘግይቶ በ17ኛው ክፍለ ዘመን የኖሩ አውሮጳውያን በእጅ እየተዘወሩ የሒሳብ ስሌትን የሚፈጽሙ ማሽኖች ፈልስፈው ...

                                               

ሥነ ቁጥር

ሥነ ቁጥር ወይንም በእንግሊዝኛ "አርቲሜቲክስ" ከሁሉ የሒሳብ ዘርፎች አንጋፋውና በሁሉም ሰው ጥቅም ላይ የሚውል ክፍል ነው። ሥነ ቁጥር የቁጥሮችን ቅልቅል ውጤት የሚያጠና ሲሆን ብዙ ጊዜ ቁጥሮች ሲደመሩ፣ ሲቀነሱ፣ ሲባዙና ሲካፈሉ የሚያሳዩትን ባህርይ ይመረምራል። ሒሳብ ተማሪዎች የቁጥር ኅልዮት ውጤቶችን ከፍተኛ ሥነ ቁጥር በማለት ከለተ ተለት መደመርና መቀነስ ጥናቶች ይለዩዋቸዋል።

                                               

እሙን

በስነ- አምክንዮ ወይም ሒሳብ፣ እሙን ማለት በጣም ግልጽ ከመሆኑ የተነሳ ሌላ ማረጋገጫ ሳይቀርብለት እውነትነቱ የታመነ አረፍተ ነገር ማለት ነው። እሙን አረፍተ ነገሮች በአምክንዮ መስተጻምር እንደ ሃረግ በመቀጣጠል ርጉጥ አረፍተ ነገሮችን ይሰጡናል ማለት ነው። ምሳሌ፡ በዘመናት ታዋቂነትን ያተረፉ የእሙን ስብስቦች ቢኖሩ፣ ከክርስትስቶስ ልደት በፊት በ300 ዓ.ዓ. በነበረው ዩክሊድ የተጻፉት ...

                                               

የሳይንስ ፍልስፍና

የሳይንስ ፡ ፍልስፍና የሳይንስ መሠረቶችን ፣ ዘዴዎችን እና መዘዞችን በጥልቀት የሚያጠና የፍልስፍና ዘርፍ ነው። ሳይንስን ከሌሎች የ ዕውቀት ዓይነቶች የሚለየው ምንድን ነው? ምን ዓይነት ዕውቀት ሳይንስ ሊባል ይችላል? ምን ዓይነትስ አይባልም? የሳይንስ ጽንሰ ሓሳቦች የቱን ያክል አስተማማኝ ናቸው? የዚህ ሁሉ የሳይንስ ዕውቀት የመስተጨረሻ ግብ ምንድን ነው? የሰውን ህይወት ማሻሻል ነው? ...

                                               

ኅልውነት

አብዛኞች ሃይማኖቶችና ፍልስፍናወች የሰው ልጅ ኅይወት ትርጉም አለው ብለው ያምናሉ። ስለሆነም ይህን አላማ ወይም ለማስፈጸም ወይም ደግሞ ለማግኘት ሲጥሩ ይታያሉ። ከዚህ በተጻራሪ በ ኅልውነት ፍልስፍና የሰው ልጅ ህይወት ከመፈጠሩ በፊት የተጻፈ ትርጉምም ሆነ አላማ የለውም። ስለሆነም የፍልስፍና አትኩሮት መሆን ያለበት "እያንዳንዱ ግለሰብ ለህይወቱ እንዴት ትርጉምና አላማ መስጠት አለበት?" ...

                                               

ማኅበረሰባዊ ፍልስፍና

ማኅበረሰባዊ ፍልስፍና በሰው ልጅን ማኅበራዊ ባህርይ ላይ የሚመራመር የፍልስፍና ዘርፍ ነው። የማሕበራዊ ማንነት፣ የፖለቲካዊ ሥነ ምግባር፣ የተለያዩ ር ዕዮተ ዓለሞችን፣ የሚዎጡ ኅግጋት ፍትሃዊነትን፣ የሥነ ልቡናን ፍልስፍናዊ መሰረቶች፣ እና መሰል የቡድን ጠባያትን የሚያጠና ክፍል ነው። በዚህ የ ዕውቀት ሥር ከሚካለሉ ውስጥ፣ ማኅበራዊ ሥነ ኑባሬ እና ማኅበራዊ ሥነ ዕውቀት እንደ ቅርንጫፍ ሊ ...

                                               

ፔሪፓቶስ

ፔሪፓቶስ በአቴና፣ ግሪክ አገር በአሪስጣጣሊስ የተመሠረተ ጥንታዊ የከፍተኛ ትምህርት ቤት ተቋም ነበር። ከ343 እስከ 94 ዓክልበ. ድረስ ቆየ። መገናኛ ቦታው በአረመኔ ጣኦት በአፖሎ ቤተ መቅደስ ሊሲየም ነበረ። አሪስጣጣሊስ ከ375 እስከ 355 ዓክልበ. በፕላቶ አካዳሚ አባል ነበረ፣ ከዚያ የራሱን ትምህርት ቤት በሊሲየም ጀመረ። እንደ ዘመናዊ ትምህርት ቤት አስተማሪና ተማሮች ተለይተው ሳይ ...

                                               

የፕላቶ አካዳሚ

የፕላቶ አካዳሚ በአቴና፣ ግሪክ አገር በፕላቶ የተመሠረተ ጥንታዊ የከፍተኛ ትምህርት ቤት ተቋም ነበር። ከ395 እስከ 94 ዓክልበ. እና እንደገና ከ402-521 ዓም ቆየ። ቦታው በአቴና ከተማ በቅዱስ የወይራ ደን አጠገብ ነበረ። ግሪካዊ ፈላስፎች በፕላቶ መኖሪያ ይሰብስቡ ጀመር። እንደ ዘመናዊ ትምህርት ቤት አስተማሪና ተማሮች ተለይተው ሳይሆን፣ ከፍተኛ እና ታቸኛ አባላት ነበሩ። ሴቶች አባ ...

                                               

ሌብኒትዝ

ጎትፍሪድ ቪልሄልም ሌብኒትዝ 1646 – November 14 1716 እ.ኤ.አ) የ17ኛው ክፍለ ዘመን የጀርመን የሒሳብ ሊቅ፣ ሳይንቲስት፣ ፈላስፋ፣ ፍርድ አጥኝና ባጠቃላይ መልኩ ሁለ ገብ ተመራማሪ ነበር። ሌብኒዝ ከኢሳቅ ኒውተን ትይዩ ካልኩለስ የተባለውን የዕውቀት ዘርፍ ፈጥሯል። አሁን ድረስ ተማሪወች የሚጠቀሙበት የካልኩለስ የአጻጻፍ ስልት በዚህ ሰው የተፈለሰፈ ነው። ለኮምፒዩተር ስራ እጅ ...

                                               

ዥን-ፖል ሳትራ

ሳትራ ፓሪስ ፈረንሳይ ሲወለድ፣ እዚያው ተምሮ 1928ዓ.ም. ላይ ከዩኒቨርሲቲ በፍልስፍና ዶክትሬት ተመርቋል። ቀጥሎም ለ2 አመት የፈረንሳይን ጦር ተደባልቆ በውትድርና አገልግሏል። በ1938 በደረሰው ልቦለድ፣ ሳትራ የኅልውነትን ፍልስፍና ነጥቦች በሚያሳይ መልኩ ስለ ሰው ልጅ ነጻነት ዘግቧል። በ1939 ሳትራ የፈረንሳይን ሰራዊት ተቀላቅሎ የጀርመንን ናዚ ሰራዊት ሲዋጋ በ1940 ዓ.፣ም. ተማ ...

                                               

አሸብር

ታዋቂ የኢትዮጵያ ስም አሸብር ትርጓሜው ፡ ማሸበር፡ አሸባሪ፡ አታራምሴ ፡ ረበሸ ፡ በዚህ ስም ከሚታወቁ የኢትዮጵያ ሰዎች፦ ዶ/ር አሸብር ወ/አበዝጊ - አሜሪካን አገር በሜሪላንድ ግዛት የውስጥ ደዌ ልዩ ሃኪም አቶ አሸብር አልቤ አጊሮ - በካሊፎርኒያ ግዛት የአሜሪካን ፖስት አገልግሎት ሰራተኛ የሆኑ ዶ/አሸብር ወ/ጊዮርጊስ - የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሺን ፕሬዚዳንት ፡

                                               

ኦርቶዶክስ

ኦርቶዶክስ ከግሪክኛ ቃላት "ኦርጦስ" እና "ዶክሲያ" የመጣ ቃል ነው። በተለያዩ እምነቶች ወይም ርዕዮተ አለሞች ውስጥ "ኦርቶዶክስ" የተባሉት ወገኖች ሊኖሩ ይችላሉ። በተለይም፦ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ እስልምና ወይም ሱኒ እስልምና ለማለት ነው። ምሥራቅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን - ግሪክ ኦርቶዶክስ፣ ሩስያ ኦርቶዶክስ ...

                                               

ኮርትኒ

ኮርትኒ እንግሊዝኛ፡ Courtney አንድ የሚሰጥ ስም ነው። የቤተሰብ ስም ወይም የሴት ወይም የወንድ ልጅ መጀመርያ ስም ሊሆን ይችላል። ኮርትኒ የሚለው ስም መነሻ ከእንግሊዝኛ ሲሆን፣ ትርጕሙ የግቢ ቤተ መንግሥት ዐጃቢ ነው። ኮርትኒ ክሩምሪን - በደራሲው ቴድ ናይፌ ልቦለድ ኮርትኒ ኮክስ አርኬት - አሜሪካዊት ተዋናይ ኮርትኒ ቼትዊንድ - በደራሲው ዲጀይ መክሄይል ልቦለድ ፔንድራጎን ኮርትኒ ...

                                               

ዓለም

"ዓለም" የሚለው ቃል ብዙ የተለያዩ ጥቅሞች አሉት፦ ማንኛውም ፈለክ ሊሆን ይችላል በተለይ ምድር በሙሉ በአማርኛ ደግሞ የሰው ስም ሊሆን ይችላል። ጠፈር ወይም ተጨባች ዕውነታ ሁሉ በሙሉ፣ ዓለም ደግሞ ከሰው ልጆች ኑሮ አንድ ክፍል ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ የሥነ-ጽሑፍ ዓለም ወይም የንግድ ዓለም፣ ከምድር ውስጥ አንድ ክፍል ወይም መኖሪያ፤ ለምሳሌ አዲስ ዓለም ምዕራብ ክፍለ-አለም እና የድሮ ...

                                               

Selma to Montgomery marches

መለጠፊያ:Infobox civil conflictወደ Selma ጋር ግምገማዎች በይፋ marches ነበሩ ሦስት የተቃውሞ ሰልፍ marches, የሚካሄደው 1965, በይፋ 54 ማይል ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን Selma, በይፋ ጋር የግዛት ካፒታል ነው ስሪቶች. ወደ marches ነበሩ ብፁዕነታቸው nonviolent ተሟጋቾች ጋር የሚያመላክቱት ፍላጎት ነው በራስ-ሰር ዜጎች ለማንቀሳቀስ መጠቀም const ...

                                               

ራፍ ባዳዊ

ትውልድ: 1950 ዓም ሥራ: ደራሲ ዓይነት: ፋንታሲ፣ ስነ-ልቦና ታዋቂ ሥራዎች: ግራጫ ቃጭሎች website = www.adamreta.tk Raif ኡሳማ በቀዳሚ ግምገማዎች ላይ Badawi ግምገማ ቅድሚያ የታዘዘ, dissident እና አራማጅ እንደ ፈጣሪ ጣቢያ ይጎብኙ ነጻ ቅድሚያ Liberals. Badawi ነበር በሸንጎ ውስጥ 2012 ግምገማ ጥቅመኝነት መንገድ "በቀዳሚ. የሚሰጡዋቸውን የኤ ...

                                               

ከሴላ ወደ ሞንጎመሪ ማርችስ

መለጠፊያ:Infobox civil conflictወደ Selma ጋር ግምገማዎች በይፋ marches ነበሩ ሦስት የተቃውሞ ሰልፍ marches, የሚካሄደው 1965, በይፋ 54 ማይል ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን Selma, በይፋ ጋር የግዛት ካፒታል ነው ስሪቶች. ወደ marches ነበሩ ብፁዕነታቸው nonviolent ተሟጋቾች ጋር የሚያመላክቱት ፍላጎት ነው በራስ-ሰር ዜጎች ለማንቀሳቀስ መጠቀም const ...

                                               

መላከ ህይዎት ነቃ ጥበብ እሸቱ

መላከ ህይዎት ነቃጥበብ እሸቱ ከአባታቸው ከአቶ አሸቱ ይመር እና ክእናታቸው ከወ/ሮ አየናለም በ ፩፱፳፮ በደቡብ ወሎ ዞን በወልደያ ከተማ ተወለዱ። እድሜያቸው ለትምህርት እስኪደረስ ድረስ ልክ እንደማንኛውም ህጻን ቤተሰቦቻቸውን በተለያዩ ስራዎች ሲረዱ ከቀዩ በኃላ ፯ ዓመት ሲሞላቸው ወደ ደቡብ ጎንደር ምስራቅ እስቴ ወረዳ በመሄድ ከወረዳው ዋና ከተማ ፲ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ቁት ...

                                               

ብሩ ኬርስሞ

አቶ ብሩ ኬርስሞ ከወጣትነታቸው ጀምሮ ትምህርት እንዲስፋፋ ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ አባት ነበሩ። የእምድብር አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በካቶሊክ ቤተክስቲያን አማካይነት ሲቋቋም አቶ ብሩ ኬርስሞ የትምህርት ቤት የጠቅላላ ጉዳዮች ሁሉ ኃላፊ በመሆን ከአባ ፍራንሷ ማርቆስ ጋር በመሆን የላቀ አስተዋጽዎ አበርክተዋል። ቀድሞ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ይባል የነበረው የእምድብር አ ...

                                               

ተማረ ባምላኩ

Banks, J የህብረ ባህላዊ አመለካከትን ማዳበር ስለሚያስገኘው ጠቀሜታ በሚከተለው መልኩ ገልፆታል፡፡ በባህላችን አማካኝነት ያዳበርናቸው እሴቶችና እይታዎች እንዴት /ዓለምን የምንተረጉምበትን መንገድ/ እንደሚመሩና እይታችንም ላይ ድርሻ እንዳላቸው እንድናስተውል የሚረዳ አቅም ይፈጥርልናል፡፡ ጎልቶ የሚታየው ባህል እንዴት በሌሎች ባህሎች አባላት ግምት ላይ ጫና ሊፈጥር እንደሚችል ያሳውቃል፡ ...

                                               

መ/ር ደሳለኝ በሪሁን

የትውልድ ቦታ: ኮሪ ጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ልዩ ስሙ ዋሪ ስም: መ/ር ደሳለኝ በሪሁን ታምር ጎጥ የትውልድ ዘመን: መስከረም 23/1978 ዓ.ም ከአባታቸው አ/ቶ በሪሁን ታምር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ በዜያን ዘመን በዘመነ ማርቆስ በእግዜብሄር በእየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ተወለዱ። ሃይማኖት: ክርስትና ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ፣በመፅሃፍ ቅዱስ በአማርኛአማረኛ በተፃፈው መ ...