Back

ⓘ ሄሮዶቶስ
ሄሮዶቶስ
                                     

ⓘ ሄሮዶቶስ

"ሂስቶሪያይ" ታሪኮች በሚባል ጽሑፍ 472 ዓክልበ. ገደማ ሄሮዶቶስ ስለ "ኢትዮጵያ" ጥንታዊ መረጃ አቅርቧል። በሄሮዶቱስ አስተያየት ኢትዮጵያ ከኤለፋንቲን ደሴት የአሁኑ አስዋን ጀምሮ ከግብጽ ወደ ደቡብ የሚገኘው አገር ሁሉ ነው። በወርቅ፣ የዝሆን ጥርስና ዞጲ እንጨት ሀብታም አገር ነው። አንድ ዋና ከተማ በሜሮዌ አላቸው፤ እዚያ አማልክታቸው ዜውስ እና ዲዮናስዮስ ብቻ ናቸው ይላል። በፈርዖን 1 ፕሳምቲክ ዘመን 650 ዓክልበ. ገደማ ብዙ የግብጽ ወታደሮች አገራቸውን ከደው በኢትዮጵያውያን መካከል እንደ ሰፈሩ ይላል። ከግብጽ 330 ፈርዖኖች፣ 18ቱ ኢትዮጵያውያን ማለት የኩሽ ፈርዖኖች ነበሩ ብሎ ጻፈ። ግዝረት ከሚፈጽሙት አገሮች አንድ መሆናቸውን ይመስክራል።

የፋርስ ንጉሥ ካምቢስስ 570 ዓክልበ. ገደማ ሰላዮችን ወደ ኢትዮጵያውያን እንደ ላከ ሄሮዶቶስ ይነግረናል። ጠንካራና ጠንኛ ሕዝብ አገኙ። ካምቢስስ ከዚያ ወደ ኢትዮጵያ ቢዘምትም በቂ ስንቅ ባለማዘጋጀታቸው ለሥራዊቱ በፍጹም አልተከናወነምና ቶሎ ተመልሱ።

                                     
  • አይቲዮፒያ የጥቁር ሕዝቦች አገር መሆኑን ያረጋግጣል ሂስቶሪያይ ታሪኮች በሚባል ጽሑፍ ሄሮዶቶስ ስለ አይቲዮፒያ ጥንታዊ መረጃ ይዘርዝራል ሄሮዶቶስ እራሱ እስከ ግብጽ ጠረፍ እስከ ኤሌፋንቲን ደሴት የአሁኑ አስዋን ድረስ በአባይ መንገድ
  • ሌሎችም አራታ ከአፈ ታሪክ ውጭ የማይታወቅ ስለ ሆነ ሥፍራው ሊታወቅ አይችልም የሚል አስተያየት አላቸው በግሪኩ ሄሮዶቶስ ታሪክ የፋርስ ሕዝብ አርታዮይ አርታያውያን ተባሉ VII, 61. 150 በሄሮዶቶስ ጊዜ የኖረ ሌላ ግሪክ
  • ተመረጠ ይህ ዳርዮስ እራሱ በገደል ድንጋይ ላይ ባስቀረጸው በበኂስቱን ፅሁፍ ይተረካል እንዲሁም ፪ የግሪክኛ ጸሐፍት ሄሮዶቶስ 480 ዓክልበ ና ክቴሲያስ 400 ዓክልበ. ይተርኩታል በታሪኩ ዝርዝሮች ትንሽ ይለያያሉ የበኂስቱን ጽሁፍ እንደሚለው
  • ሁዴ ይለዋል ኢልያድ xx. 385 ሆኖም ሁዴ ምናልባት ሰርዴስ የቆመበት ሠፈር ስም ሊሆን ይቻላል. ኋላም ሄሮዶቶስ ታሪኮች i. 7 እንደሚነግረው መዮናውያን ስለ ንጉሳቸው ስለ አቲስ ልጅ ሉዶስ Λυδός ስም አዲስ ስያሜያቸውን
  • ኢንተርኔት መጠቀም ቪዴዎ ጌም ማጫወት ቢሆንም ተግባሩ የአዕምሮ ሱስ ሊሆን ይችላል በ480 ዓክልበ. ግድም የጻፈው ሄሮዶቶስ እንደ መሠከረው እስኩቴስ የተባሉት ሰዎች በጢሱ መተንፈስ ይደሰቱ ነበር እንዲሁም ከጥንት ጢሱ በሕንድና በቻይና
  • ሆኖ ከዚያ በኋላ ግን አገሩ ለካም ተወላጅ ለምጽራይም ማሣር ወይም መሥር ተሠጠ ብለው ጻፉ በግሪኩ ጸሐፊ ሄሮዶቶስ ዘንድ የግብፅ ቀድሞ ዘመን የመጀመሪያው ፈርዖን ሜኒስ ነጭ አባይን ከመነሻው ወደ ጎን መለሰና ውሃው ይፈስበት በነበረው
  • ብቻ ለማሳየት በመሞከሩ ከ ማካቬሊ እና ቶማስ ሆብስ ተርታ እንደ የእውን ፖለቲካ መስራች ይመደባል በዚህ ተቃራኒ ሄሮዶቶስ ታሪክን ከአንድ መጥፎ ስራና ያንን ስራ ለመበቀል ከሚነሳ የምያባራ የበቀል ዑደት አንጻር ለማሳየት ሞክሯል ይሄውም

Users also searched:

...
...
...