Back

ⓘ ታኅሣሥ
                                               

የ2014 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ቡድኖች

አሰልጣኝ፡ ኦስካር ታባሬዝ የቡድኑ ተሰላፊዎች ዝርዝር በግንቦት ፳፫ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ነው የታወቀው። አጥቂው ሉዊስ ሱዋሬዝ የኢጣልያን ተከላካይ ጂዮርጂዮ ኪየሊኒን በመንከሱ በሰኔ ፲፱ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የፊፋ ቅጣት ኮሚቴ ለ፱ ብሔራዊ ጨዋታዎች እንዲሁም ለአራት ወራት በማንኛውም ከእግር ኳስ ጋር የተያያዘ ክንውን እንዳይሳተፍ ከልክሏል። በተጨማሪም ሉዊስ ሱዋሬዝ ፻ሺህ የስዊስ ፍራንክ ተቀጥቷል። ከሉዊስ ሱዋሬዝ እገዳ በኋላ ኡራጓይ በኮሎምቢያ 2-0 በመሸነፉ ከውድድሩ ወጥቷል።

                                               

ቅ/ገብርኤል

ገብርኤል በአብርሃማዊ ሀይማኖቶች ከሶስቱ ዋና የእግዚአብሔር መላዕክት አንዱ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሰው በመጽሐፈ ዳንኤል ነው። የስሙም ትርጉም "ከእግዚአብሔር የሆነ አለቃ" ማለት ነው። በእግዚአብሔር ፊት መቆም ከሚችሉ ስባት መላዕክት ውስጥም አንዱ ተደርጎ ይቆጠራል። የአምላካችን፣ የጌታችንና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት ለቅድስት ድንግል ማርያም አብስሯል። በተጨማሪም ስለ መላእክት ከመጽሐፍ ቅዱስ ለመረዳት ፡

                                               

ቅድስት አርሴማ

ቅድስት አርሴማ ፣ ሂርፕሲም እንዲሁም ሪሂፕሲም ፣ ሪፕሲም ፣ አርብሲማ ወይም አርሴማ ተብላ የምትጠራ ሮማዊ መሰረት ያላት ሰማዕት ነበረች። እርሷ እና ባልደረቦችዋ የሰማዕትነት አክሊል የተቀዳጁ የመጀመሪያዎቹ የአርሜንያ ሰማዕታት እንደሆኑ ተደርገው ይታያሉ ። እናታችን ከአባቷ ከቅዱስ ቴዎድሮስና ከእናቷ ቅድስት አትናሲያ በስዕለት ተወለደች ። ቤተሰቦቿ እግዚአብሔርን በቅንነት ያገለግሉ ከነበሩ ከከበሩ ካህናት ወገን እንደነበሩ የገድሏ መጽሐፍ ይነግረናል ። ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ቅዱሳት መጻሕፍትን ከቤተሰቦቿ በሚገባ የተማረች፤ የተማረችውንም በተግባር የተረጎመች፤ በጸሎት ሕይወት የምትተጋ ከቅዱሳት አንስት አንዷ ናት ።

                                     

ⓘ ታኅሣሥ

ታኅሣሥ የወር ስም ሆኖ በኅዳር ወር እና በጥር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አራተኛው የወር ስም ነው።

"ታኅሣሥ" ከግዕዙ "ኅሠሠ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።

በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ኮያክ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም "ካ-ሔር-ካ" የሔሩ መናፍስት መጣ።

በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የዲሴምበር መጨረሻና የጃንዩዌሪ መጀመርያ ነው።

                                     

1. በታኅሣሥ ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገሮች

 • ታኅሣሥ ፪/2 ቀን ፲፱፻፶፮/1956 ዓ/ም የብሪታንያ ቅኝ ግዛት የነበረችው ኬንያ
 • ታኅሣሥ ፲፬/14 ቀን ፲፱፻፵፬/1944 ዓ/ም እስከ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ በኢጣልያ ቅኝ ግዛትነት፡ እስከነጻነት ደግሞ በብሪታንያ እናፈረንሳይ ሥር የነበረችው ሊቢያ
 • ታኅሣሥ ፳፪/22 ቀን ፲፱፻፵፰/1948 ዓ/ም በብሪታንያ ሥር ትተዳደር የነበረችው ሱዳን
 • ታኅሣሥ ፳፪/22 ቀን ፲፱፻፶፪/1952 ዓ/ም በብሪታንያ እናፈረንሳይ ሥር ትገዛ የነበረችው ካሜሩን
                                     
 • ታኅሣሥ ፲፰ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፰ተኛው እና የመፀው ወቅት ፹፫ተኛው ቀን ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፶፰ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ በ ዘመነ ማቴዎስ እና በ ዘመነ ማርቆስ
 • ታኅሣሥ ፰ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፺፰ኛው ቀን ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፷፰ ቀናት በዘመነ ዮሐንስ በ ዘመነ ማቴዎስ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፷፯ ቀናት ይቀራሉ ፲፱፻፶፫
 • ታኅሣሥ ፳፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፲፭ተኛው እና የመፀው ወቅት መጨረሻውና ፺ኛው ቀን ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፶፩ ቀናት በዘመነ ዮሐንስ በዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ
 • ታኅሣሥ ፳ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፲ኛ ቀን ሲሆን ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፶፮ ቀናት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፶፭ ቀናት ይቀራሉ ፲፱፻፵፫
 • ታኅሣሥ ፲፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፭ኛው እና የመፀው ወቅት ፹ኛው ቀን ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፷፩ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ በ ዘመነ ማቴዎስ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ
 • ታኅሣሥ ፲፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፱ነኛ እና የወርኀ መፀው ፹፬ኛው ቀን ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፶፯ ቀናት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፶፮
 • ታኅሣሥ ፬ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፺፬ኛው ቀን ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፸፬ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ በ ዘመነ ማቴዎስ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፸፩ ቀናት ይቀራሉ ፲፮፻፴፭
 • ታኅሣሥ ፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፺፯ኛው ቀን ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፷፱ ቀናት በዘመነ ዮሐንስ በ ዘመነ ማቴዎስ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፷፰ ቀናት ይቀራሉ ፲፰፻፪
 • ታኅሣሥ ፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፺፱ነኛው እና የመፀው ወቅት ፸፬ተኛው ቀን ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፷፯ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ በ ዘመነ ማቴዎስ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ

Users also searched:

...
...
...