Back

ⓘ ሐምሌ
                                               

የ2006 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ2006 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፰ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፪ እስከ ሐምሌ ፪ ቀን ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. በጀርመን ተካሄዷል። ከ፮ አህጉሮች ውስጥ ፻፺፰ ሀገሮችን የሚወክሉ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች በውድድሩ ተሳትፈዋል። ፴፩ ሀገሮች ማጣሪያውን አልፈው ከጀርመን ቡድን ጋር ለመወዳደር በቅተዋል። ጣሊያን ለአራተኛ ጊዜ ውድድሩን በማሸኘፍ ድል ተቀናጅቷል። በዋንጫው ጨዋታ ፈረንሳይን ፭ ለ ፫ በቅጣት ምት አሸንፏል። ጀርመን ፖርቱጋልን ፫ ለ ፩ በመርታት ሦስተኛ ደረጃን አግኝተዋል። የ2006 እ.ኤ.አ. የዓለም ዋንጫ ብዙ ተመልካቾችን በመሳብ በቴሌቪዥን ታሪክ የሚጠቀስ ነው። ተመልቾች በጠቅላላ 26.29 ቢሊዮን ጊዜ ጨዋታዎቹን እንደተመለከቱ ይገመታል።

                                               

ሻምበል አፈወርቅ ዮሐንስ ገብረ ማርያም

በአዲስ አበባ ከተማ በ፲፱፲፱ ዓ.ም. የተወለዱት ሻምበል አፈወርቅ ዮሐንስ የቄስ ትምህርትን ከማይጨው ዘመቻ በፊት አጠናቅቀዋል፡፡ በጣሊያን የወረራ ወቅት በኢጣልያን ትምህርት ቤት ገብተው የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። በ፲፱፴፭ ዓ.ም. በጦር ሠራዊት ውስጥ ወታደርነት በመግባት ወታደራዊ ትምህርት ተምረዋል፡፡ ከዚያም በ፲፱፴፯ ዓ.ም. ሐምሌ 10 ቀን በክብር ዘበኛ መድፈኛ ክፍል የከፍተኛ ቴክኒክ ት/ቤት ገብተው የአምስት ዓመታት ኮርስ ተከታትለዋል፡፡ በመድፈኛ መኮንንነት ደረጃ ተመርቀዋል፡፡ እስከ ሻምበልነት ማዕረግ ደርሰው የነበሩት ሻምበል አፈወርቅ በ፲፱፶፫ ዓ.ም. የመንግሥት ግልበጣ ሙከራ ተካፋይ ሆነዋል በመባል ለሦስት ዓመታት በእስራትና በግዞት ቆይተዋል፡፡ ከ፲፱፶፮ ዓ.ም. ጀምሮ በሬዲዮ ጋዜጠኝነት አገልግለዋል፡፡ ሻምበል አፈወርቅ በ፲፱፶፯ ዓ.ም. ግጥሞች፣ ለዘፈን ለትካዜ፣ ለደስታ እና ልዩ ታሪኮች በሚል የሥነ ግጥም መጽሐፍ፤ በ፲፱፶፯ ዓ.ም. ችግረኞች በሚል ርዕስ ከዓለም ታላላቅ ድርሰቶች ተጠቃሽ የሆነውን ልብወለድ ...

                                               

የዓፄ ምኒልክ ደብዳቤ

የዓፄ ምኒልክ ደብዳቤ፦ ይድረስ ከራስ ሚካኤል ይህ ፋሪስ ወልደ ማርያም የሚባለው ቦረና ነገሌ የደጃዝማች ካሣ አሽከር ቤቴ ተቃጥሎ ሌባ ሻይ ቢያመጣ እኔ ቤት ተኛ። እኔም በራስ ሚካኤል ቃል አስደግሜ ተመልሶ እዚያው ተመልሶ ተኛ። ይህንኑ ለአፈ ንጉሥ ነሲቡ ጮኬ ከሰይዱ ጋር አጋጥመውኝ ሌባ ሻዩም ሁለት ግዜ አንተው ቤት ከተኛ ክፈል ብለውኝ ቤቴ ሠላሳ ብር ርስቴ አራት ብር ያወጣል ቢሉኝ እንደገና ጮኬ የአገር ሽማግሌ ጎረቤት በገመተው ክፈል በሚል ለአፈ ንጉሥ ማኀተም ወስጄ ሽማግሌ በገመተው ክፈል በሚል ለአፈ ንጉሥ ማኅተም ወስጄ ሽማግሌ በገመተው ልክፈል ሁለት ዋስ ጨርቼ እንገማመት ሳይለኝ ከርሞ አሁን በዓመቱ ከአፈ ንጉሥ ነሲቡ ማኅተም አላወጣም ብሎ ከሶ ማኅተሙም ራስ ሚካኤል ዘንድ ጠፋ። ከዋሶቹ ሠላሳ አራት ብር ተቀበሏቸው። ይህንኑም እንደገና ጮኼ ማተም አምጣ አሉኝ ብሏልና ከዋሶቹ የተበላ ሠላሳ አራት ብር ይመለስና የአገር ሽማግሌ ቤቱን የሚያውቅ ጎረቤት በገመተው ይክፈል። ሐምሌ ፴ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም. አዲስ አበባ ከተማ ተጻፈ። ምንጭ ...

                                               

ሐና ወኢያቄም

ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያን አባቶች እንደሚያስተምሩት አዳምና ሔዋን እግዚአብሔር አትብሉ ያላቸውን የዕፀ በለስን ፍሬ በሰይጣን ምክር ተታለው በበሉ ጊዜ ፣ ከተድላ ገነት ወጡ ፤ በፈጣሪ ፍርድም ተቀጡ ። እግዚአብሔር አዳምና ሔዋንን ከገነት አስወጥቶ በአንጻርዋ በደብረ ቅዱስ አኖራቸው ፤ ስለምን ቢሉ ፣ ገነትን እያስታወሱና በሩቅ እያዩ እንዲያዝኑ ፣ በዚያውም ፣ "ወደ ቀድሞው ቤታችን ወደ ገነት ይመልሰን ይሆን? እያሉ እንዲጸጸቱ ብሎ ነው።

                                     

ⓘ ሐምሌ

ሐምሌ የወር ስም ሆኖ በሰኔ እና በነሐሴ ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥራ አንደኛው የወር ስም ነው። "ሐምሌ" ከግዕዙ "ሐመለ" ከሚለው ቃል የመጣ ነው። ሐምሌ የክረምት ሁለተኛው ወር ነው።

                                     

1. በሐምሌ ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገሮች

  • ሐምሌ ፭/5 ቀን ፲፱፻፷፯/1967 ዓ/ም ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ደሴቶች ከፖርቱጋል
  • ሐምሌ ፳/20 ቀን ፲፰፻፴፱/1839 ዓ/ም በአሜሪካ ከግሎሌነት የግድ ሎሌ ወይም ባርያ ነጻ የወጡ ጥቁሮች ያሁንዋን ላይቤሪያን መሠረቱ።
  • ሐምሌ ፳፭/25 ቀን ፲፱፻፶፪/1952 ዓ/ም የቀድሞዋ ዳሆሜ አሁን ቤኒን ከፈረንሳይ
  • ሐምሌ ፳፯/27 ቀን ፲፱፻፶፪/1952 ዓ/ም ኒጄር ከፈረንሳይ
  • ሐምሌ ፳፱/29 ቀን ፲፱፻፶፪/1952 ዓ/ም የቀድሞዋ አፐር ቮልታ አሁን ቡርኪና ፋሶ ከፈረንሳይ
የ1966 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
                                               

የ1966 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1966 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፰ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሐምሌ ፬ እስከ ሐምሌ ፳፫ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. በእንግሊዝ ተካሄዷል። እንግሊዝ ምዕራብ ጀርመንን ፬ ለ ፪ በፍፃሜው ጨዋታ በመርታት ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫውን ወስዷል።

የ1950 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
                                               

የ1950 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1950 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፬ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፲፯ እስከ ሐምሌ ፱ ቀን ፲፱፻፵፪ ዓ.ም. በብራዚል ተካሄዷል። የ1942 እ.ኤ.አ. እና 1946 እ.ኤ.አ. ውድድሮች በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ምክንያት ስለተረዙ ይህ ውድድር ከ1938 እ.ኤ.አ. በኋላ የመጀመሪያው ዋንጫ ነው።

ሰብሂ ሁሴይኖቭ
                                               

ሰብሂ ሁሴይኖቭ

Sabuhi Huseynov አዘርባጃን i ባድሚንተን ተጫዋች ነው። ከ ተጫውቷል ፡፡ እ.ኤ.አ. ከ 2012 እስከ 2018 ባለው የአዘርባጃን ወጣቶች ሪፐብሊክ ሻምፒዮና ውድድር በየአመቱ የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘት በአዘርባጃን ጁኒየር ቡድን ቁጥር አንድ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ፡፡ እንዲሁም በ 5 ኛው የኮንያ ሩሚ ዓለም አቀፍ የሕፃናት ስፖርት ጨዋታዎች የነሐስ ሜዳሊያ ፡፡ በ 2016 የባኩ ከተማ ወጣቶች የባድሚንተን ሻምፒዮና በግል ፣ በድርብ እና በድብልብ-ሁለት ውድድሮች የወርቅ ሜዳሊያዎችን አሸን Heል ፡፡በአዘርባጃን ሪፐብሊካን ሻምፒዮና ውድድር እ.ኤ.አ. በ 2015 እና በ 2016 የነሐስ ሜዳሊያ ፣ በ 2017 የብር ሜዳሊያ እና በ 2018 እና 2019 የወርቅ ሜዳሊያዎችን አግኝቷል ፡፡