Back

ⓘ ክብደት
                                               

ሶሀባ (sahabah)

አብደላህ ኢብን መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁ < > ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ✍ገና ወጣት እያለ የጉርምስና ዕ ድሜዉን ሳይጨርስ ዑቅባ ኢብን ሙዐይጥ የተባለዉን የቁረይሽ ሹ ም የከብት መንጋዎች በመጠበቅ በመካ የተራራ ሰርጦች ላይ ብቻ ዉን መመላለስ ልማዱ ነበር።ሰዎ ች < > -የባሪያ እናት ልጅ-ብለዉ ይጠሩት ነበር።እ ዉነተኛ ስሙ አብደላህ ሲሆን የአባ ቱ ስም መስዑድ ነበር። ✍ወጣቱ በወገኖቹ መካከል ስለ ታዩት ነብይ ወሬዎችን ሰምቶ የነበ ረ ቢሆንም በዕድሜዉና ከመካ ኀ ብረተሰብ በመራቁ ምክንየት አንዳ ችም ችኩረት አልሰጣቸዉም ነበር ።የዑቅባህን የከብት መንጋ ይዞ ገ ና ማለዳዉ ላይ መዉጣት ልማዱ የነበረ ሲሆን ካልመሸ ደግሞ አይመለስም። ✍አንድ ቀን መንጋዎቹን እየጠበቀ ሳለ፥ሁለት መካከለኛ ዕድሜና ግር ማ ሞገስ የተላበሱ ሰዎች ወደ እ ሱ ሲመጡ ከርቀት አየ።እንደ ደከ ማቸዉ ያስታዉቁ ነበር።ከመጠማ ታቸዉም የተነሳ ከንፈሮቻቸዉ ክዉ ብለዉ ደርቀዋል። ✍ወደእሱ ቀርበዉ ሰላምታ ከሰ ጡት በኃላ < > አ ...

                                     

ⓘ ክብደት

ክብደት በአንድ ቁስ ላይ የመሬት ስበት የሚያሳርፍበት የጉልበት መጠን ማለት ነው። መሬት ላይ የአንድ ነገር ክብደት ከነገሩ ግዝፈት በንዲህ መልኩ ይለካል፦

W = mg,
 • g= 9.8 m/s^2 ሲሆን በመሬት ስበት ምክንያት የሚፈጠረው የቁሶች ፍጥንጥነት ነው;
 • m የነገሩ ግዝፈት ነው
 • W ክብደት ነው

በርግጥ ቁሶች በመሬት ብቻ ሳይሆን የሚሳቡት በሌሎችም ቁሶች ይሳባሉ። ይህ ክስተት ግስበት ይሰኛል። ለምሳሌ በጨረቃ ወይም ፀሐይ ወይም ማርስ። ባጠቃላይ መልኩ ቁሶች በግስበት ሜዳ ውስጥ ሲገኙ የሚያርፍባቸው የስበት ጉልበት ክብደት ተብሎ ይታወቃል።

የግስበት መጠን ከአንድ ቁስ መካከለኛ ቦታ እየራቅን በሄድን ቁጥር በርቀቱ ስኩየር መጠን ግስበቱ እየደበዘዘ ይሄዳል። በዚህ ምክንያት የግስበቱ ሜዳ ደከመ እንላለን። የመሬትም ስበት ከባህር ወለል ተነስተን ወደ ተራራማው የምድር ክፍል እየወጣን ስንሄድ ግስበቷ እየደበዘዘ ይሄዳል። ስለዚህም የአንድ ቁስ ክብደት በተራራ ላይ ሲቀንስ በባህር ወለል ላይ ይጨምራል። ይህ ጸባይ ከግዝፈት ጋር ይለያያል። የአንድ ነገር ግዝፈት የትም ቦታ አንድ አይነት ነው።

                                     
 • ክምችት እንደሆነ ይታመናል ይህም የጸሃይን አንድ አንድ ሺኛ 1 1000ኛ ብቻ ክብደት እንዲኖረው ያደርገዋል ነገር ግን የሌሎቹን ፈለኮች ድምር ክብደት በሁለት ከግማሽ እጥፍ 2.5x ይሆናል በረጨቱ ውስጥ የጋዝ ክምችት የሆኑት ፈለኮች
 • ትርጉሙ ችግርን ለብቻ ከመያዝ ይልቅ ለሌሎች ማዋየት ይችግሩን ክብደት ያቃልላል
 • ዋጋ ካላቸው ቀኖች አንዱ ነው በክርስቲያኖች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለው በዕለተ ዓርብ በመሆኑ ለየት ያለ ክብደት ይሰጠዋል ለምሳሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኞች ዘንድ ከዘመነ ፋሲካ ውጪ ዓርብ የጾም ቀን ነው ለሙስሊም ወንዶችም
 • ራሷ ፀሓይ ናት በመላው ሥርዐተ - ፀሓይ ውስጥ ከሚገኘው ክብደት 99.86 የፀሓይ ነው ለምሳሌ ከታላቁ ፈለክ ከጁፒተር ሲነጻጸር የፀሐይ ክብደት 1000 ዕጥፍ ይበልጣል የፀሓይ ክብደት ከምድር 1.3 ሚሊዮን ጊዜ ይበልጣል በጣም ግዙፍ እና
 • ጉልበት የቁሱ ክብደት ይባላል ትልቅ ግዝፈት ያላቸው ነገሮች በግስበት ሕግጋት ምክንያት በትልቅ ጉልበት ይሳባሉ ትንሽ ግዝፈት ያላቸው ደግሞ በትንሽ ስለዚህ ክብደትና ግዝፈት ተመጣጣኝ ዝምድና አላቸው የአንድ ቁስ ክብደት ከግዝፈቱ ቢመነጭም
 • ኩንታል ማለት አሁን በተለምዶ የአንድ መቶ ኪሎግራም ክብደት መለኪያ ነው በተለይ የእህል ምርት መለኪያ ነው የስሙ ኩንታል ታሪክ በተዘዋዋሪ መንገድ መጥቷል ሮማይስጥ centenarius ኬንቴናሪዩስ የመቶ የቢዛንታይን ግሪክኛ
 • ኮምፒውተር እንዲሁም ኖት ቡክ በመባልም የሚጠራው ብዙውን ጊዜ ከ 1 እስከ 3 ኪሎ ግራም ከ2 እስከ 7 ፓውንድ ክብደት ያለው ለጉዞ የሚመች ትንሽ የግል ኮምፒውተር ነው ለመሸከም የቀለለ ዋጋውም ውድ የሆነ መሣርያ ነው አንድ ላፕቶፕ
 • ከሄራክሌውፖሊስ የገዛ ፈርዖን ነበረ የነብካውሬ ኅልውና ከሁለት ምንጮች ብቻ ይታወቃል አንዱ ቅርስ ስሙ የተቀረጸበት የሚዛን ክብደት ሲሆን ሌላው ደግሞ ልዝቡ ገበሬ በተባለው ሥነ ጽሑፍ ስሙ ሲጠቀስ ነው ማዕረጉ የላይኛና ታችኛ ግብጽ ንጉሥ ሲሆን
 • ነብር የግስላ ቅርብ ዘመድ ሆኖ በአነጋገር ግስላ ና ነብር የሚሉ ስሞች ሊለዋወጡ ይችላሉ የአንድ ጎልማሳ ግሥላ ክብደት ከ35 እስከ 80 ኪ.ግ ሲደርስ በርዝመት ከ90 ሴ.ሜ እስከ 1, 60 ሜ.ና በአፍሪካ የሚገኘው ዘር እስከ 1, 90 ሜ
 • ተመረጡ ፲፱፻፶፪ ዓ ም - ቦክሰኛው ሞሀመድ አሊ የቀድሞው ካሲየስ ክሌይ በሮማው የበጋ ኦሊምፒክ ውድድር በመለስተኛ ክብደት ወርቅ ተሸለመ ፲፱፻፷፬ ዓ ም - ሙኒክ ላይ በተካሄደው የበጋ ኦሊምፒክ ውድድር ላይ ጥቁር መስከረም Black

Users also searched:

protein shake side effects, በአጭር ጊዜ ውፍረት ለመጨመር, ውፍረት ለመጨመር መድሀኒት,

...
...
...