Back

ⓘ መሰላል
                                               

በቁንጥጫ ላይ ቁንጥጫ

በቁንጥጫ ላይ ቁንጥጫ ህጻናት የሚጫወቱት ጨዋታ ሲሆን ያንዱን ህጻን ልጅ እጅ ጀርባ ሌላው ህጻን በመቆንጠጥ የተቆነጠጠው ደግሞ የቆነጠጠውን እጅ ጀርባ በመቆንጠጥ መሰላል መሰራት ነው። ነገር ግን አንደኛው ህጻን የጁን ጀርባ በመወጠር እንዳይቆነጠጥ ካደረግ የቆነጠጠውን እጅ በደምብ አድርጎ መለምዘግ ይችላል ምክናይቱም ያኛው መቆንጠጥ ስለማይችል ብድሩን መመለስ አይችልም።

መሰላል
                                     

ⓘ መሰላል

መሠላል ቀጥ ያለ ወይንም ያጋደለ መወጣጫ ነው። ሁለት አይነት ሲሆን እነርሱም ቋሚ መሠላል እና የገመድ መሰላል ናቸው። ቋሚ መሰላል የሚባለው ከእንጨት ወይም ከብረት አልያም ደግሞ ከሌሎች ነገሮች ሊሰራ የሚችል የመሰላል አይነት ነው። ይህም ሁለት ረዣዥም ቋሚ እና በእነዚህ ቋሚዎች ላይ የሚመቱ ወይንም የሚታሰሩ በርከት ያሉ አጫጭር መወጣጫዎች እንዲኖሩት ተደርጎ ይሰራል። ይህ አይነቱ መሰላል ሊወጣበት ወደተፈለገው ቦታ እንዲያጋድል ተደርጎ ይቀመጥ እና ጥቅም ላይ ይውላል። ሁለተኛው የመሰላል አይነት የገመድ መሰላል ሲሆን ይህ ደግሞ የሚሰራው ከገመድ ነው። ጥቅም ላይ ሲውል ግን ከላይ ብቻ ይንጠለጠላል።

                                     
  • ለሀብታም አትሳቅ የደሀ ጉልበት አይለፍብህ ያለ ሰው ሰው አልሆንክምና ሰው አትጥላ የወጣህበትን መሰላል አትገፍትር ለመውረድም ያስፈልግሃልና ያየኽውን ሴት ሁሉ የመውደድ ጠባይህ ካለቀቀህ ትዳር አትያዝ ካልጋበዙህ
  • ለሀብታም አትሳቅ የደሀ ጉልበት አይለፍብህ ያለ ሰው ሰው አልሆንክምና ሰው አትጥላ የወጣህበትን መሰላል አትገፍትር ለመውረድም ያስፈልግሃልና ያየኽውን ሴት ሁሉ የመውደድ ጠባይህ ካለቀቀህ ትዳር አትያዝ ካልጋበዙህ
  • ተለይቶ ከባዱን ስራውን ለመፈጸም ባዘነ ግቡም የ በላይ ሰው ን ማስተማር አቁሞ እራሱ የበላይ ሰው ለመሆን ነበር መሰላል ከሌላችሁ በራሳችሁ ጭንቅላት ላይ መወጣጣትን ልመዱ በሌላስ በምን መንገድ ወደላይ ለመውጣት ትሻላችሁ? በጭንቅላታችሁ
  • አቀማመጡ እጅግ ማራኪ ዓይን የሚሰብና ወጥነት ያለው ከአናት ላይ የማይበላለጥና በእኩል ርቀት3 የተደረደረ መወጣጫ መሰላል የሚመስል እይታ ያለው ነው ይህን የተፈጥሮ መስህብ ሲጎብኙ ሌሎች እንደ ሚንሞና ዋሻ የሠገን የተፈጥሮ ደንና
  • የቄስ ጠበቃ ዳዊት ይጠቅሳል የቅርብ ጠበል የልጥ መንከሪያ ይሆናል የቅድሙ በዛ ያሁኑ ተንዛዛ የቆጡን አወርድ ብላ መሰላል አመጣች የቆጡን አወርድ ብላ ቤቷን ከርቸሌ አደረገች የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷ

Users also searched:

...
...
...