Back

ⓘ ሳይንስ
                                               

ደረጀ ከበደ

ደረጀ ከበደ እውቅ የክርስቲያን ዘማሪ፡ የዘመራቸው መዝሙሮች አብዛኛዎቹ ከሕይወቱ ገጠመኝ ጋር የተያያዘ በመሆኑ ልዩ ያረገዋል ደረጀ ከበደ የመጀመሪያ ቋንቋው አማርኛ ቢሆንም በኦሮምኛም ዘምሮአል ። ደረጀ በተለይ በውብ ድምጸ ቅላጤው ሲዘምር የሰሚውን ጆሮና ልብ ያነቃቃል። ዝማሬዎቹ የአብዛኞችን ህይወት ለውጠዋል፥ አፅናንተዋል፥ አንፀዋል የክህደት ትምህርቶችን ገስፀዋል በኢትዮጵያ የፕሮቴስታንት አማኞች ዘንድ በመንግስታት ለተጎዱ ህዝቦች መብት መቆም መቃወም የሚያስገፋና መጥፎ ስሞችን የሚያሰጥ ሲሆን ዶ/ደረጀ ከበደ ግን በዝማሬዎቹም በዩትዩብ የምስል ቪዲዮ ኢሰብዐዊነትን ማጋለጡ ለየት ከማድረጉም በልይ ከብዙ ታዋቂ የፕሮቴስታንት አባቶች ጋርም ያመሳስለዋል። ዶ/ር ደረጀ ከበደ የመጀመሪያ ዲግሪውን በአግሮ ኢኮኖሚክስ - በክርስቲያን ትምርህት የማስተርስ ዲግሪ -በ አዲክሽን ስተዲስ የማስተርስ ዲግሪ እና በሄልዝ ሳይንስ በዶክትሬት ተመርቆ እየሠራ ይገኛል።

                                               

ጠቅላይ ብሄረ

ጠቅላይ ብሄረ ተዛማጅ ባህላዊ አመጣጣቸውን መሠረት በማድረግ የተለያዩ ብሄረችን በአንድነት ለመቧደን የሚያገለግል ቃል ነው ፡፡ ጂኦግራፊያዊ ፣ ቋንቋዊ ፣ ሃይማኖታዊ ወይም" የዘር” መመሳሰሎች ብዙውን ጊዜ ለብቻ ወይም ድንበር ድንበሮችን ለመሳል ያገለግላሉ ፡፡ በዋናነት በማኅበራዊ ሳይንስ ውስጥ ከመሠረታዊው የብሔር ደረጃ "በላይ" ላለው ለተለየ መዋቅራዊ ምድብ መደበኛ ስያሜ ሆኖ ያገለግላል ፡፡ እሱ ብዙውን ጊዜ ከተፈጥሮአዊነት ጋር ተመሳሳይ ነው ፣ ተመሳሳይ ቴክኒካዊ ቃል በትክክል ተቃራኒ ትርጉም ካለው ፣ እንዲሁም የተለየ የመዋቅር ምድብ እየሰየመ ፣ ግን በጎሳ ደረጃ" ስር” ካለው። ሁለቱም ቃላት በብሔረሰብ ጥናቶች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉት በመሰረታዊ የብሄር ማንነት እና" ከፍ” ወይም" በታች” ደረጃዎች ተብለው የሚመደቡ የተለያዩ ተዛማጅ ክስተቶች መካከል መዋቅራዊ እና ተግባራዊ ግንኙነቶችን ለመግለጽ ነው ፡፡

                                               

አለባቸው ሽታ ባይነስ

21ኛው የቢቡኝ ዋና አስተዳዳሪ ናቸው። በዘመነ አብይ አህመድ ጥቅምት 28 ቀን 2011 አ.ም ተሾሙ ። በአብይ ዘመን የወረዳዋ የመጀመሪያ አስተዳዳሪ ሆነዋል። በእግርጥ ከህወሃታዊ አስተሳሰብ የተላቀቅንበት ዘመን በመሆኑ እንጅ በኢህአዴግ ዘመን 7ኛው አስተዳዳሪም ጭምር ናቸው። ወረዳዋ ከተመሰረተችበት 1950ዎቹ ጀምሮ የወረዳዋ አራተኛው ትውልድ መሪ ሆነው በመመረጣቸው እድለኛ ሰው ናቸው።. አቶ አለባቸው ሽታ ባይነስ በቢቡኝ ወረዳ አስተዳደር ድጎ ቃንጣ ቀበሌ ልዩ ስሙ ድጎ ማርያም በተባለው ክቡር መንደር ጥቅምት 23 ቀን 1979 ዓ.ም ከአባታቸው ቄስ ሽታ ባይነስ አለምነህ ትርፌ ከእናታቸው ከወ/ሮ አዋግ መኮንን አለሙ 7ኛ ልጅ ሆነው ተወለዱ። 7ኛ ልጅ በመሆናቸውም የወረዳዋ 7ኛ መሪ በመሆን ተመርጠዋል።. እድሜያቸው እንደደረሰ በ1988 ዓ.ም በወረዳዋ ላይ በ1955 ዓ.ም በተመሰረተው አለማየሁ በዛብህ የመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ት/ቤት) የአንደኛ ክፍል ትምህርታቸውን ጀመሩ። በ1995 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በዚሁ ት/ቤ ...

                                               

ቱሪክሽ

ቱርክኛ ከቱርኪክ ቋንቋዎች በስፋት የሚነገር ሲሆን ከ 70 እስከ 80 ሚሊዮን የሚደርሱ ተናጋሪዎች በብዛት በቱርክ ውስጥ ይገኛሉ ፡፡ ከትውልድ አገሯ ውጭ በጀርመን ፣ በኦስትሪያ ፣ በቡልጋሪያ ፣ በሰሜን መቄዶንያ ፣ በሰሜን ቆጵሮስ ፣ በግሪክ ፣ በካውካሰስ እና በሌሎች የአውሮፓ እና መካከለኛው እስያ ተናጋሪዎች መካከል አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ተናጋሪዎች ይገኛሉ ፡፡ ምንም እንኳን ቱርክ አባል ሀገር ባትሆንም ቆጵሮስ የአውሮፓ ህብረት ቱርክኛን በይፋ ቋንቋ እንዲጨምር ጠየቀች ፡፡ ወደ ምዕራብ የኦቶማን የቱርክ ተጽዕኖ - የኦቶማን ኢምፓየር አስተዳደራዊ እና ሥነ-ጽሑፍ ቋንቋ ሆኖ የሚያገለግል የተለያዩ የቱርክ ቋንቋዎች የኦቶማን ግዛት ሲስፋፋ ተሰራጨ ፡፡ እ.ኤ.አ በ 1928 በቱርክ ሪፐብሊክ የመጀመሪያ ዓመታት የአታርክክ ማሻሻያዎች አንዱ እንደመሆኑ የኦቶማን የቱርክ ፊደል በላቲን ፊደል ተተካ ፡፡ የቱርክ ቋንቋ የተለዩ ባህሪዎች አናባቢ ስምምነት እና ሰፋ ያለ ማጎልበት ናቸው። የቱርክኛ መሠረታዊ የቃላት ቅደም ተከተል ርዕሰ-ጉዳይ-ግስ ነ ...

                                               

አሊ ሹምባሕሪ ኢብራሂም - Ali Shumbahri

አሊ ሹምባሕሪ ኢብራሂም - Ali Shumbahry Ibrahim በአፋርኛ የድርሰት ስራዎችን የሰራ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በፊልም ፤ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እናስተዋውቃለን፡፡ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ5 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተዋወቅ ስራ ውድድር ሳይሆን በሙያው የተለየ ሚና ያበረከተ ማንኛውም ሰው ታሪኩ የሚሰነድበት ነው፡፡ በሚድያ ዘርፍ በአፋርኛ ልዩ የሚድያ እና የጥበብ ስራ የሚያቀርበውን አሊ ሹምባህሪን እናስተዋውቃለን፡፡ ትውልድ እና ልጅነት አሊ ሹምባሕሪ ጥር 03 1980 ዓ ...

                                               

ተስፋ ካሣ ተፈራ - tesfa kassa teffera

ተስፋ ካሣ ተፈራ - tesfa kassa teffera ጌምቤሮ” ተስፋ ካሳ የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ም ...

                                               

ፍቅሩ ካሳ

ፍቅሩ ካሳ ደራሲ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በፊልም ፤ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እናስተዋውቃለን፡፡ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ5 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተዋወቅ ስራ ውድድር ሳይሆን በሙያው የተለየ ሚና ያበረከተ ማንኛውም ሰው ታሪኩ የሚሰነድበት ነው፡፡ የምንጀመረው ከሬድዮ ድራማ ዘርፍ ሲሆን ታሪኩ የሚቀርብለትም ሰው ፍቅሩ ካሳ ነው፡፡ እነሆ! ፍቅሩ ካሳ! ትውልድና ትምህርት የተወለደው መንዝ እና ግሼ ውስጥ ነው፡፡ በ7 ዓመቱ ወደ ጎጃም ፓዌ ሰፈራ ጣቢያ ውስጥ በመሄድ ኖሯል፡፡ቤተሰቦቹ ...

                                               

ጌታነህ አንተነህ ካሣ -Getaneh Anteneh Kassa

የማማ በሰማይና የቶፓዝ ተርጓሚ ጌታነህ አንተነህ ካሣ -Getaneh Anteneh Kassa የማይዘነጉ ባለውለታዎች›› ለወጣቱ ትውልድ አርአያ የሚሆኑና መንገድ አመላካች ናቸው የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1970ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ይህ አጭር ግለ-ታሪክ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይ ...

                                               

ሄኖክ ስዩም ደምሴ Henok Seyoume demissie

ሄኖክ ስዩም ደምሴ Henok Seyoume demissie ትውልድ እና እድገት ተጓዡ ጋዜጠኛ በሚል ቅጽል ስሙ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ከአቶ ስዩም ደምሴና ከወይዘሮ ስንቅነሽ ዳኜ በአዲስ አበባ ከተማ ዘነበወርቅ በሚባለው ሰፈር ጥቅምት 5 ቀን 1975 ዓ.ም. ተወለደ፡፡ ተወልዶ በአደገበት ዘነበ ወርቅ አባ ታምሩ ከሚባሉት በአካባቢው የታወቁ የቄስ ትምህርት ቤት መምህር ፊደልን ቆጠረ፡፡ በልጅነቱ በደብረ ከዋክብት አቡነ አረጋዊ እና ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተ- ክርስቲያን ያደገ ሲሆን ከወንጌል እስከ ውዳሴ ማርያም ደግሞ ሊቀ -ጠበብት እሸቴ ጎሹ ከተባሉት መምህር ዘንድ ተምሯል፡፡ አንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በቀድሞው ልዕልት ዘነበ ወርቅ በአሁኑ ብሩህ ተስፋ ተምሯል፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተከታተለው በአየር ጤና ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው፡፡ የስነ-ጽሁፍ ዝንባሌ ለሥነ-ጽሑፍ ከልጅነቱ ጀምሮ በነበረው ፍቅር ሬድባርና ኢትዮጵያ በተባለ ግብረ ሰናይ ተቋም ውስጥ በህጻናት ኪነት ውስጥ ሰርቷል፡፡ አንደኛ ደረጃ ተማሪ ሆኖም ...

                                               

ጎበዜ ሲሳይ ዘገዬ -Gobeze Sisay Zegeye

ጎበዜ ሲሳይ ዘገዬ -Gobeze Sisay Zegeye የኢሳቱ ጎበዜ ሲሳይ የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፣ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ም ...

                                               

ምህረት ማስረሻ ዘውዴ / Mihret Massresha Zewde

ምህረትና የለውጥ ቲያትር ምህረት ማስረሻ ዘውዴ / Mihret Massresha Zewdie የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ...

ሳይንስ
                                     

ⓘ ሳይንስ

ሳይንስ የሚለው ቃል ከላቲን scientia የመጣ ሲሆን ትርጉሙም "ዕውቀት" ማለት ነው። ሆኖም ግን በአሁኑ ዘመን ሳይንስ ማለት ዕውቀት ማለት አይደለም። ሳይንስ የዕውቀት ዘርፍ ነው እንጂ ሁሉ ዕውቀት ሳይንስ አይደለም። ፍልስፍና ለምሳሌ ሳይንስ አይደለም ምንም እንኳ ዕውቀት ቢሆንም። ሂሳብ ለምሳሌ ሳይንስ አይደለም ዕውቀት ይሁን እንጂ።

ሳይንስ ማለት በተግባር ሊፈተኑ በሚችሉ ማብራሪያዎችና እንዲሁም ትንቢቶች መንገድ እውቀትን የሚገነባ እና የሚያደራጅ መዋቅር ነው። "ሊፈተን የሚችል" ሲባል እውነትነቱ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ሳይሆን ውሸት አለመሆኑ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ነው። በሁለቱ መካከል ከፍተኛ ልዩነት አለ፣ ሳይንስን ከሃይማኖትና ከሌሎች የዕውቀት ዘርፎች የሚለየው ይህ ወሳኝ ልዩነት ነው።

ሳይንስ ባጠቃላይ መልኩ የሳይንሳዊ ዘዴ ተብሎ የሚታወቀውን የምርምር መንገድ ይከተላል። መንገዱ በራሱ ገጽ ላይ የተብራራ ስለሆነ እዚህ ላይ መመለስ አያስፈልግም።

ሲውዶ-ሳይንስ ወይም ሐሣዊ ሳይንስ በተቀራኒ የተመሠረተው በ "እኩያ ግፊት" ንቀት ይሉኝታ እና ከቡድን ውግዘት ላይ ነው እንጂ በሳይንሳዊ ዘዴ ላይ በተለይም የሙከራ ውጤት በጭራሽ በቅንነት በማስረዳት ላይ አይሆንም። ባለፈው ክፍለዘመን ለፖለቲካ ብለው ለዚህ አይነት ሐሣዊ ሳይንስ ገንዘብ ያወጡት መንግሥታት ለምሳሌ ናዚ ጀርመን እና የሶቪዬት ሕብረት እንደ ነበሩ ተባለ፤ አሁንም ቢሆን ብዙ ሐሣዊ ዜና ስለ ፖለቲካ ሲወጣ ነው በተባለበት ወቅት እንኖራለን። የአንዱ መንግሥት "ሳይንስ" ለሌላው "ሲውዶ-ሳይንስ" ሊሆን ይችላል፤ ለምሳሌ የቱርክ ሙስታፋ ኬማል አታቱርክ መንግሥት ከ1928-1930 ዓም የፀሐይ ቋንቋ ሃልዮን ይደግፍ ነበር።

                                     
 • ሳይንስ ማለት ነው የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈጥሮአዊ በሆነ አቀራረብ ጠፈር የተገነባባችውን መሰረታዊ ቁሳቁሶችን በነሱ ላይ የሚከሰቱን የሃይሎችና ውጤቶቻቸውን ያጥናል ይህም የተፈጥሮን ህጎች ማክበር ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል በዚህ ሳይንስ የሚገነቡ
 • የቁሶች ጥናት ሳይንስ ወይም ምህንድስና በሲቪል ምህንድስና ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ሚና ይይዛል የቁሶች ጥናት ሳይንስ ወይም ምህንድስና የቁሶችን ተፈጥሮዋዊ ባህሪ የሚያጠና የሳይንስ ወይም የምህንድስና ዘርፍ ነው ለግንባታ ከሚውሉ ቁሳቁሶች
 • እንግሊዝኛ - አማርኛ ኮምፒውተር መድበለ ቃላት እንግሊዝኛ - አማርኛ ኮምፒዩተር መዝገበ ቃላት - ከአዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ አማርኛ - እንግሊዝኛ እንግሊዝኛ - አማርኛ መዝገበ ቃላት ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • በስሩ የኢንፎርሜሽን ሳይንስ ትምህርት ክፍልን እና የኮምፒዩተር ሳይንስ ትምርት ክፍልን ይዞአል ሁለቱም የትምህርት ክፍሎች የባችለርና የማስተርስ ፕሮግራሞች አሉዋቸው ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ማለት ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ማለት ነው? አዲስ አበባ
 • አስተኔ ወገን ዝርያ በዘልማድ እነዚህ ደረጆች የሮማይስጥ ስያሜ አላቸው ለምሳሌ የሰው ልጅ homo sapiens ሆሞ ሳፒየንዝ ጥበበኛ ሰው ይባላል ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • መዳብ ወይም ኮፐር Cu የንጥረ ነገር ብረታብረት ነው ደግሞ ይዩ የጥንተ ንጥር ጥናት ኬሚስትሪ ናስ ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • አከርካሪ የሌላቸው የባሕር እንስሳት ደግሞ በአምደስጌ ውስጥ ናቸው ለምሳሌ የባሕር ፍንጣቂ የተባለው እንስሳ ደንደስ ባይኖረውም ሰረሰር ወይም አምደ ስጌ አለው ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • ይዘት እና ቅርፅ በየጊዜው ሲቀያየር ኑሯል ለዚህም ምክንያቱ አዳዲስ ንጥረ ነገሮች እና የኬሚስትሪ ሀሳቦች መፍለቃቸው ነው የጥንተ ንጥር ጥናት ኬሚስትሪ ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • ጥቁር የቀለም አይነት ሲሆን የሁሉ አይነት ቀለሞችን አለመኖር የሚያሳይ ነው ስለዚህ የሞገድ ርዝመት የለውም ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • ለማስገኘት ለማቀድ ለማጓጓዝና ለመለውጥ የኬሚስትሪ የፊዚክስ የትምህርተ ሂሳብ የሥነ ሕይወትና የሥነ ንዋይ መርኆችን የሚጠቅመው የምህንድስና ዘርፍ ነው ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • ማለት የፍጥነትን መጨመር ወይም መቀነስ የሚገልፅ ሲሆን መለኪያውም ሜትር በሰከንድ ስኩዌር ነው ጥድፈት በሳይንሳዊ ስሌት ፍጥነት በጊዜ ሲካፈል የሚገኝ ነው ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ

Users also searched:

...
...
...