Back

ⓘ ፍልስፍና
                                               

እግዚአብሔር

እግዚአብሔር የግዕዝ ቋንቋ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም እግዚእ ማለት ገዢ ወይም ጌታ ሲሆን፤ ብሔር ማለት ደግሞ የሰው ስብስብ ወይም አገር ማለት ነው። የተሟላ ትርጉም ፡ የብሔር ገዢ ከሁሉ በላይ የሆነ ፡ ዓለምን የፈጠረ ፡ ብቸኛ አለቃ ማለት ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች የተጻፉት በሶስት ቋንቋዎች ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል በዕብራይስጥና በአረማይክ እንዲሁም የኋለኛው በግሪክ መሆኑ ይታወቃል። እግዚአብሔር በሚለው የግዕዝ ቃል የተተካው ስም በዋነኞቹ እና በመጀመሪያዎቹ ቅጅዎች የፈጣሪን ስም የሚወክሉት አራት የእብራይስጥ ፊደላት יהוה ተጽፎ የነበረ ሲሆን አጠራራቸውም ዮድ ሄ ዋው ሄ ነው። በቀድሞ ዘመን ተነባቢዎች ብቻ የሚጻፉ ሲሆን አናባቢዎችን የሚጨምረው አንባቢው በመሆኑ በዘመናችን የእነዚህን አራት ፊደላት ትክክለኛ አነባበብ በእርግጠኛነት የሚያውቅ የለም። ሆኖም ወደ ትክክለኛው በእጅጉ የሚቀርቡ ሁለት የአማርኛ አጠራሮች ይገኛሉ። እነሱም ይሖዋ እና ያህዌህ የሚሉት ሲሆኑ በ1879 የአማርኛ ትርጉም መፅሓፍ ቅዱስ አንድ ጊዜ ይሆዋ፣ በ194 ...

                                               

ሰምሳረ

ሰምሳረ ከሕንድ አገር በወጡት ሃይማኖቶች የ "ተመላሽ ትስብዕት" ትምህርት ማለት ነው፤ የሞቱት ነፍሶች ተመልሰው ዳግመኛ ከማሕጸን ይወለዳሉ የሚል እምነት ነው። ይህ ሀሣብ በሂንዱኢዝም እና በቡዲስም እንዲሁም በጃይኒስምና በሲኪስም መሠረታዊ ነው። የሰምሳረ ሀሣብ በታሪክ ገጽ በሰነዶችም መጀመርያ ሲታይ 800-700 ዓክልበ. ግድም፣ እንደ ፍልስፍና ግመት፣ አንድምታ ወይም እንደ ሃልዮ ቀረበ፣ እንጂ ይህ ከእግዚአብሔር እንደ ተገለጸ እርግጥኛ ትምህርት ነው የሚል እንደ ነበር አይመስልም። በኋላ ሀሣቡ በሕንድ ተቀብሎ ጸንቶ በቀስ ከአንድምታ ወደ ጸና ትምህርት መሠረት ተለወጠ። ከጎታማ ቡዳ ዘመን 600-500 ዓክልበ. ግድም በፊት፣ በሕንድ ውስጥ የማይጠያየቅ የፍልስፍና መሠረት ሆኖ ነበር፤ ነፍሶች በትክክል ወዴት እንደሚሄዱ ለምን ያሕል ጊዜ ለማወቅ ከሰማይ ወይም ከመንፈሶች ለመማር እንደ ተቻላቸው ብለው መናገርንና መጻፍን ደፈሩ። እያንዳንዱ ሃይማኖት ወይም ፍልስፍና ግን በተገለጹት ዘዴዎች ዝርዝር ይለያያሉ። በ "አብርሃማዊ ሃይማኖቶች" አይሁ ...

                                               

ኢየሱስ

ኢየሱስ በዕብራይስጥ: ሲጻፍ ישוע ፣ ሲነበብ፡ የሹዓ፣ ትርጉሙም፡ የሚያድን ማለት ነው የክርስትና ሃይማኖት መሰረት ነው። ክርስቶስ ማለት በግሪክ ቋንቋ Χριστός ነው፤ ይህም መሢሕ ማለት ነው በዕብራይስጥ ማሺያሕ ወይም የተቀባ ማለት ሲሆን በተጨማሪም አማኑኤል ይባላል ትርጉሙም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ሆነ ማለት ነው ። እየሱሰ በክርስትና ሃይማኖት አንድ አምላክ ከሚሆኑት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ማለትም ከሥላሴ አንዱ ወልድ እሱ ነው ፤ ይህም ወልድ ፣ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ እንደ ሰው በምድር ተመላልሶ የአባቱን መንግሥት አስተምሮ ለሰው ልጅ መዳን ሲል ራሱን አሳልፎ የሰጠ በመጨረሻም ከሞት ተነስቶ መንፈስ ቅዱስ እንዲተካው አድርጎ ወደ ሰማይ አርጎ በአባቱ ቀኝ የተቀመጠ ይህን ዓለም ለመፍረድ ዳግም ምፃቱ የሚጠበቅ አምላክ እና ፈጣሪ ነው ። ስለኢየሱስ የበለጠ ለመረዳት አዲስ ኪዳንን በተለይ ወንጌልን በአራቱ ሐዋርያት ፣ በቅዱስ ማርቆስ ፣ቅዱስ ሉቃስ ፣ ቅዱስ ዮሐንስ ፣ ቅዱስ ማቴዎስ የተፃፈውን ያንብቡ ። ከድረ ...

                                               

የኪሪጊዝስ ኢኮኖሚክስ ዩኒቨርሲቲ

መለጠፊያ:Infobox Université ወደ ዩኒቨርሲቲ ክሪርጊዝኛ ፖለቲካ ያለ የህዝብ ዩኒቨርሲቲ kyrgyze የሚሰጡዋቸውን Bishkek. ሆኖ ነው የተካሔደው እና ዓለም አቀፍ ግኑኝነቶች, እሷ አንድ ዩኒቨርሲቲዎች ነው Kyrgyzstan እና አንድ ነውማዕከላዊ ነሀሴ ውስጥ የተካሔደው. የተመሰረተው በ 1953 ነው ፡፡ ዲፓርትምንት ኦፍ የውጭ ቋንቋዎች ዲፓርትምንት ኦፍ ስቴት እና አዲስ አበባ ዲፓርትምንት ኦፍ የተተገበሩ informatics ዲፓርትምንት ኦፍ ኤኮኖሚክስ, ማኔጅመንት እና ግብይት ዲፓርትመንት ጋር ይገናኛሉ ስልቶች ውስጥ ኤኮኖሚክስ ዲፓርትምንት ኦፍ ፍልስፍና እና ማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ዲፓርትመንት የቱሪዝም, ነፃ እና ዓይነቶች ዲፓርትምንት ኦፍ ፋይናንስ እና የገንዘብ ቁጥጥር ዲፓርትምንት ኦፍ ሳይንስ ምርቶች ወደ expertise ነው ምርቶች እና በዳግም ዲፓርትምንት ኦፍ የባንክ እና ኢንሹራንስ ዲፓርትምንት ኦፍ አካውንቲንግ, ትንተና እና ቅድሚያ መምሪያ የኤኮኖሚ የሚሰጡዋቸውን የዓለም ኢኮኖሚ

                                               

ሥነ-ሐተታ አማልክት

ሥነ-ሐተታ አማልክት ሄርሜቴክ ፍልስፍና ዳግም ውልደት፦ ፯ቱ ጥንታዊያን መርሆዎች 1. የሥነ አእምሮ መርሆ፦ ሁሉም ነገር አእምሮ ነው፤ ሕዋም አእምሮ ነች። 2. የተዛምዶ መርሆ፦ ልክ ከላይ እንዳለው፣ ልክ ከታች እንዳለው ተመሳሳይ ይሆናል። ልክ ከታች እንዳለው ከላይ ያለው ጋር ተመሳሳይ ይሆናል። በመሃል ያለው ከመሃል ይወጣል፤ ከመሃል የወጣው ከመሃል ይሆናል። 3. የንዝረት መርሆ፦ ምንም ባለበት የሚጸና የለም። ሁሉም ነገር ይንቀሳቀሳል፤ ሁሉም ነገር ይነዝራል። 4. የተቃርኖ መርሆ፦ ሁሉም ነገር በሁለታዊነት የተዋቀረ ነው፤ ሁሉም ነገር ተቃራኒ አለው፤ ሁሉም ነገር ተቃራኒ ተጣማጅ አለው፤ የሚመሳሰል እና የማይመሳሰል አንድ ናቸው፤ ተቃራኒዎች በተፈጥሮ ዐይን አንድ ናቸው፤ ሆኖም ግን በመጠን ደረጃ ይለያያሉ፤ ጽንፎች መጨረሻ ላይ ይገናኝሉ፤ ሁሉም እውነት ነው ግን ግማሽ እውነት ብቻ፤ ሁሉም ተቃርኖዎች ሊታረቁ ይችሉ ይሆን ይሆናል። 5. የሥልተ ምት መርሆ፦ ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ ይፈሳል፤ ወደ ውስጥ እና ወደ ውጭ። ሁሉም ነገር የራሱ ...

                                               

ለካዉ

ግእዝ ቋንቋ እንማር፦ ለእመ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ = ግእዝ ቋንቋ ብንማር ምንት ይመስለክምሙ? = ምን ይመስላችኋል ሰላም ለኩልክሙ = ሰላም ለእናንተ ይሁን እፎ ሀለውክሙ = እንዴት አላችሁ የግእዝ ቋንቋ አስፈላጊነት እና አሁን ያለበት ሁኔታ፦ ግእዝ ቋንቋ በኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ እስከ አጼ ይኩኖ አምላክ ዘመነ-መንግሥት ድረስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ ነበር። በግእዝ ቋንቋ የኢትዮጵያ ታሪክ፥ የቤተክርስቲያን መጻሕፍት ከግሪክ፥ ከዕብራይስጥ፥ ከአረብኛ፥ ከሱርስት ቋንቋዎች የተተረጎሙብት ጥንታዊ ቋንቋ ነው። ላቲን የምዕራባውያን ቋንቋ እና ታሪክ መሠረት እንደሆነ ግእዝም የኢትዮጵያውያን ቋንቋ፥ ታሪክ፥ ወግ፥ ልማድ፥ ሃይማኖት፥ ጥበብ፥ ፍልስፍና መሠረት ነው። ኢትዮጵያን ለማጥናንት፥ የአባቶችን ጥበብ ወደ ልጆች ለማስተላለፍ ግእዝ እጅግ አስፈላጊ ነው፣ ግእዝ አሁን በኢትዮጵያ በመጠኑም ቢሆን በአሁኑ ሰዐት አገልግሎት የሚሰጠው በኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ነው። በአሁኑ ሰዓት የግዝ መጻሕፍት ሁሉ ወደ አማርኛ በመተርጎም ...

                                               

አሰፋ ይርጋለም ፈለቀ -Assefa yirgalem Feleke

አሰፋ ይርጋለም ፈለቀ የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ...

ፍልስፍና
                                     

ⓘ ፍልስፍና

ፍልስፍና የሚለው ቃል ከግሪኩ "Philos" /ፊሎስ/ ማለትም ፍቅር እና፣ "sophos" /ሶፎስ/ የተገኘ ውሁድ ነው። በቀጥታው የጥበብ ፍቅር ወይም ፍቅረ ጥበብ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። በመሆኑም ፍልስፍና እውቀትን፣ እውነትን፣ ጥበብን መውደድ፣ መሻት፣ መመርመር ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። ባንድ በኩል ወደ ጥበብ የተሳበ፣ ጥበብን የወደደ እንደዚሁም የጥበብ ባለሟልን የሚያመለክት ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ጥበብን ወዶ ሌላውም እንዲወድ ምክንያት የሚሆን ለማለት ይውላል። ይህ የጥናት ክፍል በዋናነት ነገሮችን በመላምታዊ መንገድ ለመመርመር ይሞክራል።

የፍልስፍናን ምንነት ለማወቅ የሚጠይቃቸውን ዋነኛ ጥያቄዎች እንመልከት።

                                     

1. ፍልስፍናዊ ጥያቄዎች

ፍልስፍና የሚመረምራችው አምስት ዋነኛ ቁምነገሮች ህላዌ፣ ግብረገብ፣ እውቀት፣ እውነት፣ እና ውበት ናቸው። ፈላስፋዎችን ለብዙ ዘመናት ሲያስጨንቁ ከቆዩ ጥያቄዎች ውስጥ

 • እውነት ምንድር ነው? አንድን አስተያየት ለምንና እንዴት እውነት ወይም ሃሰት መሆኑን እናውቃለን? ጥበብስ ምንድር ናት?
 • ገሃድ የሆነው ምንድር ነው? የገሃድ ነገሮች ተፈጥሮአቸው እንዴት ያለ ነው? እውን አንዳንድ ነገሮች ከኛ ግንዛቤ ውጭ መኖር ይቻላቸዋልን?
 • አዋቂነት የሚቻል ነገር ነውን? ማወቃችንን እንዴት እናውቃለን? አዋቂነት የሚቻል ነገር ከሆነ የታወቀ እና ያልታወቀ ማለት ምንድር ነው? ከታወቀው ያልታወቀውን እንዴት መሻት እንችላለን?
 • ውበት ምንድር ነው? ውብ የሆኑ ነገሮች ከሌሎቹ በምን ይለያሉ? ሥነጥበብ ምንድር ነች? ሃቀኛ ውበት የገኛልን? የሚሉት ናቸው።
 • ግብረገብ በሆነው እና ባልሆነው መካከል ልዩነት አለን? ካለስ ልዩነቱ ምንድር ነው? የትኞቹ ድርጊቶቻችን ናቸው ልክ? ልክ ያልሆኑትስ የትኞቹ ናቸው? ሥነምግባራዊ መስፈርቶች ቋሚ ናቸው ወይስ ተነፃፃሪ? እንዴትስ መኖን አለብኝ?

እነዚህ ከላይ በደፈናው የተጠቀሱ ጥያቄዎች እንደ ቅደም ተከተላቸው አመክንዮአዊ፣ ሥነ-እውቀታዊ፣ ሥነ-ምግባራዊ፣ ሥነ-ኃልዮአዊ፣ እና ሥነ-ውበትአዊ በመባል ይታወቃሉ። ምንም እንኳን እነዚህ ዋነኞቹ ጥያቄዎች ይሁኑ እንጂ ብቸኞቹ አይደሉም። በተጨማሪም በመካከላቸው አንዳንድ መደራረብ ይታያል። ታዋቂው የግሪክ ፈላስፋ አሪስጣጣሊስ ሥነ-መንግሥት፣ ሥነ-ተፈጥሮ፣ ሥነ-ምድር፣ ሥነ፡ሕይወት፣ ሥነ-አየር እና ሥነ ፈለክ የፍልስፍና ክፍሎች ናቸው ብሎ ያምን ነበር። ሌሎች የፍልስፍና ባህሎች ከምዕራባውያን ፍልስፍና በተለየ በነዚህ ጉዳዮች ላይ በዙም አላተኮሩም። ምንም እንኳን የሂንዱ ፍልስፍና በዚህ አንፃር ከምዕራባውያኑ ቢመሳሰለም እስከ 19ኛው ምዕት-አመት ድረስ በኮሪይኛ፣ በጃፓንኛ፣ እና በቻይንኛ ውስጥ "ፍልስፍና" የሚል ቃል ይገኝ አልነበረም። በተለይ የቻይና ፈላስፎች ከግሪኮቹ ለየት ያለ የምደባ ስርዓት ይከተሉ ነበር።

                                     

2.1. ፍልስፍናዊ ባህሎች የምዕራቡ ዓለም ፍልስፍና

የምዕራቡ አለም ፍልስፍና የሚጀምረው ከግሪኮች ሲሆን የመጀመሪያው ፈላስፋ ተብሎ የሚታወቀው ታሊዝ ነው። ይህ ሰው የኖረበትን ጊዜ ለማወቅ ብዙም አስቸጋሪ አይደለም። ይኸውም በ593 ዓክልበ. ዓም የፀሃይ ግርዶሽ እንደሚኖር በመተንበዩ ከዚህ ጊዜ የተወሰነ አመት ቀደመ ብሎ ማይሌጠስ በተባለችው የትንሹ እስያ የአሁኑ ቱርክ ክፍል እንደተወለደ የታወቀ ነው። ታሊዝ ዓለም እና በውስጡ ያሉ ነገሮች ሁሉ ከውሃ እንደተፈጠሩ ያምን ነበረ። ከሱ በኋላ የተነሱ የግሪክ ፈላስፎች የሱኑ መንገድ በመከተል ዓለም ከአንድ ወይም ከሌላ ነገረ እንደተፈጠረች አስተምረዋል። ለምሳሌ አናክሲሜነስ የዓለም ጥንተመሰረቷ አየር ነው ሲል፣ ሄራቅሊጠስ እሳት ነው ብሏል። አናክሲማንደር ከነዚህ ሁሉ ለየት በማለት የዓለም መሰረቷ ይህ ነው የማይባል "apeiron" ወይም የትየለሌ የሆነ ነገር ነው ይላል።

የምእራቡን ዓለም ፍልስፍና እስክ 1900 ድረስ ቅርጽ እንዳስያዙ የሚነግርላቸው ፈላስፋዎች የሚከተሉት ናቸው፡

ሶቅራጥስ፣ አሪስጣጣሪስ፣ ፕላጦ፣ አክዊናስ፣ ኤራስመስ፣ ማኪአቬሌ፣ ቶማስ ሞር፣ ሞንታጝ፣ ግሮቲየስ፣ ዴካርት፣ ሆበስ፣ ስፒኖዛ፣ ሎክ፣ ሌብኒሽት፣ በርክሌ፣ ሑሜ፣ ቮልቴይ፣ ሩሶ፣ ካንት፣ ሺለር፣ ሄግል፣ ሾፐናዎር፣ ጆን ኦስቲን፣ ጄ.ኤስ. ሚል፣ ኮምቴ፣ ዳርዊን፣ ማርክስ፣ እንግልስ፣ ፍሬደሪሕ ኚሼ፣ ዱርካሂም

                                     

2.2. ፍልስፍናዊ ባህሎች ፍልስፍና በኢሥላም

ሐኪም” حَكِيم ማለት" ጥበበኛ” ማለት ሲሆን" ሓኪም” حَٰكِمِين ማለት ደግሞ" ፈራጅ” ማለት ነው፤ ሁለቱም" ሐከመ” حَكَمَ ማለትም" ፈረደ”" ተጠበበ” ከሚል ግስ የመጡ ናቸው፤" ሒክማህ” حِكْمَة ማለት" ጥበብ” ማለት ሲሆን" ሑክም” حُكْم ደግሞ" ፍርድ” ማለት ነው፤ ጥበብ እና ፍርድ የጥበበኛው እና የፈራጁ አላህ ባህርያት ናቸው፤ አላህ እጅግ በጣም ጥበበኛ ነው፦ 28፥9 "ሙሳ ሆይ! እነሆ እኔ አሸናፊው *ጥበበኛው* አላህ ነኝ፡፡ يَٰمُوسَىٰٓ إِنَّهُۥٓ أَنَا ٱللَّهُ ٱلْعَزِيزُ ٱلْحَكِيمُ 3፥6 እርሱ ያ በማሕጸኖች ውስጥ እንደሚሻ አድርጎ የሚቀርጻችሁ ነው፡፡ ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አሸናፊው *ጥበበኛው* ነው፡፡ هُوَ ٱلَّذِى يُصَوِّرُكُمْ فِى ٱلْأَرْحَامِ كَيْفَ يَشَآءُ ۚ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ٱلْعَزِيزُ ٱلْحَكِيمُ

አላህ ለሚሻው ሰው ጥበብን ይሰጣል፤ ጥበብን ከአላህ የተሰጠው ሰው ብዙን መልካም ነገር በእርግጥ ተሰጦታል፦ 2፥269 *ለሚሻው ሰው ጥበብን ይሰጣል፤ ጥበብንም የሚሰጠው ሰው ብዙን መልካም ነገር በእርግጥ ተሰጠ*፡፡ የአእምሮዎች ባለቤቶች እንጂ ሌላው አይገሰጽም፡፡ يُؤْتِى ٱلْحِكْمَةَ مَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُؤْتَ ٱلْحِكْمَةَ فَقَدْ أُوتِىَ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا ۗ وَمَا يَذَّكَّرُ إِلَّآ أُو۟لُوا۟ ٱلْأَلْبَٰبِ

አላህ ጥበብን ለሰው ልጆች በዐቅል እና በነቅል ይሰጣል፤ እነዚህ ሁለት የጥበብ ጭብጦችን በነጥብ እንይ፦

ነጥብ አንድ

 • ዐቅል”

ዐቅል” عقل ማለት" ግንዛቤ”Metacognition” ማለት ሲሆን አላህ በቁርአን" ለዐለኩም ተዕቂሉን” لَّعَلَّكُمْ تَعْقِلُون ይለናል፦ 12:2 በእርግጥ እኛ *ትገነዘቡ ዘንድ* ዐረብኛ ቁርአን ሲሆን አወረድነው። إِنَّآ أَنزَلْنَٰهُ قُرْءَٰنًا عَرَبِيًّۭا لَّعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ 2:242 እንደዚሁ አላህ አንቀጾቹን *ትገነዘቡ ዘንድ* ለእናንተ ያብራራላችኋል፡፡ كَذَٰلِكَ يُبَيِّنُ ٱللَّهُ لَكُمْ ءَايَٰتِهِۦ لَعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ

ትገነዘቡ ዘንድ” የሚለው ቃላት በአጽንዖትና በእንክሮት ልናጤነው የሚገባ ሃይለ ቃል ነው፤ የሰው ልጅ" አዕምሮ” እራሱ" ዐቅል” ይባላል፤ ዐቅል የጥበብ ተውህቦ”faculty” ነው፤ የሰው ልጅ በተፈጥሮ ጥበብን ይወዳል፤" ፊሎሶፍይ” φιλοσοφία የሁለት ቃላት ውቅር ነው፤" ፊሎስ” φίλος" ፍቅር” እና" ሶፎስ” σοφός" ጥበብ” ሲሆን" የጥበብ ፍቅር” ማለት ነው፤ ይህም ሥነ ጥበብ በውስጡ፦

 • ሥነ-አመክንዮ ”logic”፣
 • ሥነ-መንግሥት ”politics”፣
 • ሥነ-ምግባር ”ethics”፣
 • ሥነ-ዕውቀት ”epistemology”፣
 • ሥነ-ቋንቋ ”Linguistics”
 • ሥነ-ኑባሬ ”Ontology”፣
 • ሥነ-ውበት ”esthetics”፣
 • ሥነ-መለኮት ”theology”፣
 • ሥነ-እውነት ”metaphysics”፣

የመሳሰሉት እሳቦት ይዟል። ጥበብ”craft” እራሱ፦ ሥነ-ጥበብ፣ እደ-ጥበብ፣ ኪነ-ጥበብ እና አውደ-ጥበብ ለአሉታዊ ነገር ከተጠቀሙበት ምግባረ-እኩይ”witch-craft” ሲሆን በአውንታዊ ከተጠቀምንበት ምግባረ-ስናይ”art-craft” መማሪያም ነው፤ አላህ፦" አፈላ ተዕቂሉን” أَفَلَا تَعْقِلُون ይለናል፦ 21:10 *ክብራችሁ በውሥጡ ያለበትን መጽሐፍ ወደ እናንተ በእርግጥ አወረድን፤ አትገነዘቡምን*? لَقَدْ أَنزَلْنَآ إِلَيْكُمْ كِتَٰبًۭا فِيهِ ذِكْرُكُمْ ۖ أَفَلَا تَعْقِلُونَ

አትገነዘቡምን?” የሚለው ቃላት በአጽንዖትና በእንክሮት ልናጤነው የሚገባ ሃይለ ቃል ነው፤ ቁርአን ክብራችን በውሥጡ ያለበትን መጽሐፍ ነው፤ አዎ የሰው ልጆች ሊከብሩበት የሚችሉበት ጥበብ ይዟል።

ነጥብ ሁለት

 • ነቅል” -

ነቅል” نفل ማለት" አስተርዮ”epiphany” ማለት ሲሆን" ወሕይ” وَحْى ነው፤ አምላካችን አላህ ወደ ነብያችን””ﷺ”” ጥበብን አውርዷል፦ 4፥113 አላህም በአንተ ላይ መጽሐፍንና *ጥበብን* አወረደ፡፡ *የማታውቀውንም ሁሉ አስተማረህ*፡፡ የአላህም ችሮታ በአንተ ላይ ታላቅ ነው፡፡ وَأَنزَلَ ٱللَّهُ عَلَيْكَ ٱلْكِتَٰبَ وَٱلْحِكْمَةَ وَعَلَّمَكَ مَا لَمْ تَكُن تَعْلَمُ ۚ وَكَانَ فَضْلُ ٱللَّهِ عَلَيْكَ عَظِيمًۭا

ይህም ጥበብ ክብራችን በውሥጡ ያለበትን መጽሐፍ ቁርአን ነው፤ ቁርአን ጥበብ የተሞላ መጽሐፍ ነው፦ 10፥1" አሊፍ ላም ራ” ይህቺ *ጥበብ* ከተመላው መጽሐፍ ከቁርኣን አንቀጾች ናት፡፡ الٓر ۚ تِلْكَ ءَايَٰتُ ٱلْكِتَٰبِ ٱلْحَكِيمِ 30፥2 ይህች *ጥበብ* ከተመላው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ تِلْكَ ءَايَٰتُ ٱلْكِتَٰبِ ٱلْحَكِيمِ 36፥2 *ጥበብ* በተመላበት ቁርኣን እምላለሁ፡፡ وَٱلْقُرْءَانِ ٱلْحَكِيمِ

ስለዚህ ክብራችን በውስጡ ያለበትን ይህንን ጥበብ የተሞላ መጽሐፍ መገንዘብ ግድ ይላል ማለት ነው፤ የእሳት ሰዎች" የምናገናዝብ” በነበርን ኖሮ በነዳጅ እሳት ጓዶች ውስጥ ባልሆን ነበር ብለው ይፀፀታሉ፦ 67:10 የምንሰማ ወይንም *”የምናገናዝብ”* በነበርን ኖሮ በነዳጅ እሳት ጓዶች ውስጥ ባልሆን ነበር ይላሉ። وَقَالُوا۟ لَوْ كُنَّا نَسْمَعُ أَوْ نَعْقِلُ مَا كُنَّا فِىٓ أَصْحَٰبِ ٱلسَّعِيرِ

✍ከወንድም ወሒድ ዑመር                                     
 • ዘመናዊ ፍልስፍና modern philosophy የሚባለው የምዕራባውያን ፍልስፍና ከ17ኛው ክፍለ ዘመን ወዲህ ያለው ሲሆን ይህን አዲሱን ዘመን ጀመረ ተብሎ የሚታወቀው ፈረንሳዊው ደካርት ነው
 • የሳይንስ ፍልስፍና የሳይንስ መሠረቶችን ዘዴዎችን እና መዘዞችን በጥልቀት የሚያጠና የፍልስፍና ዘርፍ ነው ሳይንስን ከሌሎች የ ዕውቀት ዓይነቶች የሚለየው ምንድን ነው? ምን ዓይነት ዕውቀት ሳይንስ ሊባል ይችላል? ምን ዓይነትስ አይባልም
 • ያምናሉ ስለሆነም ይህን አላማ ወይም ለማስፈጸም ወይም ደግሞ ለማግኘት ሲጥሩ ይታያሉ ከዚህ በተጻራሪ በኅልውነት ፍልስፍና የሰው ልጅ ህይወት ከመፈጠሩ ኅልው ከመሆኑ በፊት የተጻፈ ትርጉምም ሆነ አላማ የለውም ስለሆነም የፍልስፍና አትኩሮት
 • ማኅበረሰባዊ ፍልስፍና በሰው ልጅን ማኅበራዊ ባህርይ ላይ የሚመራመር የፍልስፍና ዘርፍ ነው የማሕበራዊ ማንነት የፖለቲካዊ ሥነ ምግባር የተለያዩ ር ዕዮተ ዓለሞችን የሚዎጡ ኅግጋት ፍትሃዊነትን የሥነ ልቡናን ፍልስፍናዊ መሰረቶች እና
 • አጠፋ የአሪስጣጣሊስ ፍልስፍና ወገን ከዚህ በኋላ አነስተኛ ቢሆንም ለጊዜ ተለይቶ ቀረ ከፕሎቲኖስ 197 - 262 ዓም የኖረ ፈላስፋ በኋላ ግን አዲስ ፕላቶኒስት የተባለው ፍልስፍና ተነሥቶ በርቶ የአሪስጣጣሊስ ፍልስፍና በእርሱ ውስጥ ተጨመረ
 • ፍልስፍና ሥነ አምክንዮ ሥነ ምግባር ሥነ ዕውቀት የሳይንስ ፍልስፍና ቀልበኝነት ሐሳባዊነት ቁሳ አካላዊነት መዋቅራዊነት ኅልውነት ፋሺዝም ሶሻሊዝም ኮሚኒዝም ታዖይዝም
 • አስተዳዳሪዎች ከፕላቶ ፍልስፍና በላይ ምንም ይፋዊ ርዕዮተ አለም አላስተማሩም በ274 ዓክልበ. አርቄሲላዎስ ዋና አስተዳዳሪ ሆነና ተቋሙ ያስተማረው ርዕዮተ አለም ትምህርታዊ ተጠራጣሪነት ሆነ በዚህ ፍልስፍና ዘንድ ፍፁም እውነትን
 • አስተዋጽኦ አበርክቷል የሌብኒዝ ፍልስፍና እንደ ደካርት ፍልስፍና ቀልበኛ ይባላል ይህ ዓለም እግዚአብሔር ሊፈጥራቸው ይችላቸው ከነበሩ ዓለማት ሁሉ የተሻለ ነው የሚለው ድምዳሜው የሌብኒዝን ፍልስፍና ብሩህ ተስፈኛ በሚባል መደብ ስር እንዲታወቅ
 • Francis Bacon 1553 - 1618 ዓም. የኢንግላንድ ፈላስፋና ሳይንቲስት ነበር የሳይንስ ፍልስፍና እና የልማዳዊነት ፍልስፍና መሥራች ተብሏል ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት
 • ምክኑያዊነት rationalism ዕውቀት የሚገኘው በመሪ ሐሳቦች እና በምክንያት ነው የሚል የሐሳባዊ ዓይነት ፍልስፍና ነው በጥሩ አመክንዮ ሊደረስባቸው የማይችሉ ዕውቀቶችን ለምሳሌ ሥሜታዊነትን ሃይማኖታዊ ተዓምራትን ከሕዋሳት የሚፈልቁ
                                               

ሱፊዝም

አብዱልቃድር ጊላኒ አረብኛ: عبدالقادر الجنل نب የታወቀ ሼህ ነው። የተወለዱት መጋቢት 12/1070 አመተ ምህረት1 ረመዳን 470 አመተ ሂጅራ ጊላን፣ ሴልጁክስ ስርወ መንግስት ነው። የሞቱት 10/1158 አመተ ምህረት 11 ረቢ አልታኒ 561 አመተ ሂጅራ87 አመት ባግዳድ ነው።

Users also searched:

...
...
...