Back

ⓘ ዋሻ
                                               

ጎልጎታ

ጎልጎታ በአዲስ ኪዳን ወንጌሎች መሰረት በኢየሩሳሌም አካባቢ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ቦታ ስም ነው። ይህ ቦታ በዮሐንስ 19፡20 "ለከተማ ቅርብ ነበረ" ሲባል እንዲሁም በዕብራውያን 13፡12 "ከበር ውጭ" መሆኑን ይመሰክራል። በአራቱ ወንጌሎች ሁሉ ስለ ስፍራው ተመሳሳይ ታሪክ አለ፦ ማቴዎስ 27፡33፦ ትርጓሜው የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሆን ጎልጎታ ወደሚባለው ስፍራ በደረሱ ጊዜም፥ ማርቆስ 15፡22፦ ትርጓሜውም የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሆን ጎልጎታ ወደ ተባለ ስፍራ ወሰዱት። ሉቃስ 23፡33፦ ቀራንዮም ወደሚባል ስፍራ በደረሱ ጊዜ፥ በዚያ እርሱን ክፉ አድራጊዎቹንም አንዱን በቀኝ ሁለተኛውንም በግራ ሰቀሉ። ዮሐንስ 19፡17፦ ኢየሱስንም ይዘው ወሰዱት፤ መስቀሉንም ተሸክሞ በዕብራይስጥ ጎልጎታ ወደ ተባለው የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሉት ወጣ። በሉቃስ ወንጌል ያለው ስም ቀራንዮም ከግሪኩ ቃል Κρανίον /ክራኒዮን/ የራስ ቅል ደረሰ። ነገር ግን "ጎልጎታ" Γολγοθα የሚለው ስም ዕብራይስጥ ሳይሆን የአራማያ ቃል גלגלתא /ጉልጋልታእ/ የራስ ...

                                               

ሣራ

ለፊልሙ፣ ሳራን ይዩ። ሣራ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የአብርሃም ሚስትና የይስሐቅ እናት ነበረች። በዑር ከላውዴዎን ተወልዳ ስሟ በመጀመርያ ሦራ ሲሆን በኋላ እግዚአብሔር ወደ "ሣራ" ቀየረው። በኦሪት ዘፍጥረት 20፡12 ዘንድ፥ አብርሃም ለጌራራ ፍልስጥኤም ንጉሥ ለአቢሜሌክ እንዳለው፣ ሣራ የአባቱ ታራ ልጅ ሆና በእውነት እህቱ ነበረች። በኩፋሌ 10፡47 ደግሞ አብራም የአባቱን ልጅ ሦራን እንዳገባት ይገልጻል። ይህ አይነት ትዳር በእግዚአብሔር ሕገጋት የተከለከለው በሕገ ሙሴ ገና ወደፊት ነበር። ዘፍጥረት 17:17፥ ኩፋሌ 12:32 እንደሚለን የአብርሃም ዕድሜ መቶ ሲሆን የሣራ ዕድሜ 90 ዓመት ስለ ተባለ ከአብርሃም በኋላ 10 ዓመታት እንደ ተወለደች ይመስላል። ዘፍጥረት 23:1 እስከ 127 ዓመት በሕይወት ኖረች ይለናል። በኩፋሌው ዜና መዋዕል መሠረት ግን ሣራ በ2024 ዓመተ ዓለም ዐረፈች 14:22፣ ይህ ከአብርሃም ልደት 148 አመታት በኋላ ሊቆጠር ስለሚችል 10:30 እነዚህ ቁጥሮች ሁሉ አይስማሙም። የሣራ ዕድሜ በዘፍጥረት 23:1 እስከ ...

                                               

እንበረም

እንበረም በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የሙሴ፣ የአሮንና የማርያም አባት ነበረ። ኦሪት ዘጸአት ስለ እንበረም ጥቂት መረጃ ቢገኝም፣ በመጽሐፈ ኩፋሌ፣ በቁራንና እንዲሁም በሌሎች ምንጮች ተጨማሪ ልማዶች አሉ።

                                               

መልከ ጼዴቅ

መልከ፡ ጼዴቅ በ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 14:18-20 የተጠቀሰ ንጉሥና ቄስ ነበረ። በዚያው ምንባብ መሠረት፣ አብራም እነኮሎዶጎሞርን ካሸነፈ በኋላ፣ የሰዶም ንጉሥ ባላ ምርኮውን በምላሽ እንዲቀበለው አብራምን ባገኛኘው ጊዜ፣ "የሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ፤ እርሱም የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነበረ። ባረከውም፦ አብራም ሰማይንና ምድርን ለሚገዛ ለልዑል እግዚአብሔር የተባረከ ነው፤ ጠላቶችህን በእጅህ የጣለልህ ልዑል እግዚአብሔርም የተባረከ ነው አለውም። አብራምም ከሁሉ አሥራትን ሰጠው።" የሳሌም ሥፍራ በኋላ እየሩሳሌም የተባለው ከተማ እንደ ሆነ በአብዛኞቹ ይቀበላል። መልከ ጼዴቅ እንደገና በመዝሙረ ዳዊት 109 110 ይጠቀሳል፦ "እንደ መልከ ጼዴቅ ሥርዓት አንተ ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ፥ እግዚአብሔር ማለ አይጸጸትም።" በአዲስ ኪዳን ደግሞ ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ዕብራውያን ሲጽፍ በ5፡6 ይህ መዝሙር ስለ መሢሕ ትንቢት መሆኑን አውቆ ይጠቅሰዋል። በምዕራፍ 6፡20 ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ...

ዋሻ
                                     

ⓘ ዋሻ

ዋሻ ተፈጥሯዊ የሆነ እና በመሬት መቦርቦር የተፈጠረ ክፍተት ነው። ይህ ክፍተት ዋሻ ለመባል ቢያንስ ሰው የሚያስገባ መጠን ሊኖረው ይገባል። ሥነ-ዋሻ የሚባለው የሳይንስ ዘርፍ በዋነኛነት እንደ ዋሻ ያሉ ክፍተቶች እና አካባቢያቸውን ያጠናል።

                                     
  • ዋሻ ሚካኤል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ነው
  • ዋሻ ገብርኤል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ነው
  • ከምባታ ዋሻ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ነው
  • ጎባ ዋሻ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ነው
  • ግሽ ዋሻ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ነው
  • ታቦት ዋሻ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ነው
  • የገም ዋሻ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ነው
  • እንዶት ዋሻ ኮሮማች ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ነው
  • ዓፄ ዋሻ ማርያም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ነው
  • የምትመክተው ጋሻ የምትሰወርበት ዋሻ የአማርኛ ምሳሌ ነው የምትመክተው ጋሻ የምትሰወርበት ዋሻ የአማርኛ ምሳሌ ነው

Users also searched:

...
...
...