Back

ⓘ የብሪታንያ መንግሥት
የብሪታንያ መንግሥት
                                     

ⓘ የብሪታንያ መንግሥት

የብሪታንያ መንግሥት ኢንግላንድና ስኮትላንድ በ1699 ዓም እንደ ታላቅ ብሪታንያ ከተዋሐዱ ጀምሮ ከሌሎች ባህር ማዶ ጥገኛ ግዛቶች ጭምር ማለት ነው።

ከ1699 ዓም አስቀድሞ የኢንግላንድ መንግሥት በአሜሪካ በአትላንቲክ ውቅያኖስ አጠገብ፣ እንዲሁም በካሪቢያን ባህር ዙሪያ አንዳንድ ቅኝ አገራት መሠርተው ነበር። በ1775 ዓም ከአሜሪካዊ አብዮት ቀጥሎ 13ቱ ቅኝ አገሮች ተነቅለው የራሳቸው አገር ዩናይትድ ስቴትስ ሆኑ። ካናዳ ግን ለዩናይትድ ኪንግደም ግዛት ሆና ቀረች።

የብሪታንያ ፪ኛ መንግሥት የተባለው ከዚህ በኋላ በተለይ በእስያ፣ በአፍሪካና በአውስትራሊያ ይስፋፋ ጀመር። የግዛቱም ጫፍ በ1912 ዓም ያህል ተከሰተ። ከ2ኛ ዓለማዊ ጦርነት ቀጥሎ ብዙዎቹ ቅኝ አገሮቿ ነጻነታቸውን በሰላማዊነት አገኙ። በአሁኑ ሰዓት ለዩናይትድ ኪንግደም 14 ጥቃቅን ባህር ማዶ ግዛቶች ብቻ ቀርተዋል። በተጨማሪ የዩናይትድ ኪንግደም ንግሥት ዳግማዊት ኤልሳቤጥ እስካሁን የሌሎች 15 አገራት ንግሥት ሆነው ቀርተዋል።

                                     
 • በ1699 በመዋሐዳቸው አንድ ላይ ዩናይትድ ኪንግደም ሆነዋል ከዚህም በላይ እስካሁን አንዳንድ ባዶ ማዶ ግዛቶች አሏት የብሪታንያ መንግሥት ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • ውቅያኖስ ጋር ድንበር ትጋራለች አውሮፓውያን አካባቢውን ማሰስ የጀመሩት ከ፲፱ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ሲሆን የብሪታንያ መንግሥት የምሥራቅ አፍሪካ ፕሮቴክቶሬትን በ1895 እ.ኤ.አ. አቋቁሟል ይህ ፕሮቴክቶሬት በ1920 እ.ኤ.አ. የኬንያ
 • የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት ወይም ቻጎስ ደሴቶች የብሪታኒያ ባህር ማዶ ግዛት ሲሆን በታንዛኒያ እና እንዶኔዝያ መሀል ይገኛል ግዛቱ ስድስት አቶሎች atolls ሲኖሩት ከአንድ ሺህ በላይ የሆኑ ትናንሽ ደሴቶችን ያጠቃልላል በአጠቃላይ
 • መጀመርያ ግዛቶችን መሠረቱ ከ1662 እስከ 1949 ዓም ድረስ የአሻንቲ መንግሥት ባካባቢው ቆየ በ1894 ዓም ይህ የብሪታንያ አሻንቲ ጥብቅ ግዛት ሆነ ከ1949 ዓም አስቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጥገኛ ግዛት ሲሆን በወርቅ ሀብቱ ምክንያት
 • 1815 1855 1866 ዓም ብሪታንያ አገሩን ቢወረሩም ሊገዙት አልቻሉም በመጨረሻው ጦርነት ግን በ1888 ዓም የብሪታንያ ሃያላት ድል አድርገው የአሳንቴ ግዛት ያዙ አሳንቴ ብሔር በ1892 ዓም ካመጹ በኋላ በ1894 ዓም ብሪታን የጎልድ
 • የቅራኔም ድምጽ ከመስጠት ተቆጥበዋል ኢትዮጵያ እና ብሪታንያ ከነኝህ ከአሥር አገሮች መሀል ይገኛሉ ኅዳር ፲፩ - የብሪታንያ አልጋ ወራሽ ልዕልት ኤልሳቤጥ የአሁኗ ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ በለንደን ዌስትሚንስተር አቤ ሌፍተናንት አሁን
 • የመርዝ ጋዝ ፈሰሰች መጋቢት 5 - የብሪታንያ መርከቦች በቺሌ አጠገብ የጀርመን መርከብ ድሬስዴንን አሰመጡት መጋቢት 5 - ብሪታንያ ፈረንሳይና ሩሲያ በስምምነት ቁስጥንጥንያ ከጦርነቱ በኋላ ለሩሲያ መንግሥት እንዲሆን ተስማሙ መጋቢት 9 - እንግሊዞች
 • መንፈቅለ መንግሥት በእስፓንያ አገር ሚጌል ፕሪሞ ዴ ሪቤራ ፈላጭ ቁራጭ በይፋ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኑ መስከረም 12 ቀን ጉስታፍ ሪተር ቮን ካሕር የባየርን ክፍላገር ጀርመን ፈላጭ ቁራጭ አስተዳዳሪ ሆኑ መስከረም 15 ቀን የብሪታንያ ጥብቅና
 • ማርቆስ ደግሞ ፪፻፹፬ ቀናት ይቀራሉ ፲፱፻፵፮ ዓ.ም. በኡጋንዳ የቡጋንዳ ንጉሥ ዳግማዊ ኤድዋርድ ሙቴሳ በአገሪቱ የብሪታንያ አስተዳደሪ ሰር አንድሩው ኮሄን ተሽረው በስደት ወደለንደን ሄዱ ፲፱፻፶፫ ዓ ም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በጋና ላይቤሪያ
 • ዓ ም - የብሪታንያ ተወላጁ የሥነ ቅርስ ባለሙያ ሃዋርድ ካርተር የጥንታዊ ግብጽ ንጉሥ ቱታንኻሙንን ቤተ መቃብር ከፈተ ፲፱፻፴፮ ዓ ም - ሊባኖስ ነጻነቷን ከፈረንሳይ ተቀዳጀች ፲፱፻፶፫ ዓ ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በቅርብ
 • ደግፎ በደሴቱ ላይ አዲስ ከተማ ለመመሥረት ፈቃድ በዚያ አገኙ የብሪታንያ ቅኝ አገርና ንግድ ጣቢያ ሆኖ በቶሎ አደገ በ1815 ዓ.ም. ጆሖር ደሴቱን ለእንግሊዝ መንግሥት ሸጠው በብዛት በሲንጋፖር የሰፈሩት ሰዎች ቻይናዊ ነበሩ ከ1934

Users also searched:

...
...
...