Back

ⓘ ናስ ዘመን
ናስ ዘመን
                                     

ⓘ ናስ ዘመን

ናስ ዘመን ወይም የነሐስ ዘመን በ "ሦስቱ ዘመናት" አስተሳሰብ ከድንጋይ ዘመንና ከብረት ዘመን መካከል የነበረው ዘመን ነው። በአጠቃላይ እንደ ተለመደ ከ3125 እስከ 1200 ዓክልበ. ያህል ያመልክታል። በዚህ ዘመን አብዛኞቹ መሣርያዎችና እቃዎች የተሠሩ ከናስ ነበር።

የናስ ጥቅም በጥንታዊ ግብጽ ከ3125 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ ይታወቅ ነበር። ሆኖም በሰርቢያ አውሮፓ የተገኙ የናስ ቅርሶች ከ7000 ዓክልበ. እንደ ሆኑ በአንዳንድ ሥነ ቅርስ ሊቆች ተብለዋል፤ ይህ አቈጣጠር ተከራካሪ ነው።

የብረት ቀለጣ ምናልባት ከ1880 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ በሐቲ አገር ይታወቅ ነበር ካሩም ይዩ። ዳሩ ግን የብረት መሣርዮች በጅምላ ተሥረው የነሐስ እቃዎች የተኩ ከ1200 ዓክልበ. በፊት አልሆነም። ከ1200 ዓክልበ. በኋላ "የብረት ዘመን" ሊባል ይችላል። የብረት ጥቅም ደግሞ በአውሮፓ፣ በእስያና በአፍሪካ በሙሉ ከ400 ዓክልበ. በፊት ተስፋፋ። የናስ ቀለጣም በደቡብ አሜሪካ ይታወቅ ነበር፤ ከ800 ዓም ያህል በኋላ እስከ መካከለኛ አሜሪካ ድረስ ተስፋፋ፤ ከሜክሲኮ ስሜን ግን አውሮፓውያን ሳይገቡ ቀለጣ ከቶ አልተገኘም።

                                     
  • ወደእናታቸው አገር ወደ ጫቀታ ተመለሱ በላይ ዘለቀ ያባቱን ደም ለመመለስ ተኩስ እየተማረ አደገ አደገና ያባቱን ናስ ማሰር ባለ ነሐስ ማሰርያ ውጅግራ ጠመንጃ ይዞ ወደ አባቱ አገር ወደ ለምጨን ቢቸና ተሻገረ አባቶቻቸው የተገደሉባቸው
  • የተወለደችውን ሴት ልጁን በትንሽ ገቢ ለማሳደግ እንዴት እንደታገለ ነበር በዚህ ጊዜ የኤምኔም የግጥም ዘይቤ እንደ ናስ እና ኤዚ የተባሉ የራፕ ሙዚቃ አቀንቃኞች አይነት ዘይቤ ነበር ሥራዎቹ እንደወደፊቱ ቀልደኛ እና ቁጡ አልነበሩም ኢንፊኒት

Users also searched:

...
...
...