Back

ⓘ የብረት ዘመን
                                     

ⓘ የብረት ዘመን

የብረት ዘመን በ "ሦስቱ ዘመናት" አስተሳሰብ ከናስ ዘመን ቀጥሎ የነበረው ዘመን ነው። በአጠቃላይ እንደ ተለመደ ከ1200 ዓክልበ. ያህል ጀምሮ ያለው ዘመን ያመልክታል። በዚህ ዘመን አብዛኞቹ መሣርያዎችና እቃዎች የተሠሩ ከብረት ነበር።

የብረት ዶቃዎች በጥንታዊ ግብጽ ጥንታዊ መንግሥት 3000 ዓክልበ ያህል ተገኝተዋል፤ እነዚህ ከተፈጥሮ በረቅ ብረት ተደቀደቁ እንጂ አቃላጮቻቸው ለብረት ቀለጣ በቂ ሙቀት አያሞቁም ነበር። የናስ ቀለጣ ግን መዳብና ቆርቆሮ ያውቁ ነበር።

የብረት ቀለጣ ምናልባት ከ1880 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ በሐቲ አገር ይታወቅ ነበር ካሩም ይዩ። ዳሩ ግን የብረት መሣርዮች በጅምላ ተሥረው የነሐስ እቃዎች የተኩ ከ1200 ዓክልበ. በፊት አልሆነም። ከ1200 ዓክልበ. በኋላ "የብረት ዘመን" ሊባል ይችላል። የብረት ጥቅም ደግሞ በአውሮፓ፣ በእስያና በአፍሪካ በሙሉ ከ400 ዓክልበ. በፊት ተስፋፋ። ዓረብ ብረት የሚባሉት ጠንካራ ብረት ውሁድ አይነቶች ከ300 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ ከሕንድ አገር ታውቀዋል። ይህም ዓረብ ብረት በ1 ዓም ግድም በታንዛኒያ ይሠራ ጀመር፤ በአውሮጳ ግን ዓረብ ብረት ከ900 ዓም ያህል በፊት አልተሠራም።

የ "ሦስቱ ዘመናት" አስተሳሰብ በመጀመርያ በጥንት በተደረጀው ወቅት፣ "አሁን በብረት ዘመን ውስጥ ነን" የሚል አስተሳሰብ ነበር። ስለዚህ የብረት ዘመን ልክ መቼ እንደ ተጨረሰ አልተወሰነምና ልዩ ሀሣቦች አሉ።

 • 1 ዓም ጨረሰ፣
 • መቸም አልጨረሰም፣ እቃዎች እስካሁን በብረት እየተሠሩ ነውና።
 • እስከ የኢንዱስትሪ አብዮት አዲስ ቴክኖሎጂ፣ 1750 ዓም. ግድም ድረስ ቆየ፣ ወይም
 • 1000 ዓም ጨረሰ፣
                                     
 • ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ የቀዩን ምድር የበለፀገ ብረታዘል መሬት የብረት ኢንዱስትሪው ፍለጋ ባደረገበት ወቅት ሐገሪቱን ወደኢንዱስትሪ ግስጋሴ ውስጥ አስገብቷቷል ዋና መስሪያ ቤቱን በሉክሰምበርግ ከተማ ያደረገው የአለማችን ታላቁ የብረት አምራች
 • ከቻሉ ቀዳሚ ሰዎች አንዱ ግሪካዊው ፈላስፋ አናክሳጎራስ ነበር ፀሓይ በእሳታዊ ነበልባል የምትንቀለቀል እጅግ ግዙፍ የብረት ኳስ እንጂ የሄሊዮስ ሰረገላ እንዳልነበረች በምክንያት የተደገፈ ትንተና አቀረበ ይህንን እንደ ኑፋቄ የተቈጠረ ሐተታ
 • ይህን በመቃወም ከኔ ጋር ጥል ጀመሩ አንተ ግን በስራት በሚመሩ ወታደሮች ታሸንፋለህ አልባሌ የብረት ኳስ ፈርተው የሚወዱኝና የሚከተሉኝ ሰወች ጥለውኝ ጠፉ አንተ ጥቃት ስታደረስ ከነርሱ ጋር አልነበርኩም
 • ቀርቶ ነበር እነሆ አልጋው የብረት አልጋ ነበረ እርሱ በአሞን ልጆች አገር በረባት አለ ርዝመቱ ዘጠኝ ክንድ ወርዱም አራት ክንድ በሰው ክንድ ልክ ነበረ ራፋይም ደግሞ በኦሪት ዘንድ በሎጥ ዘመን ከዮርዳኖስ ምሥራቅ የተገኘ ወገን
 • ፔንሲልቬኒያ ፖሊሶች 19 የማዕደን ሰራተኞች በእልቂት ገደሉ 1915 - የእንግሊዝ አስተዳደር በፍልስጤም ጀመረ 1982 - የብረት መጋረጃ በኰሙኒስት ሃንጋሪና በኦስትሪያ መሃል ተከፍቶ ወዲያው ብዙ ሺህ ጀርመኖች ወደ ምዕራብ ፈለሱ 1994 - አራት
 • ዓክልበ. ግድም ማረሻ በሱመር 1900 ዓክልበ. ግድም የፈተና ድንጋይ ሕንዱስ ሸለቆ ሥልጣኔ ብርሌ ፊንቄ የብረት ቀለጣ ሐቲ 1520 ዓክልበ. ግድም የውሃ ሰዓት ግብፅ 660 ዓክልበ. ግድም መሀለቅ ልድያ 500 ዓክልበ
 • አበርክቷል ለምሳሌ ምድር በምታፈልቀው መግንጢሳዊ መስክ ምክንያት ሰወች ኮምፓስ ሰርተው አለምን እንዲዞሩ አስችሏል በአሁኑ ዘመን ተሽከርካሪ የመግነጢስ መስኮች ኤሌክትሪክ ለማመንጨትና የኤሌክትሪክ ሞተሮችን ለማንቀሳቀስ በመርዳት የዘመናዊ ህይወት
 • እናም በ1846 አሌክአንደር ባ. Alexander Bain የኬሚካል ቴሌግራፍን በመጠቀም የኤሌክትሪክ ዥረት ሲግናል የብረት ጠቆሚን በወረቀት ላይ የቀለም ምልክት እንዲያደርግ በማድረግ ከዛም እነዚህን ምልክቶችንም በሌላ ጊዜ መተርጎም ያመለክታል
 • በኪንግስተን ጃማይካ በሌቦች ተገደለ 1981 - ቮየጀር የተባለ ሰው ሰራሽ መንኮራኩር በኔፕቱን ፈልክ አለፈ 1982 - የብረት መጋረጃ በኰሙኒስት ሃንጋሪና በኦስትሪያ መሃል ተከፍቶ ወዲያው ብዙ ሺህ ጀርመኖች ወደ ምእራብ ፈለሱ ነሐሴ 22 ቀን
 • አቅም በእግዚአብሔር ብየዋለሁ ያሰሩልን አባይ ፍልውሃ.. መንገዱ ቢሠራ ከፍተኛ የእምነበረድ ክምችት ከፍተኛ የብረት ምርት የቅባትና የሰሊጥ እንዲሁም የበርበሬ ምርት በብዛት ያለበት ነው ከደ ኤልያስ አባይ ፍል ውሃ 17 ኪ.ሜ

Users also searched:

...
...
...