Back

ⓘ አጭር የአማራ ማታገያ ሀሳብ
                                     

ⓘ አጭር የአማራ ማታገያ ሀሳብ

አማራ…. ምን ከማን ከየት ወዴት ለምን እንዴት?

በአገናኝ ከበደበወልዲያ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሳይንስ ረዳት ፕሮፌሰር፡ አርታኢ ፡ ጦማሪ፡ የፐፕሎን አካዳሚ ሜንተር እና የኤስኤኤስ ወጣቶች ተመራማሪ አባል፣ የስልክ አድራሻ፡ 0924490970፤ የኢሜል አድራሻ፡ agenagnkebede gmail.com

ከሁሉም ማስተዋል ይቅደም

በ1960ዎቹ የስልጣን ጥመኝነት ጥላቻ የቅኝ ገዥ ፍላጎት አስፈፃሚ የኢትዮጵያን የወቅቱን የፖለቲካ አሰላለፍ ያልተረዱ የተዘበራረቀ የፖለቲካ አላማ ያላቸው እና በስሜት ያበዱ እንደነ ኦነግ ሕዋሓት መኢሶን እና ኢህአፓ የመሳሰሉት የፖለቲካ ሀይሎች የነበሩበት ወቅት ነዉ፡፡ የገባዉም ያልገባዉም የመገንጠል ፍላጎት ያለዉም የሌለዉም ከዉጭ ጠላት የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለትም የማይደረግለትም በአንድ ላይ ጃንሆይ ላይ ተነሱ፡፡ ግራ የገባቸው ቅኑ ንጉስ ማስተዳደር ከቻላችሁ ዙፋኑ ይሄው ብለው ስልጣናቸውን ለቀቁ፡፡ አለቀ!!! የመንጋ ፖለቲካ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያን ሽባ አደረጋት!!! ንጉሱ ከስልጣን ወረዱ!!! የስልጣን ጥመኛ የሆነ ሀይል በያዘው አፈሙዝ እነ መኢሶንን እያሰፈራራ ስልጣን ላይ ቁብ አለ፡፡ ዲፕሎማቶች ሚኒስተሮች እና የጦር ጀኔራሎች ተረሸኑ፡፡ ይሄዉ የፖለቲካ ብስለት የሌለዉ ሀይል የኢትዮጵያን እንቁ ልጆች መቁረጥ ጀመረ፡፡ መንጋዉም ተፀፀተ እንደገና ደርግን አወገዘ ግን አሁንም መንገዉ ላይ የጥይት ናዳ ወረደ፡፡ ከዚህ ላይ ብዙ ትዉልድ አለቀ፡፡ ይህን ሁሉ የወለደው አለማስተዋል እና ሰሜት ያነገበ የመንጋ ፖለቲካ ነው፡፡ ሁሉም ከንጉሱ በኋላ የተሻለ መንግስት መጥቶ የተሻለ ሂወት የሚቀጥል መስሎት ነበር፡፡ ነበር ነው፤ ግን አልሆነም፡፡ ከአፄ ሐይለ ሥላሴ በኋላ ሀገር የሚያስተዳደር ብቁ ሀይል አልነበረም፡፡ ሁሉም ሀገሪቱ እና ህዝቡ በማያውቁት የሶሻሊዝም የፖለቲካ መጠጥ ሰክሯል የሀገሩን ፖለቲካ መረዳት ከብዶታል፡፡ደርጉ ደግሞ መልክህ አላማረኝም በማለት የሰከረዉንም ያልሰከረውንም ይረሽናል፡፡ ከጥይት ቀላ የተረፈው ትዉልድ የደርጉ ደካማ ያገር ዉስጥ እና የሀገር ዉጭ ፖለቲካ ለፈጠረው እሳት ማገዶ ሆነ፡፡ በመጨረሻም ባልተጠበቀ መንገድ የፖለቲካ ብስለት የሌለዉ ወታደራዊ ሀይል ህዝቡን እንዳሰቃየ ሕዋሓት በሚባል ሌላ የኢምፐሪያሎች ባሪያ የሆነ ባንዳ የፖለቲካ ስርዓት ተተካ፡፡ የሀገሪቱ እና የህዝብም ስቃይ ለ 27 ዓመታት ቀጠለ፡፡ በተለይ ይህ ማፊያ የፖለቲካ ድርጅት አማራ-ጥል ማኒፌስቶ እና ህገ-መንግስት ከማዘጋጀት እስከ አማራ የዘር ጭፍጨፋ የደረሰ ኢ-ህጋዊ ኢ-ሰባዊ እና ኢ-ሞራላዊ ስራ በመስራት የነጭ አለቆችን አስደሰተ፡፡ ኋላም ቁጭት በወለደው መራር የአማራ ትግል ለመቀበር በቃ!!! በመጨረሻም እኔም የዉስጥ ትግል አደርጌአለሁ የሚል ከዚያው ከህዋሓት የወጣ ግን በህዋሓት አስተምሮ ያደገ የካቢኔ ስብስብ ብልፅግና በሚል ስያሜ ስልጣኑን ያዘ፣ ስልጣኑን በያዘ ንጋት ከፍተኛ ድጋፍ ያገኘዉ ከአማራ ህዝብ በኩል ነበር፤ ግን በማግስቱ አማራ የለመደውን ሞት ባለመደው ሰይጣን መጎንጨት ጀመረ! የአማራ ስቃይ መቆም አልቻለም! ጭራሽ የዚህ የፖለቲካ አመራሮች አማራ ጠሎችን በማሰባሰብ በአደባባይ አማራ ላይ የዘር ፍጅት አውጀው አማራዉን ማሰገደል ቀጠሉ…. ወዳጀ በ1960ዎቹ የተፈጠረች አለማስተዋል ይህን ሁሉ መከራ ወለደች!!! እስቲ እያስታዋልን!!

1. መግቢያ

ወደ ዋናዉ ፅሁፍ ከመግባታችን በፊት በወፍ በረር የ አምሓራ ምንነትን ከስረወቃላዊ ነገዳዊ እና ብሄራዊ ትንታኔ ጋር አያይዘን እንመለከታለን፡፡ ከስረወ-ቃል አኳያ አምሓራ ማን ነዉ የሚለዉን በተመለከተ የአለቃ ታየ ገብረ-ማሪያምን አና የአቶ አጽሜን ሀሰብ ጨምቆ መመልከቱ ጥሩ ነዉ፡፡፡ሙህራኑ አምሓራ የሚለዉ ቃል ከእብራይስጥ ሂሜያርት ከሚባል ቃል እና ከግዝ አም-ሓራ ከሚባል ቃል ሊመጣ እንደሚችል ግምታቸዉን ከአስቀምጡ በኋላ አምሓራ የሚለዉን ቃል ጨዋ ሀያል ህዝብ እና ነፃ ህዝብ በማለት ይተነትኑታልታየ፣1898፡፡ ዓስራት2008 የአለቃ ታየን የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ መፅሀፍ እና የመራሪስ አማንን መፅሀፈ ኢብርሐት አጣቅሶ እንደፃፈዉ የአምሓራ ነገዳዊ የዘር ግንደ ከሴም ግንድ ከሆነው አርፋክሳድ የሚመዘዝ ነዉ፡፡ አምሓራ ሴማዊ ህዝብ ነዉ፡፡

ሌላዉ የአምሓራ የብሄር ማንነት ጉዳይ ነዉ፡፡ አዲስ አበባ ዪኒቨርሰቲ2006 የአማራኛ መዝገበ ቃላት በሚል እርእስ ባሳተመዉ መፅሀፉ ብሄርን አንድ አይነት ባህል እና ስነ-ልቦናዊ አመለካከት ያለዉ በታሪክ እና በኢኮኖሚ የተሳሰረ ህዝብ በማለት ይገልፀዋል፡፡ አንቶኒ ሰሚዝ የሚባል ሙህር በ2001 እ.ኤ.አ በፃፈዉ የብሄር ማንነት አተረጓጎም በሚለዉ መፅሀፉ ብሄር ማለት በባህል እሳቤ በትዉስታ በቋንቋ በዘር ግንድ እና በታሪክ አንድ የሆነ የማህበረሰብ ስብስብ ነዉ ይላል፡፡፡ አምሓራ ከላይ በተጠቀሱት የብሄር ትርጓሜ ሚዛን ሲታይ ብሄር ነዉ፡፡ በሁሉም አቅጣጫ የሚኖር አምሓራ ተመሳሳይ ባህል አለዉ አንድ የሚያደረገዉም የታሪክ ገድል አለዉ፤ ተመሳሳይ ስነልቦናዊ ስሪትም አለዉ፤ ከዚህም በተጨማሪ የራሱ የዘር ግንድ አለዉ!!!!

ሁኖም አንዳንድ በበታችነት ስሜት የተጠቁ እንዲሁም በአምሓራነት መሰዋት ኢትዮጵያን ማቆየት የሚሹ የ1960 ፀረ- አምሓራ ሙህራን ፀረ-አምሓራ-ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኞች እና ድንዙዝ ተከታዮቻቸዉ አምሓራን ከሀይማኖት ከቋንቋ እና ከኢትዮጵያዊነት ጋር በማላተም እንዲሁም የአምሓራ መኖሪያ የሆኑ የወሎ የሽዋ የጎጃም እና የጎንደር ክፍለ-ሀገራትን እንደማንነት በመቁጠር አምሓራ የሚባል ማንነት የለም ይላሉ፡፡ ፀረ- አምሓራ ሙህራኖች አምሓራን በስሜን ኢትዮጵያ ብቻ በተለያዩ አከባቢወች የሚኖር የአማረኛ ቋንቋ ተናጋሪ እና የኦርቶዶክስ ሀይመኖት ተከታይ የሆነ ማህበረሰብ ይሉታልዓስራት፣2008 እና ይሁኔ፣2010፡፡ፀረ-አምሓራ-ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኞች የግል ጥቅማቸዉን ለማስጠበቅ ስልጣን ለመያዝ የኢትዮጵያን ሀብት ለመመንዘር ኢትዮጵያን እየጠበቀ ያለዉን አምሓራ ማዳከም ስላለባቸዉ አምሓራ ጨቆኝ ሌላዉ ተጨቋኝ ነበር የሚል ትርከት ፈጥረዉ ይታያሉግርማ፣2008፡፡

ይህ ለዘመናት የቆየ ኢ-ተገቢያዊ የፀረ-አምሓራ ሙህራን እና የፀረ-አምሓራ-ኢትጵያ ፖለቲከኞች ስራ በአንድ በኩል አምሓራ ግላዊ ባህሪ አንዲያዳብር እና በህልዉናዉ ላይ የተጋረጠበትን አደጋ እንደ ብሄር አንድ ሁኖ እንዳይመክት ትልቅ እንቅፋት ሁኖ ይገኛል፡፡ በሌላ በኩል በኢትዮጵያ የተለያየ ክፍል ያሉ ብሄሮች አምሓርን ጠላት እና ገፊ አድረገዉ አምሓራዉ ላይ እሰር እና ግድያ እእዲፈጽሙ መንገድ የከፈተ ነዉ፡፡

ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀልA whip makes a jittery cry after flogging እንደሚባለዉ ከአስራ ስድስተኛዉ ክፍለ ዘመን ጀምሮ አምሓራ በኦሮሞ እና በአዳል ሱልጣኖች መሳደዱ ሳያንሰዉ፤ እንዲሁም ለባለፉት አመታት በአባገነናዊ የደርግ ስርዓት እንዲሁም በትህነግ አስተዳደር የደረሰበት የግፍ ጠባሳ ገና ሳይደርቅ ጭራሽ በግልባጭ ለባለፉት ችግሮች ሁሉ አምሃራ ተጠያቂ ሁኗል፡፡ ስለዚህ አምሓራዉ አንድነቱን አጠነክሮ እና ህለዉናዉን አረጋግጦ እራሱን ያድን ዘንድ እና ኢትዮጵያን ያቆይ ዘንድ የአምሓራ መደራጀት ብሄርተኝነት እና ህልዉናን የማቆየት አስፈላጊነት ላይ ግንዛቤ መፍጠር አስፈላጊ ነዉ፡፡

2. ነፍጥ የአማራ የሰላም ምንጭ

ከአፍሪቃይቱ አልጀሪያ የሚገኘዉ የመካከለኘዉ ክፍለ ዘመን የፖለቲካ የፍልስፍና እና የሀይማኖት ሰዉ ቅዱስ ኦግሰቲን ሰላም ዳቦ አይደለም ይልሃል፡፡ አንድ ዳቦ ለአንተ በቂ ብቻ ሳይሆን ሊበዛብህም ይችላል፡፡ ወደ ዳቦ ቤት ጎራ ብለህ አንድ ዳቦ ገዝተህ ለብቻህ ስትበለዉ ለራስህ ብዙ እና በቂ ሁኖ እራብህን ሊመክትለህ ይችላል፡፡ ሁኖም የገዛኸዉን ዳቦ ወደ አፍህ ከመድረሱ በፊት ለሌላ ሰወች ስታከፋፍለዉ ደግሞ ያንተን ድረሻ ጨምሮ ለሁላችሁ የሚታደለዉ የዳቦ መጠን ትንሽ ነዉ፡፡ ሰላም ግን ከዚህ በተቃራኒዉ ነዉ፡፡ ሰላምን ከሁሉም ጋር ስትካፈል የሰላም መጠኑ ቢበዛ እንጅ አያንስም፤ አንተም ብትሆን ሰላምህ ይበዛልሃል፡፡ ግን የኦሮሞ ፖለቲከኞች እኔ ብቻ ሰላም ከሆንኩ ሌላዉ የራሱ ጉዳይ ለሌሎችም ቢሆን ሰላምን አላካፍልም፤ ሰላምንም ሌሎች እንዳያገኙ እከለክላለሁ በማለት ነጋ ጠባ ከገኙት ጋር መናከስ ይዘዋል፤ አምሓራዉስ ቢሆን እነሱ ማጋራት ያልፈለጉትን ሰላም ብቻዉን ለምን ይፈልገፋል!!! አምሓራ የራሱን ሰላም መፈለግ አለመት፡፡ ምን አልባት ያሰላሙ ነፍጡ ነው፡፡

3. ዉክልና

ለባለፉት ሀያ ሰባት ሲደመር ሶስት አመታት አማራ በኢትዮጵያ ህገ-መንግስት የፖለቲካ ይሁን የኢኮኖሚ ተቋም ተወክሎ አያዉቅም፤ በማንነቱ ተገሏል ተዘልፏል እንዲሁም ተሰዷል፡፡ ቻርለስ ቴለር የሚባል የፖለቲካ ሙህር በሚታወቅበት" poltics of recognition” ፅሁፉ አንድ አካል ዉክልና አጣ የሚሉት እዉነት በዚያ አካል ላይ የተሰራ የታሪክ መዛባትን የሀሰት ታሪክ ትርከትን እና ስም ማጥፋትንም ጭምር ያካትታል ብሎ ተንትኖ ባስቀመጠው ፅሁፍ መሰረት የአማራን ሁኔታ ስናይ አማራ በኢትዮጵየያ ዉስጥ በሁሉም ዘርፎች ዜሮ ዉክልና ነበረው፡

4. አምሓራዉ ላይ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች

4.1. የበላይነተን ሱስ የማስቀጠል ፖለቲካ the legacy of addicted snob

ይህ የፖለቲካ አካሄድ በህዋሓት ሰዎች እየተተገበረ ሲሆን አሁንም የኦሮሞ ፖለቲከኞች በብልፅግና ስም የኢትዮጵያን ፖለቲካ እና ኢኮኖሚ በመቆጣጠር የበላይ ሁነዉ መኖር የሚፈልጉበት አካሄድ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በኦሮሞ ፖለቲከኞች እና ኢሊቶች ጭምር ኦሮሙማ የሚባል ፕሮጀክት በመቅረጥ የኢትዮጵያን ብሄር ብሄረሰቦች የመሰልቀጥ ተግባር ስራ ላይ ነው፡፡ ኦሮሙማ የሴምን ፖለቲካ ማጥፋት እና ሀበሻን ማጥፋት ሌላ አጀንዳው ሲሆን፤ በዚህ ፕሮጀክት ኤርትራዎች ጭምር የኦሮሙማ ኢላማ ናቸው፡፡ ኦሮሙማ የምስራቅ አፍሪካን ፖለቲካ ያፈርስ ዘንድ እና ሴምን ያጠፋ ዘንድ ጠንካራዉን የአማሃራን ህዝብ እና ክልልን ያገለለ ኢፍታዊ የስልጣን ክፍፍል እንዲሁም በተለየ መልኩ ኢፍታዊ የሆነዉ የኢኮኖሚ እና የሀብት ስርጭትን ያደርጋል፡፡ በአጠቃላይ የበላይነተን ሱስ የማስቀጠል ፖለቲካ the legacy of addicted snob ከህዋሓት ወደ ኦሮሞ ከዚህ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡

4.2. ጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር አብይ አህመድ ወሳኝ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ መዋቅር ቦታዎችን ለኦሮሞ ብልፅግና አባላት እና ለኦነግ አመራሮች እየሰጡ ይገኛሉአንዳንዶቹም ኦሮሞ በመሆናቸዉ ብቻ ገና ከዩኒቨርስቲ እንደተመረቁ ካለምንም ልምድ የትልቅ ፐሮጀክት አላፊ ሁነዋል፡፡

4.3. የኢኮኖሚ አሻጥር

ኢፍታዊ የሀብት እና የኢኮኖሚ ክፍፍሉ እንደቀጠለ ነዉ!!!! ለምሳሌ በህዝብ ቁጥር ከኦሮሞ የተሻለው እና ከፍተኛ ግብር የሚሰበሰብበት የአማሃራ ህዝብ ለ2012 ዓ.ም የተመደበለት በጀት 10 ሚሊዮን ከማይሞላው ከትግራይ ህዝብ ያነሰ ነዉ፡፡ ለ 50 ሚሊዮን አማራ ተመጥኖ የተሰጠዉ የ2012 ዓ.ም በጀት ከሁልም ያነሰ ነዉ! የአማራ ባለሃብት የሚገብረዉን ስንመለከት በኢትጵያ ከፍተኛ ግብር የሚሰበሰበው ከአማራ ባለሀብት ሲሆን ከግብር በሚገኘው ገቢ ኦሮሞ ይለማበታል፡፡ የ2012 ዓ.ም የበጀት ድልድል እንደሚከተው ቀርቧል

ሀ. የአማራ ክልል በጀት – 47.4 ቢሊዮን ብር

ለ. የአዲስ አበባ ከተማ በጀት - 48.7 ቢሊዮን ብር

ሐ. የትግራይ ክልል በጀት________50 ቢሊዮን ብር

መ. የኦሮሚያ ክልል በጀት – 70.1 ቢሊዮን ብር

4.4. ተተኳሽ ሚሳኤሎች ትላልቅ የፋብሪቃ ፓርኮች እና ግዙፍ ፐሮጅክቶች ከትግራይ ክልል ወደ ኦሮሚያ ክልል መዞር ከጀመሩ ቆይተዋል፡፡ በተለይ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግስት እና በህዋሓት አማፅያን ጦርነት በተካሄደበት ወቅት የተለያዩ አስፈላጊ አላቂ ቁሶች ወደ ኦሮሚያ ክልል እንዲሸሹ ተደርገዋል፡፡

4.5. ወሳኝ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ሁሉም ማለት በሚቻል ደረጃ ኦሮሞ ናቸው፡፡

4.6. የገንዘብ የገቢ የጉምርክ የባንክ እና የደህንነት ቦታወች በጥንፈኛ ኦሮሞ ኢሊቶች ተሞልተዋል፡፡

5. የአማራ ህዝብ የህለዉናዉ ስጋቶች

5.1. ከዉስጥ

5.1.1. ፀረ-አማራው የኢትዮጵያ ህገ-መንግስት

5.1.2. ከራያ ከወልቃይት ከመተከል ከከሚሴ ከደራ ከአዲስ አበባ ጋር በተገናኘ በኦሮሞ በትግሬ እና በባለሁለት-ማንነት ፖለቲከኞች እና ሙህራን የሚሰራ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ አሻጥር

5.1.3. አማራ በብዛት የሚገኝባቸው የ ደቡብ እና የደቡብ ምዕራብ የኢትዮጵያ ክፍል ለአማራው ከፍተኛ የህልዉና ስጋት መሆናቸው

5.1.4. በመንግስት መዋቅር ዉስጥ ያሉ የኦሮሞ የአድርባይ የአገልጋይ የሆድ-ተገዥ እና ፀረ-አማራ አመራሮች

5.1.5. የአምሓራ ክልል ህዝብን አንድነት ለመሸርሸር የሚሰሩ የህዋሓት ዘመን ተጠቃሚ ፖለቲከኞች የብልፅግና ዘመን ተጠቃሚ ፖለቲከኞች አኩራፊ ፖለቲከኞች የአዉራጃዊነት ሀሳብ አቀንቃኞች በጎጥ እና በሀይማኖት ሽፋን የግል ጥቅም አሳዳጆች እና ፀረ-አማራዎች የአማራ አንድነትን ለማላላት የሚሰሩት ሴራ

5.1.6. በሱዳን በግብፅ በሕዋሓት እና በኦነግ የሚደገፈው የቅማነት እና የከሚሴ ፖለቲካ

5.1.7. የጠላት አጀንዳ ያስፈፅሙ ዘንድ ከአረብ ሀገራት ከግብፅ ከአዉረፓ አገራት እና ከአሜሪካ ደጎም ያለ የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግላቸዉ ባንዳዎች እና የሁከት እስትራቴጂስቶች

5.1.8. ፀረ- አማራ የአገር ዉስጥ ሚዲያዎች

5.2.ከዉጭ

5.2.1. ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚፈልጉ ሀይሎች

5.2.2. የሊበራሊስት የኮንሰረቫቲቭ-ዲሞክራቲስት እና የሶሻሊስት አገራቶች የፖለቲካ የኢኮኖሚ እና የሀይማኖት ፍላጎት

5.2.3. የምስራቅ አፍሪካ ጅኦ-ፖለቲክስ

5.2.4. የጎረቤት አገራት ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ያለመረጋጋት ሁኔታ

5.2.5. ግብፅ የምትፈጥረው የውሃ ፖለቲካ ተፅኖ

5.2.6. ፀረ-አማራ የዉጭ ሚዲያዎች

5.2.7. በፀረ- አማራ በፀረ- ኢትዮጵያ እና በባንዳዎች እየተሰራ ያለው የውጭ ዲፕሎማሲ አማሃራ ነህ? ከሆንክ መጥፎ ጊዜ ላይ ነዉ ያለኸዉ! ህልዉናህ አደጋ ላይ ነዉ ስለሆነም ከሳይበር እና ከሚዲያዉ ትግል አሁኑኑ ወደ መሬት ወርደህ ተደራጅ! ተደራጅተህ እራስህን ጠብቅ በጎበዝ አለቃ ተደራጅ የአካል አንቅስቃሴ ልመድ ከክላሽ ጋር ተወዳጅ፡፡ በሂወት ለመቆየት ያለህ ሌላኛው አማራጭ ከሳይበር ወደ መሬት የወረደ ትግል ማድረግ ነው፡፡

Users also searched:

...
...
...