Back

ⓘ ዓለም
                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፯

፻፴፬ ፤ ጸልዩ አቡነ ዘበሰማያት ። ፻፴፭ ፤ እንግዲህ እስከ ደኃሪት እስትንፋስ ድረስ ይህን ቃል እንስማ በምንከሰስበት ገንዘብ በሚፈረድብንና ይቅር በሚለን ገንዘብ ። ፻፴፮ ፤ ወልድ ለመፍረድና ይቅር ለማለት ከሰማየ ሰማያት እንደመጣ እንደዚሁም ይህ ኅብስት ከሳሽ ነው ፈራጅም ነው ይቅር ባይም ነው ። ፻፴፯ ፤ ከዚህ ከሚያስደነግጥ ቃል የተነሣ ነፍስ ትፍራ ሕዋስ ይንቀጥቀጥ በውስጥ ያለ ነፍስ የልብ ደጅም ይሰበር ። ፻፴፰ ፤ ይህን መለኮታዊ ኅብስት እንሆ ተቆረሰ ። ይህ ማኅየዊ ጽዋ እንሆ ተዘጋጀ ። የሚቀበል ይምጣ ። አስቀድሞ ራሳቹህን መርምሩ ሰውነታቹህንም አንጹ ። ፻፴፱ ፤ ንጹሕ ያልሆነ ሰው ቢኖር ይወገድ በኃጢአት የወደቀ ሰው ቢኖር አይርሳ የማይረሳ ነውና ። ፻፵ ፤ ይህን ቁርባን የሚያቃልል ሰው ቢኖር አይቅረብ ይከልከል እንጂ ይህ ኅብስት እንደምታዩት እንደ ምድራዊ ኅብስት ብላሽ አይደለም ። እሳት ነው እንጂ ። ፻፵፩ ፤ ይህን ኅብስት የሚጎርስ ምን አፍ ነው ይህን ኅብስት የሚያላምጥ ምን ጥርስ ነው ይህን ኅብስት የሚችል ምን ...

                                               

ስዕል

ስዕል ማለት በስሌዳ ላይ በቀለምም ይሁን በጠመኔ አለዚያም በርሳስና በሌላ ነገር ተስርቶ በዓይን በማየት የሚገነዘቡት ጥበብ ነው። ለዓይንና ለመንፈስ ከሚስጠው አርካታ ሌላ ፡ ያንድን ህብረተስብ ብሎም የኪነ ጥበቡን ስው ዓመለካከት ይጠቁማል ተብሎ ስለሚታመን በዘመናዊ ዓለም የተለየ እንክብካቤ የተስጠው የስው ልጅ ጥበባዊ ተግባር ነው። የዚህ አይነት ጥበብ የሚስራው ደገሞ ስዓሊ ይባላል። የአዲስ አበባ ሥነ ጥበብ ት/በት የመጀመሪያው ርዕስ መምህር የነበረው አለ ፈለገ ስላም ስለ ስዕል ትምህርት ስያብራራ: "የስዕል ትምህርት የስውን -የእንስሳን -ያገርን -የደመናን - በጠቅላላው የሥነ ፍጥረትን መልክና ባሕርይ አጥኝ ሁኖ የራሱን ስሜት በግሉ እየፈጠረ በቀለምና በልዩ ልዩ መሳሪያዎች ከጠፍጣፋ ነገር ላይ ስርቶ ማውጣትን፥ በሐውልት ትምህርት ደግሞ አንደ ስዕሉ የተዘረዘረውን ሓሳብ ከጠፍጣፋ ነገር ላይ በመስራት ፈንታ ጠንካራ ከሆነ አካል ላይ በድንጋይ፥ በአንጨት፥ በዝሆን ጥርስ ወይም በነሐስ ቅርጽና መልክ ጻልቶ ማውጣት ነው።" በማለት ግለጸ። ...

                                               

የቅሌምንጦስ ስነ ጽሑፍ

የቅሌምንጦስ ስነ ጽሑፍ ስለ ክርስትና አጀማመር ከኢየሱስ ክርስቶስ ስብከት ጀምሮ የሚመሰክሩ ታሪካዊ ጽሑፎች ናቸው። ጸሓፊው እኔ ቅሌምንጦስ ነኝ ቢለንም በዛሬው አውሮጳውያን መምህሮች በኩል የሚጠራጥሩ ስላሉ አንዳንድ "ሐሣዊ-ቅሌምንጦስ" ይሉታል። ቅሌምንጦስም ከኢየሱስ ደቀ መዝሙር ከስምዖን ጴጥሮስ በኋላ የሮሜ ከተማ ሊቀ ጳጳስ ወይም "ፓፓ" ሀነ። ታሪኩ እንደሚመሰክረው፣ ቅሌምንጦስ የሮሜ ከተሜ ሲሆን፣ በአንዱ ዓመት በቄሣር ጢባርዮስ ዘመን ውስጥ፣ የሚከተለው ወሬ እስከ ዓለም ዳርቻዎች ድረስ በአፍ ቶሎ ተስፋፋ፦ "በይሁዳ ክፍላገር ውስጥ፣ ከዚሁ ሚያዝያ ወር ጀምሮ፣ ለአይሁዶች ስለ እግዚአብሔር መንግሥት የሚያስተምር ፩ ሰው ይገኛል። የሚቀብሉትም የትዕዛዞቹን ደንቦችና ትምህርቱን መጠብቅ እንዳለባቸው እያለ ነው። ቃሉም በመለኰት እንደ ተመላና ለመታመን ተገቢ ሆኖ እንዲታመን፣ ብዙ ታላላቅ ሥራዎች፣ አስደናቂ ምልክቶችና ተዓምራት እንደሚሠራ ይባላል፤ ኃይሉም ከእግዚአብሔር እንደሆነው ሁሉ፣ ደንቆሮች እንዲሰሙ፣ ዕውሮችም እንዲያዩ፣ መጻጒእ እን ...

                                               

የመስቀል ጦርነቶች

የመስቀል ጦርነቶች ዓለም ከአስተናገደቻቸው አስከፊና አሰቃቂ የፓለቲካ፣ የዳር ድንበር እንዲሁም የዘር ጦርነቶች ባልተናነሰ የአይማኖት ጦ ርነቶችንም አስተናግዳለች። ስስና አይነኬ በመባል በሚጠራው የአይማኖት ጉዳይ አማካኝ ነት ወንድም ከወንድሙ፣እህትም ከእህቶ ሳይቀር ጎራ በመክፈል እርስበርሳቸው ደም ተፋሰዋል። በዚህች የሰው ልጆች እንደመኖሪያ ቤታችን በምንጠቀምባ ት ዓለም ውስጥ ብዙ አስከፊና መራራ የአይማኖት ጦርነቶች የተካሄዱባት ሲሆን ከነሱም ውስጥ የመስቀል ጦርነት Crusade በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል። ከእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሆላ ከ1095 እስከ 1204 ባሉት 109 አመታት ውስጥ 4 የመስቀል ጦርነቶች የተደረጉ ሲሆን በነዚህም ጦርነቶች አማካኝነት ከ5 ሚሊየን ያላነሰ ህዝብ ህይወቱን አጥቶል። እነዚህ የመስቀል ጦርነቶች አብዛኞቹ በዘመኑ በነበሩ የአይ ማኖት አባቶች ወይም ጳጳሳት አማካኝነት የተመሩ ሲሆን ለጳጳሳቱ ወደn ጦርነት መግባት እንደምክንያት ሆኖ የሚ ጠቀሰውበታላቁ መፅሐፍ ወይም በመፅሐፍ-ቅዱስ ውስጥ ቅ ድስቲቶ ም ...

                                               

፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ ፪

፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ በአዲስ ኪዳን ሁለተኛው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. ለቆሮንጦስ ሰዎች የጻፈው የመጀመሪያ መልዕክት ነው ። ፲፮ ምዕራፎች ይይዛል ። ይህ ፪ኛ ምዕራፍ ሲሆን በ፲፮ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ቅዱስ ጳውሎስ ለቆሮንጦስ ሰዎች መልዕክት የጻፈበት ምክኒያት ብዙ ሲሆን ከብዙዎች በጥቂቱ ፣ ከመምህሮቻቸው መዐረግ ሳይደርሱ ደረስን እያሉ በብዙ ቐንቐ በሚናገሩ መምህሮቻቸው እንደነ ራሱ ፣ ጳውሎስ ፣ አጵሎስ. ላይ የሚታበዩ ስለተነሱ ለነዚህ እንደ ዘለፋ እንዲሆን ፤ በቆሮንቶስ ምዕመናን መሀከል መከፋፈላቸውን ሰምቶ ከዚህ ስህታቸው እንዲታረሙ ፤ በተጨማሪም ዓለምን ለማሳፈር እግዚአብሔር ታላቁን ሚሥጥር በዓለም በተናቁት ሰዎች እንዲገለፅ ማድረጉን ለማሳወቅ ጻፈው ። የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት ፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ ምዕራፍ ፪

                                               

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር 302

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር 302 ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተነስቶ በናይሮቢ ኬንያ ወደሚገኘው ጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ለመብረር የተዘጋጀ በረራ ነበር። አውሮፕላኑ መጋቢት 1 2011 ቢሾፍቱ አቅራቢያ የተከሰከሰ ሲሆን ሲጓዙ የነበረ 157 ተሳፋሪዎች ሁሉ ሕይወታቸውን አጡ። አውሮፕላኑ ላይ 149 መንገደኞችና 8 የበረራ ሠራተኞች እየተጓዙ ነበር። አደጋው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከተመዘገቡት አደጋዎች በጣም አደገኛው ነው። 1989 1996 እ.አ.አ ኮሞሮስ ደሴቶች አቅራቢያ የተከሰከሰውንም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር 961 በለጠ።

                                               

፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ ፩

፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ በአዲስ ኪዳን ሁለተኛው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. ለቆሮንጦስ ሰዎች የጻፈው የመጀመሪያ መልዕክት ነው ። ፲፮ ምዕራፎች ይይዛል ። ይህ ፩ኛ ምዕራፍ ሲሆን በ፴፩ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ቅዱስ ጳውሎስ ለቆሮንጦስ ሰዎች መልዕክት የጻፈበት ምክኒያት ብዙ ናቸው ለምሳሌ ትንሳዔ ሙታን የለም እስከማለት የደረሱ ነበሩ እንዲሁም በቆሮንቶስ ምዕመናን መሀከል ፣ እኔ የጳውሎስ ነኝ ፣ እኔ የአጵሎስ ነኝ ፣ የኢየሱስ ነኝ.እያሉ መከፋፈላቸውን ሰምቶ ከዚህ ስህታቸው እንዲታረሙ ፤ በተጨማሪም ዓለምን ለማሳፈር እግዚአብሔር ታላቁን ሚሥጥር በዓለም በተናቁት ሰዎች እንዲገለፅ ማድረጉን ለማሳወቅ ጻፈው ። የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት ፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ ምዕራፍ ፩

                                               

እየሱስ ክርስቶስ

ኢየሱስ በዕብራይስጥ: ሲጻፍ ישוע ፣ ሲነበብ፡ የሹዓ፣ ትርጉሙም፡ የሚያድን ማለት ነው የክርስትና ሃይማኖት መሰረት ነው። ክርስቶስ ማለት በግሪክ ቋንቋ Χριστός ነው፤ ይህም መሢሕ ማለት ነው በዕብራይስጥ ማሺያሕ ወይም የተቀባ ማለት ሲሆን በተጨማሪም አማኑኤል ይባላል ትርጉሙም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ሆነ ማለት ነው። እየሱሰ በክርስትና ሃይማኖት አንድ አምላክ ከሚሆኑት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንዱ ወልድ እሱ ነው ፤ ይህም ወልድ ፣ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ እንደ ሰው በምድር ተመላልሶ የአባቱን መንግሥት አስተምሮ ለሰው ልጅ መዳን ሲል ራሱን አሳልፎ የሰጠ በመጨረሻም ከሞት ተነስቶ መንፈስ ቅዱስ እንዲተካው አድርጎ ወደ ሰማይ አርጎ በአባቱ ቀኝ የተቀመጠ ይህን ዓለም ለመፍረድ ዳግም ምፃቱ የሚጠበቅ አምላክ እና ፈጣሪ ነው ። ስለኢየሱስ የበለጠ ለመረዳት አዲስ ኪዳንን በተለይ ወንጌልን በአራቱ ሐዋርያት ፣ በቅዱስ ማርቆስ ፣ቅዱስ ሉቃስ ፣ ቅዱስ ዮሐንስ ፣ ቅዱስ ማቴዎስ የተፃፈውን ያንብቡ ። እንዲሁም አንዳንድ ሃይ ...

                                               

ዋቅላሚ

ዋቅላሚ የሚለው ቃል ከተለያዩ ስርወዘራዊ ቡድኖች የተገኙ እና በተለያዩ የሥርዓተ ምደባ ዘርፎች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ሕይወት ያላቸው ፍጡራንን የሚወክል ሰፊ ቡድን ነው። በአጠቃላይ ዋቅላሚዎች ስንል እያልን ያለነው፦ በአብዛኛው እውነተኛ ስር፣ግንድ፣ ቅጠል እና ሥርአተሸንዳ የሌላቸው ባለ ቀላል የመራቢያ መዋቅር የሆኑ እና ምግብሰሪ የሆኑ የውሃውስጥ ዕፅዋትመሰል ፍጡራንን ነው። በመላው ዓለም ማለትም፦ በባሕር፣ በጨው አልባ ዉሃማ አካላት እና እርጥበታማ የየብስ ክፍሎች ተሰራጭተው ይገኛሉ። አብዛኛዎቹ ሚክሮስኮፓዊ ሲሆኑ ጥቂቶች ግን በጣም ግዙፎች ናቸው። ለምሳሌ አንዳንድ የባሕር ውስጥ አረሞች sea weeds እስከ ፶ ሜትር ያህል ሊረዝሙ ይችላሉ።

                                               

አቡነ ቴዎፍሎስ

አቡነ ቴዌፍሎስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ወፓትርያርክ ጎጃም በሚገኝው በዝነኛው ደብረ ኤሊያስ አካባቢ ከአባታቸው ከአቶ ወልደ ማርያም ውቤ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ዘርትሁን አደላሁ ሚያዝያ ፲፮ ቀን ፲፱፻፪ ዓ/ም ተወለዱ። ሲወለዱም የተሰጣቸው ስም መልእክቱ ወልደ ማርያም ነበር። በልጅነታቸው ንባብ እና ዜማን በመምህር መሪ ጌታ ረዳኸኝ እና ግራ ጌታ ሣህሉ እዚያው የተወለዱበት አካባቢ ተምረዋል። ኋላ የቅኔ እና የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ዝንባሌ ስላደረባቸው እዚያው ደብረ ኤሊያስ ደብር መምህር ገብረ ሥላሴ በሚባሉ ሊቅ ሥር መማር ጀመሩ። በ፲፱፻፻፳ ዓ/ም ወደ አዲስ አበባ መጥተው ፍትሐ ነገሥትና አዲስ ኪዳንን በመምህር ተክሌ ነቡረ ዕድ በኋላ ቢትወደድ አቡነ ዮሐንስ በመባል የሚታወቁት መሪነት ሲከታተሉ ቆይተዋል። በዚህ ጊዜ ውስጥ የኃይማኖት ችግሮችን ለማወቅ ይፈልጉ እንደነበርና ሰፋ ያለ ዕውቀት እንደነበራቸው ይነገራል። በተጨማሪ የኃይማኖት ችግሮችን የሚመለከቱ መጻሕፍትን ሳይታክቱና ሳይሰ ...

                                               

የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት

የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት በአብዛኞቹ አብያተ ክርስቲያናት የሚቀበል የክርስትና እምነት መግለጫ ነው። እንዲያውም የዛሬው ጸሎት ከንቅያ ጉባኤ በኋላ፣ በቁስጥንጥንያ ጉባኤ የተዘጋጀው ነው። ሁለተኛው ጉባኤ አንዳንድ ቃላት በተለይም ስለ መንፈስ ቅዱስ በይበልጥ የሚገለጽ ቋንቋ ጨመረ። በመጀመርያውም እትም፣ መጨረሻው ዓረፍተ ነገር ሀረ ጤቆች ይወገዙ ይል ነበር፤ በዚህ ፈንታ አዲሱ ጸሎተ ሃይማኖት የጥምቀት፣ የሙታን ትንሳኤና ዘላለም ሕይወት እምነቶች ይጠቅሳል። ከ372 ዓም ጀምሮ እስካሁን በምንም ሳይቀየር በተዋሕዶ፣ ምሥራቅ ኦርቶዶክስ፣ ሮማን ካቶሊክና ፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያን ሁሉ በሙሉ ይቀበላል። ሞርሞኖች ወይም የይሆዋ ምሥክሮች ግን ሥላሴን የማይቀበሉ እምነቶች ናቸው።

                                     

ⓘ ዓለም

"ዓለም" የሚለው ቃል ብዙ የተለያዩ ጥቅሞች አሉት፦

 • ማንኛውም ፈለክ ሊሆን ይችላል
 • በተለይ ምድር በሙሉ
 • በአማርኛ ደግሞ የሰው ስም ሊሆን ይችላል።
 • ጠፈር ወይም ተጨባች ዕውነታ ሁሉ በሙሉ፣
 • ዓለም ደግሞ ከሰው ልጆች ኑሮ አንድ ክፍል ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ የሥነ-ጽሑፍ ዓለም ወይም የንግድ ዓለም፣
 • ከምድር ውስጥ አንድ ክፍል ወይም መኖሪያ፤ ለምሳሌ አዲስ ዓለም ምዕራብ ክፍለ-አለም እና የድሮ ዓለም ምሥራቅ ክፍለ-አለም አሉ፤ ደግሞ የአረብ አለም።
 • ዓለም ፍልስፍና የሰው ልጅ ሁኔታ ነው
 • ዓለም ሃይማኖት በአንዳንድ እምነት ብልሹ ወይም ከንቱነት ያመለክታል
                                     
 • ቤተ መድኃኔ ዓለም ላሊበላ በስፋቱ ኤትዮጵያ ውስጥ ካሉ ማናቸውም የአለት ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት ትልቁ ነው ቤተ ክርስቲያኑን ደግፈው የሚገኙ የአለት ምሶሶወች ቁጥር 72ሲሆን ከነዚህ በውጭ በኩል 34 አምዶች ሲገኙ ሌሎቹ 38ቱ በውስጥ
 • ምስካዬ ኅዙናን መድኀኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ የዚህ ቤተ ክርስቲያን ጽላት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አገራችን ኢትዮጵያ በፋሺስት ኢጣልያ በተወረረች ጊዜ በስደት እንግሊዝ አገር ባዝ በተባለ ከተማ ሲኖሩ ጥር ፲፫ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ ም
 • ርእዮተ ዓለም ማለት ለማዎቅ ብቻ ተብለው ያልተያዙ የሐሳቦች ሥርዓት ነው ዓለምን ለመገንዘብ ወይንም ለመረዳት ብቻ ሳይሆን ዓለምን ለመቀየርም ጭምር ተብለው የተያዙ ሐሳቦች ስብስብ ርዕዮተ ዓለም ይባላል ሐሳቦቹ በተለይ እንደ የፖለቲካ
 • ዓለም - አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥር እንግሊዝኛ International Standard Book Number ወይም ISBN እያንዳንዱ መጽሐፍ የራሱን አንድያ መታወቂያ ቁጥር እንሲያገኝ በማሠብ በ1962 ዓም የተመሠረተ ዘዴ ነው
 • ቦሌ ዓለም አቀፍ የጥያራ ጣቢያ አውሮፕላን ማረፊያ በአዲስ አበባ ከተማ በደቡብ - ምሥራቅ አቅጣጫ ከአራዳ በስምንት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ የአገሪቱ ዋና አድማሳዊ የንግድና የግንኙነት በር ነው ፕሮፌሶር ዲባቶ መስፍን አረጋ ቦሌ
 • መቀሌ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በትግራይ ክልል ርዕሰ ከተማ ከመቀሌ በአሥር ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ዘመናዊ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ነው አየር ማረፊያው በዘመናዊ መልክ የተገነባ እና የተደራጀ ሲሆን ከባሕር ወለል
 • ታን ሶን ናት ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በሆ ቺ ሚን ከተማ ቬትናም የሚገኝ ታላቅ አውሮፕላን ማረፊያ ነው
 • የባሕር - ዳር ግንቦት ሃያ ዓለም አቀፍ ጥያራ ጣቢያ ከባህር ዳር ከተማ በስተ ምዕራብ ስምንት ኪሎ ሜትር ርቀት በ፩ሺ፰መቶ፳፩ ሜትር ከፍታ ላይ የሚገኝ የአየር ጣቢያ ነው ጥያራ ጣቢያው አንድ አስፋልት የለበሰ የሦስት ሺ ሜትር ርዝመት በአርባ
 • ፋሺዝም የፖለቲካዊ ርዕዮት ዓለም ሆኖ ሥልጣናዊነትን እና ጽንፈኛ ብሔርተኝነትን አዋህዶ የያዘ ነው ከፋሽዝም መገለጫዎች ውስጥ ፈላጭ ቆራጭነት ተቃራኒ ሐሳቦችንም ሆነ ማሕበረሰቦች በፍጹም ማፈን ኢኮኖሚውንና ማህበረሰቡን ደግሞ ዝንፍ በማይል
 • በአለማችን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት ሃይማኖታዊ ተቋማት አንዷ በመሆን በምዕራቡ ዓለም ታሪክና እድገት ውስጥ ትልቅ ሚና ተጫውታለች የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በምዕራቡ ዓለም ፍልስፍና ባህል ሳይንስ እና ሥነ ጥበብ ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል ፓፓ ወይም
 • ቅዱስ ቋንቋ ይቆጥሩታል አብዛኛው ዓረብኛ ተናጋሪዎች ሙስሊሞች ናቸው ዛሬ በምዕራብ ዓለም ደግሞ ብዙ ሰዎች አረብኛ እያጠኑ ነው በታሪክ ከፍተኛ ሚና በማጫወቱ መጠን ብዙ
                                               

ታያ ጋክሮጀር

ታያ ስሚዝ ጋክሮጀር የሂልሶንግ ወርሺፕ ክርስቲያናዊ ሕብረት አባል ናቸው። ታያ የተወለዱት በሰሜናዊ የአውስትራሊያ ከተማ ሊዝሞር ነው። በ2010 ዓ.ም. ሙዚቃ ለመማር ሲድኒ አቅንቶ ነበር፤ እዛዉ እንደረሱም በተለያዩ የወጣቶች አገልግሎት ዘርፍ በሙሉ ፈቃደኝነት ተሰማሩ። የታያን ድምጽ ዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማው በሂልሶንግ ዩኒቲድ ‘ዖሸንስ’ እና ‘ታች ዘ ስካይ’ በተባሉ መዝሙሮች ሲሆን ዓለምን ወደ አምልኮ የሚጠራ ስሕተት የማያውቀው ግልጽ ጥሪም ሆነ።

                                               

ሰብሂ ሁሴይኖቭ

Sabuhi Huseynov አዘርባጃን i ባድሚንተን ተጫዋች ነው። ከ ተጫውቷል ፡፡ እ.ኤ.አ. ከ 2012 እስከ 2018 ባለው የአዘርባጃን ወጣቶች ሪፐብሊክ ሻምፒዮና ውድድር በየአመቱ የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘት በአዘርባጃን ጁኒየር ቡድን ቁጥር አንድ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ፡፡ እንዲሁም በ 5 ኛው የኮንያ ሩሚ ዓለም አቀፍ የሕፃናት ስፖርት ጨዋታዎች የነሐስ ሜዳሊያ ፡፡ በ 2016 የባኩ ከተማ ወጣቶች የባድሚንተን ሻምፒዮና በግል ፣ በድርብ እና በድብልብ-ሁለት ውድድሮች የወርቅ ሜዳሊያዎችን አሸን Heል ፡፡በአዘርባጃን ሪፐብሊካን ሻምፒዮና ውድድር እ.ኤ.አ. በ 2015 እና በ 2016 የነሐስ ሜዳሊያ ፣ በ 2017 የብር ሜዳሊያ እና በ 2018 እና 2019 የወርቅ ሜዳሊያዎችን አግኝቷል ፡፡

Users also searched:

መረጃ ቲቪ ዜና, ኢሳትዜና, ኮረና ቫይረስ ዜና,

...
...
...