Back

ⓘ ታሪካዊ አቆጣጠር በየክፍለዘመኑ
                                     

ⓘ ታሪካዊ አቆጣጠር በየክፍለዘመኑ

ዓክልበ. - ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት፣ ማለት ከ1 ዓመተ ምኅረት ወይም 9 እ.ኤ.አ. በፊት ገ.፣ ግ. - ገደማ / ግድም - አመቱ ልክ ሳይሆን አካባቢው ነው። ከ1000 ዓክልበ. ወደ ቀድሞ እየሔደ፣ የአመቶቹ አቆጣጠር በልክ እርግጥኛ አይደሉምና የታሪክ ሊቃውንት ብዙ ጊዜ አይስማሙም።
                                     

1. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት

11ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 1076 ዓክልበ. - ፍልስጥኤማውያን ታቦትን ማረኩ።
 • 1055 ዓክልበ. - ሳኦል በእስራኤል ነገሠ።
 • 1015 ዓክልበ. - ዳዊት በእስራኤል ኬብሮን ነገሠ።
 • 1008 ዓክልበ. - ዳዊት በኢየሩሳሌም ነገሠ።
 • 1075 ዓክልበ. - ሳሙኤል ፍልስጥኤማውያንን አሸንፎ ታቦት ወደ ቂርያት ሔደ።

5ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 407 - ከአንድ ጨነፈር የተነሣ የሲቡላውያን መጻሕፍት ተማከሩና ሌክቲስቴርኒዩም የተባለው ሥነ ሥርዓት ለአማልክታቸው ጣኦት ተመሠረተ።
 • 457 - ሮማውያን መጀመርያ "12ቱ ሰንተረዦች" የተባለውን ሕገ መንግሥት አወጡ።

2ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 141 - ሮማውያን ሰርዴስን ገብተው ልድያ ወዲያው በሮማ መንግሥት ውስጥ የእስያ ጠቅላይ ግዛት ክፍል ሆነ።
                                     

1.1. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 25ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 2425 ግ. - የማርቱ ሕዝብ በሱመርና አካድ በዝተው ኤንመርካር በበረሃ ግድግዳ ሠራ።
 • 2407 ግ. - ኤንመርካር አራታን ከበበው።
 • 2475 ግ. - ኤንመርካር ኤሪዱን ሠራ።
 • 2406 ግ. - ኤንመርካር ሞተ፤ ጦር አለቃው ሉጋልባንዳ በኡሩክ ዙፋን ተከተለው።
 • 2422 ግ. - ኤንመርካር ሐማዚን ያዘ።
 • 2454 ግ. - ኤንመርካር ኡሩክን ሠራ። ጙሹር ከዚያ ወጥቶ ኪሽን ሠራ።
 • 2432 ግ. - ኤንመርካር ሱመርን ገዛ፤ መጀመርያ አገሮች፦ ኤላም፣ አንሻን፤ ሱመር፣ አካድ፣ ሹቡር፤ ሐማዚ፣ ሉሉቢ፣ አራታ፣ ማርቱ።
 • 2417 ግ. - ዋህካሬ ቀቲ በምስር ሄራክሌውፖሊስ 9ኛውን ሥርወ መንግሥት መሠረተ።
                                     

1.2. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 24ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 2350 ግ. - ቻይና፦ የባንጯን ውግያ፤ የኋንግ ዲ በያንዲ ላይ ድል አደረገ፤ ዮሾንግና ሸንኖንግ ተባብረው ኋሥያ የተባለውን ነገድ አንድላይ ይሠራሉ። ግብጽ፦ ቀቲ አቅቶይ በግብጽ ነገሠ። ሱመር፦ ኡር-ኑንጋል በኡሩክ ነገሠ።
 • 2384 ግ. - ሱመር ከተማ ኪሽ ንጉሥ ኤንመባራገሲ ኤላምን ወረረ።
 • 2389 ግ. - ኋንግ ዲ በዮሾንግ፣ ያንዲ በሸንኖንግ ቻይና
 • 2345 ግ. - የኡር ንጉሥ መስ-አኔ-ፓዳ የሱመርን ላዕላይነት ማዕረግ ያዘ። ሥርወ መንግሥታት በሣባ፣ ኤውላጥና ኦፊር ቆሙ ነገደ ዮቅጣን።
 • 2354 ግ. - ነገደ ኩሳ በኩሽ ተመሰረተ።
 • 2331 ግ. - ቻይና፦ የዥዎሉ ውግያ፣ ኋንግ ዲ በቺ ዮው ላይ አሸነፈ። ግብጽ፦ መሪብታዊ ቀቲ በግብጽ ነገሠ፤
 • 2400 ግ. - ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ በኡሩክ ነገሠ።
 • 2382 ግ. - ዱሙዚድ በአመጽ ተገልብጦ ጊልጋመሽ በኡሩክ ነገሠ።
 • 2310 ግ. - አዋን በኤላም የሱመርን ላዕላይነት ማዕረግ ያዘ።
 • 2304 ግ. - ሃባሢ በኩሽ ነገሠ።
 • 2383 ግ. - ዱሙዚድ ኤንመባራገሲን ማርኮ አጋ በኪሽ ነገሠ።
 • 2314 ግ. - መስኪአጝ-ኑና በኡር ነገሠ። ላጋሽ ነጻ ሆኖ ኡር-ናንሼ እዚያ ነገሠ።
                                     

1.3. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 23ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 2204 ግ. - ነቢር በኩሽ ነገሠ።
 • 2215 ግ. - የኡሩክ ንጉሥ ኤንሻኩሻና ሐማዚን፣ አካድን፣ እና መላ ሱመርን አሸንፎ መንግሥትን ገዛ። ኤአናቱም ሉማ ግን ግዛቱን አስፋፋ።
 • 2234 ግ. - ኤሌክትሮን በኩሽ ነገሠ።
 • 2243 ግ. - የሐማዚ ንጉሥ ሀዳኒሽ የሱመርን ላዕላይነት ማዕረግ ያዘ።
 • 2290 ግ. - ሻውሃው በኋሥያ ነገሠ።
 • 2284 ግ. - አኩርጋል በላጋሽ ነገሠ።
 • 2271 ግ. - ሰብታ በኩሽ ነገሠ።
 • 2254 ግ. - ኤአናቱም ሉማ በላጋሽ ነገሠ።
 • 2206 ግ. - ዲ ኩ በኋሥያ ነገሠ።
 • 2274 ግ. - የኪሽ ንጉሥ ካልቡም የሱመርን ላዕላይነት ማዕረግ ያዘ።
 • 2236 ግ. - ነፈርካሬ ቀቲ በግብጽ ነገሠ።
 • 2283 ግ. - ዧንሡ በኋሥያ ነገሠ።
                                     

1.4. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 22ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 2123 ግ. - ሆርካም በኩሽ ነገሠ።
 • 2200 ግ. - ነብካውሬ ቀቲ በግብጽ ነገሠ።
 • 2112 ግ. - ኢኩን-ኢሻር፣ ሒዳዓር በማሪ ነገሡ።
 • 2127 ግ. - ኢብሉል-ኢል በማሪና አሹር፤ ኢግሪሽ-ሐላብ በኤብላ
 • 2101 ግ. - የኡማ ንጉስ ሉጋል-ዛገሲ ኡሩክን ይዞ "የኡሩክ ንጉሥ" የሚለውን ስያሜ ወሰደ።
 • 2153 ግ. - የአዳብ ንጉሥ ሉጋል-አኔ-ሙንዱ መንግሥት። ጉታውያን ሜዶን እና ሹቡር አሦር ይገዙለታል።
 • 2182 ግ. - መስኪአጝ-ናና በኡር ነገሠ።
 • 2121 ግ - 2 መንቱሆተፕ በግብጽ ነገሠ።
 • 2102 ግ. - ሉጋላንዳ በአመጽ ተገለበጠና ኡሩካጊና በላጋሽ ንጉሥ ሆነ።
 • 2188 ግ. - የኡር ንጉሥ ናኒ ላዕላይነቱን በሱመር ያዘ።
 • 2174 ግ. - 1 አሜን በኩሽ ነገሠ።
 • 2147 ግ. - መሪካሬ በግብጽ ነገሠ።
 • 2133 ግ. - ያው በኋሥያ ነገሠ።
 • 2115 ግ - ኢርካብ-ዳሙ በኤብላ ነገሠ፤ የኤብላ አለቃ ኤና-ዳጋን ኢብሉል-ኢልን አሸነፈ፤ ኒዚ በማሪ፣ ቱዲያ በአሦር ነገሡ።
 • 2140 ግ. - የሲኒ ከነዓን ወገን በኩሽ ደረሰ።
 • 2108 ግ. - ዳንጉን ዋንገም በጎጆሰን ነገሠ።
 • 2154 ግ. - ነሕሴት ናይስ በኩሽ ነገሠች።
 • 2195 ግ. - የላጋሽ ንጉሥ ኤአናቱም ኡሩክን ያዘ።
 • 2167 ግ. - ሰነን- በግብጽ ነገሰ።
 • 2109 ግ. - የአርዋዲ ልጅ አይነር ስለ ረሃብ ከከነዓን ወደ ኩሽ ደረሰ። ኢሻር-ዳሙ በኤብላ ነገሠ።
 • 2194 ግ. - ኤአናቱም ሞተ፤ የኡሩክ ንጉሥ ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ የሱመር ላዕላይነቱን ማዕረግ ያዘ።
 • 2142 ግ. - ዲ ዥዕ በኋሥያ ነገሠ።
 • 2114 ግ. - ኤና-ዳጋን የማሪ ዙፋን ያዘ።
 • 2118 ግ - አብርሃም ከካራን ወደ ከነዓን ገባ መ. ኩፋሌ
 • 2107 ግ. - ሉጋል-አኔ-ሙንዱ ሞተና የአዳብ መንግሥት ተከፋፈለ። ሉጋል-ዛገ-ሢ በኡማ፣ ፑዙር-ኒራሕም በአክሻክ፣ ሉጋላንዳም በላጋሽ ነገሡ፤ ሻሩሚተር በማሪ የላዕላይነቱን ማዕረግ ያዘ። በግብጽ መሪካሬ በመንቱሆተፕ ላይ አመጸ።


                                     

1.5. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 21ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 2068 ግ. - ሳርጎን ማሪን አጠፋ።
 • 2038 ግ. - ናራም-ሲን ኤብላን ያዘ፣ በሊባኖስና በአማና ዙሪያ ዘመተ።
 • 2019 ግ. - ሻርካሊሻሪ ኤላማውያንን በአክሻክ ውግያ አሸነፋቸው።
 • 2002 ግ. - 1 አመነምሃት በግብጽ።
 • 2021 ግ. - ሻርካሊሻሪ የጉቲዩም ንጉሥ ሻርላግን ማረከው።
 • 2100 ግ. - የአክሻክ ንጉሥ ፑዙር-ኒራሕ ኒፑርንና ላዕላይነቱን ያዘ።
 • 2047 ግ. - ናራም-ሲን በአዙሑኑም አሦር ዘመተ።
 • 2081 ግ. - መንቱሆተፕ ሄራክሌውፖሊስን ይዞ ግብጽን ሁለተኛ አዋሀደ።
 • 2015 ግ. - ቡሩ በጎጆሰን ነገሠ።
 • 2056 ግ. - ማኒሽቱሹ በአካድ ነገሠ።
 • 2009 ግ. - ሆህይ በኩሽ ነገሠ። 3 መንቱሆተፕ በግብጽ ነገሠ። ጉደአ በላጋሽ ነገሠ።
 • 2098 ግ. - የላጋሽ ንጉሥ ኡሩካጊና መጀመርያ የሚታወቀውን ሕገ ፍጥሕ አወጣ።
 • 2039 ግ. - ናራም-ሲን ስሜን ሶርያን ወርሮ በአሞራውያን ላይ ዘመተባቸው።
 • 2030 ግ. - ሻርካሊሻሪ በአካድ ነገሠ።
 • 2061 ግ. - ሹን በኋሥያ ነገሠ።
 • 2092-90 ግ. - 2 መንቱሆተፕ በኩሽ ላይ ዘመተ።
 • 2085 ግ. - ሉጋል-ዛገ-ሢ ኪሽንና ኒፑርን ይዞ የሱመር ላዕላይነቱንም ያዘ።
 • 2097 ግ. - የኒፑር ቄሳውንት ላዕላይነቱን ለኪሽ ንግሥት ኩግ-ባው ሰጡ።
 • 2003 ግ. - 4 መንቱሆተፕ በግብጽ።
 • 2066 ግ. - ሳርጎን በአናቶሊያ ሐቲ ዘመተ። 2 አንተፍ በግብጽ ነገሠ።
 • 2036 ግ. - ናራም-ሲን ከሐቲ ኬጣውያን ንጉሥ ፓምባና ከካነሽ ንጉሥ ዚፓኒ ጋር በአናቶሊያ ተዋጋ።
 • 2074 ግ. - ሳርጎን ወደ ምዕራብ እስከ ቆጵሮስ ድረስ ዘመተ፤ ኤብላን አቃጠለ።
 • 2018 ግ. - ሻርካሊሻሪ ጉቲዩምን ገበረው።
 • 2016 ግ. - 3 አንተፍ በግብጽ ነገሠ።
 • 2063 ግ. - ሪሙሽ በአካድ ነገሠ።
 • 2049 ግ. - ናራም-ሲን በአካድ ነገሠ።
 • 2077 ግ. - ታላቁ ሳርጎን በአካድ ነገሠ፤ የኡሩክን መንግሥት አሸነፈው። የኤብላ አለቃ ኢቢ-ዚኪርም ሒዳዓርን አሸነፈ፤ ኢሽቂ-ማሪ ተከተለው። 1 አንተፍ በግብጽ ነገሠ።
 • 2040 ግ. - ናራም-ሲን የሱባርቱ አለቃ ዳሂሻታልን በአዙሑኑም ማረከው።
 • 2094 ግ. - 1 ሳባ በኩሽ መንግሥት ነገሠ።
 • 2020 ግ. - ሻርካሊሻሪ የባሳር አሞራውያንን አሸነፋቸው።
 • 2075 ግ. - ኤላም በ1 ሳርጎን ወደ አካድ መንግሥት ተጨመረና አካድኛን ይፋዊ ቋንቋ አደረገበት።
 • 2079 ግ. - የወይጦ አባት ዋቶ ሳምሪ ከግብጽ ስለ ረሃብ ወደ ኩሽ ደረሰ።
 • 2010 ግ. - ጉታውያን አካድን ድል አድርገው መስጴጦምያን ወረሩ። ዳ ዩ በቻይና ነገሠ።
 • 2044 ግ. - ናራም-ሲን በኡሩክ ዘመተ።
 • 2091 ግ. - ኡር-ዛባባ በኪሽ ነገሠ።
 • 2004 ግ. - ጉደአ አንሻንን መታ።
 • 2034 ግ. - ናራም-ሲን የአራም አለቃ ዱቡልን ማረከ፣ ሉሉቢን አሸነፈ። እስከንዲ በኩሽ ነገሠ።
 • 2013 ግ. - ኢሉሉና ፫ ሌሎች ለአካድ መንግሥት ተወዳደሩ። አካድ በብሔራዊ ጦርነት እየደከመ ነው። ኤላማዊው አገረ ገዡ ኩቲክ-ኢንሹሺናክ በአመጽ ተነሥቶ አገሩን ነጻ አወጣውና አካድኛን ተወ።
 • 2095 ግ. - የኡሩክ ንጉሥ ሉጋል-ዛገ-ሢ ላጋሽን ያዘ።
 • 2064 ግ. - ሶፋሪድ በኩሽ ነገሠ።


                                     

1.6. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 20ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 1918 ዓክልበ. ግ. - አማር-ሲን በኡር ነገሠ።
 • 1946 ዓክልበ. ግ. - ተዋጊው ሃን ዥዎ የቻይናን ንጉሥ ሥያንግን አስገደለው፤ ለጊዜው ንጉሥ አልነበረም።
 • 1972 ዓክልበ. ግ. - ፩ ሰኑስረት ለብቻ ፈርዖን ሆነ።
 • 1901 ዓክልበ. ግ. - ኢቢ-ሲን በኡር ነገሠ።
 • 1937 ዓክልበ. ግ. - 2 አመነምሃት ለብቻ ፈርዖን ሆነ።
 • 1914 ዓክልበ. ግ. - 1 ፑዙር-አሹር በአሦር ነገሠ።
 • 1986 ዓክልበ. ግ. - የኤላም ንጉሥ ኩቲክ-ኢንሹሺናክ የአካድን ቅሬታ ያዘ።
 • 1954 ግ. - አድጋላ በኩሽ ነገሠ።
 • 1974 ዓክልበ. ግ. - ኡር-ናሙ በጉቲዩም ላይ ዘመተ፤ ሥያንግ በቻይና ነገሠ; አድግላግ በኩሽ ነገሠ።
 • 1981 ዓክልበ. ግ. - ዦንግ ካንግ በቻይና ነገሠ።
 • 1985 ዓክልበ. ግ. - የኡሩክ ንጉሥ ኡቱ-ኸጛል ጉታውያንን አስወጣቸውና መንግሥት ገዛ። ታይ ካንግ በቻይና ነገሠ።
 • 1906 ዓክልበ. ግ. - ሃን ዥዎ ተሸንፎ ሻውካንግ የቻይና ንጉሥ ሆነ።
 • 1991 ዓክልበ. ግ. - ረሃብ በመካከለኛው ምሥራቅ።
 • 1966 ዓክልበ. ግ. - ሹልጊ በኡር ነገሠ።
 • 1999 ዓክልበ. ግ. - ጪ በቻይና ነገሠ።
 • 1983 ዓክልበ. ግ. - የኡር-ናሙ ሕግጋት ወጡ።
 • 1905 ዓክልበ. ግ. - 2 ሰኑስረት ለብቻው ፈርዖን ሆነ።
 • 1964 ዓክልበ. ግ. - ፩ ሰኑስረት በኩሽ መንግሥት ላይ ዘመተ፤ ካርግ በጎጆሰን ነገሠ።
 • 1982 ዓክልበ. ግ. - 1 ሰኑስረት ከአባቱ ጋራ በጋርዮሽ ፈርዖን ሆነ፣ በሊብያ ዘመተ።
 • 1924 ግ. - ባኩንዶን ላከንዱን በኩሽ ነገሠ።
 • 1944 ዓክልበ. ግ. - ሹልጊ እራሱን አምላክ ብሎ አዋጀ።
 • 1902 ግ. - ናከህቲ ካልነስ በሳባ ነገሠ፤ ኢሉሹማ በአሦር ነገሠ።
 • 1984 ዓክልበ. ግ. - ኡር-ናሙ ኡሩክን አሸነፈና በኡር መንግሥት ገዛ።
 • 1919 ዓክልበ. ግ. - ኦሳጉ በጎጆሰን ነገሠ።
 • 1907 ዓክልበ. ግ. - ሻሊም-አሁም በአሦር ነገሠ።
 • 1909 ዓክልበ. ግ. - ሹ-ሲን በኡር ነገሠ።
                                     

1.7. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 19ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 1894 ዓክልበ. - ማንቱራይ በ ኩሽ መንግሥት ነገሠ።
 • 1816 ዓክልበ. - ሰኸምካሬ ሶንበፍ በላይኛ ግብጽ ነገሠ።
 • 1850 ዓክልበ. - እሽመ-ዳጋን በኢሲን ነገሠ። እርሱ ኒፑርን መለሰው።
 • 1881 ዓክልበ. - 1 ኤሪሹም በአሦር ነገሠ፤ ጉዕል በጎጆሰን ነገሠ።
 • 1879 ዓክልበ. -ኤላማውያን ኡር ከተማን አጠፉና ንጉሣቸውን ኢቢ-ሲንን ማረኩት። የኡር መንግሥት ውድቀት።
 • 1872 ዓክልበ. - ሹ-ኢሊሹ በኢሲን ነገሠ።
 • 1862 ዓክልበ. - ኢዲን-ዳጋን በኢሲን ነገሠ።
 • 1891 ዓክልበ. - 3 ሰኑስረት ስሜን ኩሽ እስከ ፪ኛው አባይ ሙላት ያዘ።
 • 1821 ዓክልበ. - ያክቢም ሰኻኤንሬ በአባይ ወንዝ አፍ ዙሪያ ጌሤም ነገሠ።
 • 1885 ዓክልበ - ዡ በቻይና ሥያ ነገሠ።
 • 1869 ዓክልበ. - ኋይ በሥያ ነገሠ።
 • 1859 ዓክልበ. - 3 አመነምሃት ለብቻ በግብጽ ነገሠ።
 • 1819 ዓክልበ. - ሰኸምሬ ኹታዊ 1 ሶበክሆተፕ በላይኛ ግብጽ ነገሠ።
 • 1811 ዓክልበ. - ሰኸምካሬ 5 አመነምሃት በላይኛ ግብጽ፤ ያዓሙ ኑብዎሰሬ በጌሤም ነገሡ።
 • 1884 ዓክልበ. - ፫ ሰኑስረት በከነዓን ዘመተ።
 • 1823 ዓክልበ. - ኡር-ኒኑርታ በኢሲን ነገሠ፤ ሶበክነፈሩ በግብጽ ነገሠች።
 • 1888 ዓክልበ. - 2 ሰኑስረት አርፎ 3 ሰኑስረት ለብቻ ፈርዖን ሆነ፤
 • 1829 ዓክልበ. - 1 ሳርጎን በአሦር ነገሠ።
 • 1900 ዓክልበ. - ታላቅ ረሃብ በመካከለኛው ምሥራቅ ጀመረ። እሽቢ-ኤራ በኢሲን ነጻ ንጉሥ ሆነ።
 • 1807 ዓክልበ. - ሱሙ-አቡም በባቢሎን ነጻ ንጉስ ሆነ።
 • 1865 ዓክልበ. - ታልሙን በጎጆሰን ነገሠ።
 • 1801 ዓክልበ. - ቃረህ ኻዎሰሬ በጌሤም ነገሠ።
 • 1812 ዓክልበ. - ነሪካሬ በላይኛ ግብጽ ነገሠ።
 • 1803 ዓክልበ. - ዩፍኒና 6 አመነምሃት በላይኛ ግብጽ ነገሡ።
 • 1817 ዓክልበ. - አቢሳሬ በላርሳ ነገሰ፤ ኒፑር ወደ ኢሲን ተመለሰ።
 • 1833 ዓክልበ. - ሊፒት-እሽታር በኢሲን ነገሠ።
 • 1844 ዓክልበ. - አሞራዊው ጉንጉኑም በላርሳ ነጻነት ከኢሲን አዋጀ።
 • 1832 ዓክልበ. - የሊፒት-እሽታር ሕግጋት በኢሲን፤ 4 አመነምሃት በ ግብጽ ነገሠ።
 • 1826 ዓክልበ. - ማንግ በሥያ ነገሠ።
 • 1806 ዓክልበ. - ሱሙኤል በላርሳ ነገሠ፤ ቡር-ሲን በኢሲን ነገሠ፤ ሆተፒብሬ በላይኛ ግብጽ ነገሠ።
 • 1878 ዓክልበ. - የኢሲን ንጉሥ እሽቢ-ኤራ ኤላማውያንን አሸንፎ ኡርን ያዘ።
 • 1808 ዓክልበ. - አመኒ ቀማው በላይኛ ግብጽ ነገሠ።
 • 1842 ዓክልበ. - ኢኩኑም በአሦር ነገሠ።
 • 1830 ዓክልበ. - ሃንዩል በጎጆሰን ነገሠ።
 • 1835 ዓክልበ. - ጉንጉኑም ኡርንና ኒፑርን ከኢሲን ያዘ።
 • 1880 ዓክልበ. - ታላቅ አውሎ ንፋስ በኡር ተከሠተ።
                                     

1.8. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 18ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 1778 ዓክልበ. - ሱሙላኤል ካዛሉን አሸነፈው። ሰውሃን በጎጆሰን ነገሠ።
 • 1774 ዓክልበ. - ኸንጀር በጤቤስ ነገሠ።
 • 1760 ዓክልበ - ሲን-ኢዲናም በላርሳ፣ ሑርፓቲዋ በካነሽ ነገሠ።
 • 1745 ዓክልበ. - ኤላማዊ-አሞራዊ አለቃ ኩዱር-ማቡግ ኢፒቅ-አዳድን ድል አደረገው፣ በሲሊ-አዳድም ፋንታ ልጁን ዋራድ-ሲንን በላርሳ ሾመው። 1 ሻምሺ-አዳድ በተርቃ ንጉሥ ሆነ፣ ቡ ጅያንግ በቻይና ነገሠ። የዛልፓ ንጉሥ ኡሕና የአሦራውያን ካሩም በካነሽ አቃጠለ።
 • 1795 ዓክልበ. - የባቢሎን ንጉሥ ሱሙ-አቡም ላርሳን አሸነፈው፣ ካዛሉንም ያዘ። ኻአንኽሬ ሶበክሆተፕ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1715 ዓክልበ. - ሪም-ሲን ኪሡራን ያዘ፤ ደርንም አጠፋ።
 • 1746 ዓክልበ. - ሲሊ-አዳድ በላርሳ ነገሠ። ዋዛድ በጌሤም ነገሠ።
 • 1792 ዓክልበ. - ሱሙኤል ካዛሉን አሸነፈው።
 • 1719 ዓክልበ. - ያኽዱን-ሊም ሻምሺ-አዳድን አሸነፈ።
 • 1766 ዓክልበ. - ስመንኽካሬ ኢሚረመሻው በጤቤስ ነገሠ።
 • 1796 ዓክልበ. - ሰዋጅካሬ፣ ነጀሚብሬ በጤቤስ ነገሡ፣ የላርሳ ንጉሥ ሱሙኤል ኪሽን አሸነፈ።
 • 1712 ዓክልበ. - ሲን-ሙባሊት ሪም-ሲንን አሸነፈው፤ ዳዱሻ በኤሽኑና ነገሠ። ያክዱን-ሊም ሻምሺ-አዳድን በናጋር አሸነፈው።
 • 1751 ዓክልበ. - ሲን-ኢቂሻም በላርሳ ነገሠ።
 • 1723 ዓክልበ. - ሻምሺ-አዳድ ኤካላቱምን ያዘ፤ ያኽዱን-ሊም በማሪ ነገሠ።
 • 1800 ዓክልበ. - ሰመንካሬ ነብኑኒ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1743 ዓክልበ. - ዋራድ-ሲን ካዛሉን አሸነፈው። አፒል-ሲን በባቢሎን ነገሠ። ሉሉቢ አሦርን አሸነፉ።
 • 1741 ዓክልበ. - ሲን-ማጊር በኢሲን ነገሠ። 3 ሶበክሆተፕ በግብጽ ነገሠ፤ ኢፒቅ-አዳድ ኑዚን ያዘ።
 • 1747 ዓክልበ. - ሲን-ኢቂሻም በኢሲን፣ ኤላም፣ ባቢሎንና ካዛሉ ኃያላት ላይ ድል አደረጋቸው፤ ኢተርፒሻ በኢሲን ነገሠ፣ ሸንሸክ በጌሤም ነገሠ።
 • 1771 ዓክልበ. - 2 ኢፒቅ-አዳድ በኤሽኑና ነገሠ።
 • 1744 ዓክልበ ኡርዱኩጋ በኢሲን ነገሠ። ሴት መሪብሬ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1709 ዓክልበ. - ሲን-ሙባሊት ኢሲንን ያዘ።
 • 1780 ዓክልበ. - ሱሙኤል ኒፑርን ከኢሲን ያዘ፤ ኤራ-ኢሚቲ በኢሲን ነገሠ።
 • 1753 ዓክልበ. - ሲን-ኤሪባም በላርሳ ነገሠ፤ ነህሲ በጌሴም ነገሠ።
 • 1752 ዓክልበ. - የባቢሎን ንጉሥ ሳቢዩም ላርሳን አሸነፈው። ኑያ፣ ሺነህ በጌሴም ነገሡ።
 • 1705 ዓክልበ. - ሪም-ሲን ኢሲንን ከባቢሎን ያዛ። ሃሙራቢ በባቢሎን ነገሠ።
 • 1770 ዓክልበ. - አሱል በጎጆሰን ነገሠ።
 • 1782 ዓክልበ. - ናራም-ሲን በአሦር ነገሠ።
 • 1798 ዓክልበ. - ሰኸተፒብሬ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1785 ዓክልበ. - ሱሙላኤል ኪሽን ዘረፈው። ሊፒት-ኤንሊል በኢሲን ነገሠ።
 • 1799 ዓክልበ. - አዛገን በኩሽ መንግሥት ነገሠ።
 • 1749 ዓክልበ. - ዛምቢያ በኢሲን ነገሠ።
 • 1735 ዓክልበ. - ኖዕል በጎጆሰን ነገሠ።
 • 1729 ዓክልበ. - ናራም-ሲን በኤሽኑና ነገሠ።
 • 1701 ዓክልበ. - 1 ነፈርሆተፕ በግብጽ ነገሠ።
 • 1775 ዓክልበ. - ኤራ-ኢሚቲ ካዛሉን ዘረፈ።
 • 1754 ዓክልበ. - ሲን-ኢዲናም ኒፑርን ከኢሲን ያዘ። ሰኸተፕካሬ አንተፍ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1793 ዓክልበ. - ሱሙላኤል በባቢሎን ነገሠ።
 • 1777 ዓክልበ. - ኤራ-ኢሚቲ ኒፑርን ከላርሳ ያዘ።
 • 1730 ዓክልበ. - 2 ኤሪሹም በአሦር ነገሠ።
 • 1704 ዓክልበ. - የሃሙራቢ ሕገ መንግሥት በባቢሎን ተዋጀ።
 • 1721 ዓክልበ. - ሪም-ሲን ባቢሎንንና ኡሩክን መታ።
 • 1707 ዓክልበ. - ሻምሺ-አዳድ ያህዱን-ሊምን አሸነፈው። ዝምሪ-ሊም ወደ ያምኻድ ሸሸ።
 • 1772 ዓክልበ. - ኤንሊል-ባኒ በኢሲን ነገሠ።
 • 1781 ዓክልበ. - ጀድኸፐረው፣ ሰጀፋካሬ በጤቤስ ነገሡ።
 • 1769 ዓክልበ. - ሤ ባቻይና ነገሠ።
 • 1720 ዓክልበ. - ሻምሺ-አዳድ አሹርን ይዞ በአሦር ንጉሥ ሆነ፤ ያኽዱን-ሊም በያሚናውያን ላይ ዘመተ።
 • 1779 ዓክልበ. - ሱሙላኤል ኪሽን አጠፋው።
 • 1734 ዓክልበ. - ሪም-ሲን በላርሳ ነገሠ።
 • 1722 ዓክልበ. - ሱሙ-ኤፑኽ በያምኻድ ነገሠ።
 • 1790 ዓክልበ. - 2 ፑዙር-አሹር በአሦር ነገሠ።
 • 1726 ዓክልበ. - ዳሚቅ-ኢሊሹ ኒፑርን ከላርሳ ያዘ።
 • 1783 ዓክልበ. - ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው በጤቤስ ነገሠ።
 • 1776 ዓክልበ. - ኑር-አዳድ በላርሳ ነገሠ፤ ኤራ-ኢሚቲ ኪሡራን ያዘ። ኹታዊሬ ወጋፍ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1731 ዓክልበ. - ዳሚቅ-ኢሊሹ በኢሲን ነገሠ።
 • 1755 ዓክልበ. - ሲን-ኢዲናም ኤሽኑናን ዘረፈው።
 • 1757 ዓክልበ. - ሲን-ኢዲናም ባቢሎንን ድል አደረገው፤ ሳቢዩም በባቢሎን ነገሠ።
 • 1791 ዓክልበ. - ሱሙላኤል ካዛሉን አሸነፈው። ረንሰነብ፣ ሆር አዊብሬ በጤቤስ፣ አሙ አሆተፕሬ በጌሤም ነገሠ።
 • 1742 ዓክልበ. - ኢፒቅ-አዳድ አራጳን ያዘ፤ ያዕቆብ-ሃር በጌሤም ነገሠ።
 • 1786 ዓክልበ. - ሸሺ መዓይብሬ በጌሤም ነገሠ።
 • 1714 ዓክልበ. - ሪም-ሲን ኡሩክን አጠፋ፤ ኒፑርን ከኢሲን መለሰ።
 • 1725 ዓክልበ. - ሲን-ሙባሊት በባቢሎን ነገሠ።
                                     

1.9. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 17ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 1654 ዓክልበ. - ሳምሱ-ኢሉና ካሳውያንን ድል አደረገ።
 • 1637 ዓክልበ. - 3 ነፈርሆተፕ በጤቤስ ነገሠ። ዙዙ በካነሽ ነገሠ።
 • 1674 ዓክልበ. - ሃሙራቢ ጉቲዩምን፣ ኤሽኑናን፣ ሱባርቱን አሸነፋቸው።
 • 1700 ዓክልበ. - ዋርሻማ በካነሽ ነገሠ።
 • 1621 ዓክልበ. - አቢ-ኤሹህ ካሳውያንን ድል አደረገ። ዕብራውያን አሞራውያንን ዐግን አሸነፉ።
 • 1669 ዓክልበ. - ሃሙራቢ ጉቲዩምን፣ ቱሩኩን፣ ሱባርቱን አሸነፋቸው። ጂን በቻይና ነገሠ።
 • 1662 ዓክልበ. - ሳምሱ-ኢሉና በባቢሎን ነገሠ፤ ሊባያ በአሦር ነገሠ። ፒጣና ካነሽን ያዘ፣ ልጁ አኒታ የሐቲና ዛልፓ ንጉሥ ፒዩሽቲን አሸነፈው።
 • 1675 ዓክልበ. - ሃሙራቢ የላርሳ ንጉሥ ሪም-ሲንን ድል አደረገው።
 • 1652 ዓክልበ. - ሳምሱ-ኢሉና አመጽ በአካድ አሸነፈ፣ ላርሳን አጠፋ። ጋው በሥያ ቻይና ነገሠ።
 • 1687 ዓክልበ. - ጅዮንግ በቻይና ነገሠ።
 • 1623 ዓክልበ. - ባዛያ በአሦር ነገሠ።
 • 1638 ዓክልበ. - ሕያን በሂክሶስ ነገሠ።
 • 1694 ዓክልበ. - 1 ሻምሺ-አዳድ ልጁን ያስማ-አዳድ በማሪ መንግሥት ላይ ሾመው።
 • 1643 ዓክልበ. - ሳምሱ-ኢሉና ኤሽኑናን መታ። 8 ሶበክሆተፕ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1680 ዓክልበ. - ኻሆተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ በግብጽ ነገሠ።
 • 1602 ዓክልበ. - ሻሙቄኑ በሂክሶስ ነገሠ።
 • 1613 ዓክልበ. - ሰመንሬ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1642 ዓክልበ. - አፐር-አናቲ በሂክሶስ ነገሠ። የመሬት መንቀጥቀጥ በቻይና፣ ጄ ንጉሥ ሆነ።
 • 1635 ዓክልበ. - 1 ነቢሪራው በጤቤስ ነገሠ።
 • 1651 ዓክልበ. - ሳምሱ-ኢሉና አመጽ በሱመርና አካድ አሸነፈ።
 • 1640 ዓክልበ. - ሳምሱ-ኢሉና ሱሳን አጠፋ።
 • 1667 ዓክልበ. - ሃሙራቢ ሱባርቱን አሸነፈ።
 • 1636 ዓክልበ. - መንቱሆተፒ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1673 ዓክልበ. - ሃሙራቢ ማሪን ኤካላቱምንና ሱባርቱን ያዘ።
 • 1627 ዓክልበ. - ሳምሱ-ኢሉና አሞራውያንን አሸነፈ።
 • 1611 ዓክልበ. - የሚንግትያው ውግያ፦ የሻንግ ንጉሥ ታንግ ቻይናን ከሥያ መንግሥት ያዘ።
 • 1665 ዓክልበ. - መርነፈሬ አይ በግብጽ ነገሠ።
 • 1688 ዓክልበ. - 1 እሽመ-ዳጋን በአሦር ነገሠ።
 • 1605 ዓክልበ. - ሕሽሚ-ሻሩማ በኬጥያውያን ነገሠ።
 • 1684 ዓክልበ. - መርሆተፕሬ 5 ሶበክሆተፕ በግብጽ ነገሠ።
 • 1690 ዓክልበ. - ካነፈሬ 4 ሶበክሆተፕ በግብጽ ነገሠ።
 • 1649 ዓክልበ. - ፋ በቻይና ነገሠ።
 • 1676 ዓክልበ. - ሃሙራቢ ኤላምን፣ ማርሐሺን፣ ጉቲዩምን፣ ኤሽኑናን፣ ሱባርቱን አሸነፋቸው። ዋሂብሬ ኢቢያው በግብጽ ነገሠ። ዶሄ በጎጆሰን ነገሠ።
 • 1614 ዓክልበ. - 2 ነቢሪራው በጤቤስ ነገሠ።
 • 1656 ዓክልበ. - ኢነድ በጠቤስ ነገሠ።
 • 1653 ዓክልበ. - ሳምሱ-ኢሉና ኤሙትባል፣ ኡሩክ፣ ኢሲን ድል አደረጋቸው። ሰዋጅካሬ ሆሪ በጠቤስ ነገሠ።
 • 1634 ዓክልበ. - ኢፕታር-ሲን በአሦር ነገሠ።
 • 1661 ዓክልበ. - ዘጸአት - ሙሴ ዕብራውያንን ከግብጽ ወደ ሲና መራ መ. ኩፋሌ። መርሆተፕሬ ኢኒ በጤቤስ ገዛ፤ ሂክሶስ የተባሉት አሞራውያን ግብጽን ወረሩ፤ ሳኪር-ሃር በስሜኑ ገዛ። ኮንግ ጅያ በቻይና ነገሠ።
 • 1645 ዓክልበ. - የኢሲን ገዥ ኢሉማ-ኢል በደቡብ ሱመር ወይም ከላውዴዎን እንደገና ከሳምሱ-ኢሉና በዓመጽ ተነሥቶ "የባሕር ምድር" የሚባል ግዛት መሠረተ።
 • 1672 ዓክልበ. - ቤሉባኒ በአሦር ነገሠ።
 • 1624 ዓክልበ. - አቢ-ኤሹህ በባቢሎን ነገሠ።
 • 1619 ዓክልበ. - አሃን በጎጆሰን ነገሠ።
 • 1648 ዓክልበ. - 7 ሶበክሆተፕ በጤቤስ ነገሠ፡
 • 1691 ዓክልበ. - የአሦር ንጉስ ሻምሺ-አዳድ ቱሩካውያንን ድል አደረጋቸው።
 • 1678-1672 ዓክልበ. - እርስ በርስ ጦርነት በአሦር፣ አሹር-ዱጉልና ፲ ሌሎች ተወዳዳሪዎች ነገሡ።
 • 1646 ዓክልበ. - 1 ሻርማ-አዳድ በአሦር ነገሠ። ጀሁቲ በጤቤስ ነገሠ፤ የአቢዶስ ሥርወ መንግሥት ነፃ ሆነ።
 • 1633 ዓክልበ. - ሁለተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በቻይና።
 • 1612 ዓክልበ. - በቢአንኽ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1699 ዓክልበ. - የባቢሎን ንጉሥ ሃሙራቢ ኡሩክንና ኢሲንን ከላርሳ ያዘ።
 • 1659 ዓክልበ. - ሰዋጅተው በጤበስ ነገሠ።
 • 1628 ዓክልበ. - ቱድሐሊያ የኬጥያውያን መንግሥትን መሠረተ?። ታንግ የሻንግ ልዑል ሆነ።


                                     

1.10. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 16ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 1561 ዓክልበ. - 2 ሻምሺ-አዳድ በአሦር ነገሠ።
 • 1600 ዓክልበ. - ሰኸምሬ ሸድዋሰት በጤቤስ ነገሠ። ዋይ ቢንግ በሻንግ ቻይና ነገሠ።
 • 1596 ዓክልበ. - አሚ-ዲታና በባቢሎን ነገሠ፤ ሉላያ በአሦር ነገሠ። ሂክሶስ የአቢዶስ መንግሥት ያዙ።
 • 1505 ዓክልበ. - እስራኤል ለአራም-ናሓራይን ንጉስ ኲሰርሰቴም ተገዛ።
 • 1510 ዓክልበ. - 1 ቱትሞስ በኩሽ ከ፫ኛው እስከ ፬ኛው የአባይ ሙላት ድረስ ያዘ።
 • 1593 ዓክልበ. - አፐፒ በሂክሶስ ነገሠ። መራንኽሬ 6 መንቱሆተፕ በጤቤስ ነገሠ። ታይ ጅያ በሻንግ ነገሠ።
 • 1548 ዓክልበ. - አሕሞስ ሂክሶስን ከግብጽ ወደ ሻሩሄን አባረራቸው።
 • 1550 ዓክልበ. - በሶርያ የተገኘው ቅርስ "ቲኩናኒ ፕሪዝም" የ "ሃቢሩ" ቅጥረኞች ስሞች ይዘርዝራል።
 • 1567 ዓክልበ. - ሰናኽተንሬ አሕሞስ በጤበስ ነገሠ።
 • 1573 ዓክልበ. - 3 ኤሪሹም በአሦር ነገሠ።
 • 1524 ዓክልበ. - 1 አሹር-ኒራሪ በአሦር ገዛ።
 • 1587 ዓክልበ. - ኢያሱ ወልደ ነዌ አርፎ ቄኔዝ በእስራኤል ፈራጅ ሆነ ፊሎ። የያምኻድ ንጉሥ እርካብቱም ከ "ሃቢሩ" ጋር ስምምነት ያደርጋል።
 • 1539 ዓክልበ. - 3 ሻምሺ-አዳድ በአሦር ነገሠ።
 • 1577 ዓክልበ. - 2 ሶበከምሳፍ፣ 5 አንጠፍ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1534 ዓክልበ. - 1 አመንሆተፕ በግብጽ ነገሠ።
 • 1560 ዓክልበ. - ኻሙዲ በሂክሶስ ነገሠ።
 • 1566 ዓክልበ. - ሰቀነንሬ ታዖ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1592 ዓክልበ - 4 ሰኑስረት በጤቤስ ነገሠ።
 • 1562 ዓክልበ. - ታይ ገንግ በሻንግ ነገሠ።
 • 1594 ዓክልበ. - ሞንተምሳፍ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1563 ዓክልበ. - ካሞስ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1530 ዓክልበ. - ዜቡል በእስራኤል ፈራጅ ሆነ ፊሎ።
 • 1597 ዓክልበ. - የባቢሎን ንጉሥ አቢ-ኤሹህ ኤሽኑናን አሸነፈ። ዦንግ ረን በሻንግ ነገሠ።
 • 1591 ዓክልበ. - 2 ደዱሞስ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1558 ዓክልበ. - 1 አሕሞስ በጤቤስ ነገሠ። 18ኛው ሥርወ መንግሥት
 • 1508 ዓክልበ. - 1 ሙርሲሊ ሐለብን ይዞ ያምኻድን ጨረሰ። ታይ ዉ በሻንግ ነገሠ።
 • 1574 ዓክልበ. - 6 አንጠፍ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1576 ዓክልበ. - 2 ሻርማ-አዳድ በአሦር ነገሠ።
 • 1507 ዓክልበ. - ኬጢያውያን ባቢሎንን አሸነፉ። የካሳውያን ንጉስ 2 አጉም የባቢሎን ገዢ ሆነ፤ የባቢሎንን ስም ወደ "ካርዱንያሽ" ቀየሩት። ኪርታ የሚታኒ መንግሥት በሑራውያን ላይ መሠረተ። 1 ሐንቲሊ በሐቲ ነገሠ።
 • 1588 ዓክልበ. - ራሆተፕ በጤቤስ ነገሠ። 17ኛው ሥርወ መንግሥት
 • 1542 ዓክልበ. - አሕሞስ ሻሩሄንን ከሂክሶስ ያዘ።
 • 1555 ዓክልበ. - 2 እሽመ-ዳጋን በአሦር ነገሠ።
 • 1501 ዓክልበ. - 2 ቱትሞስ በግብጽ ነገሠ።
 • 1568 ዓክልበ. - 7 አንጠፍ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1590 ዓክልበ. - የሂክሶስ ፈርዖን አፐፒ ጤቤስን ማረከ። ሹ-ኒኑዓ በአሦር ነገሠ።
 • 1512 ዓክልበ. - 1 ቱትሞስ በሶርያና ናሓሪን ሑራውያን ላይ ዘመተ።
 • 1537 ዓክልበ - የአሕሞስ ባሕር ኃይል በጌባል፣ ፊንቄ አካባቢ ዘመተ። ሥያው ጅያ በሻንግ ነገሠ።
 • 1584 ዓክልበ. - 1 ሶበከምሳፍ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1520 ዓክልበ. - ዮንግ ጂ በሻንግ ነገሠ።
 • 1581 ዓክልበ. - ዎ ዲንግ በሻንግ ነገሠ።
 • 1582 ዓክልበ. - 1 ላባርና በሐቲ ኬጥያውያን መንግሥት ነገሠ።
 • 1538 ዓክልበ. - ሳምሱ-ዲታና በባቢሎን ነገሠ።
 • 1513 ዓክልበ. - 1 ቱትሞስ በግብጽ ነገሠ። በኩሽ ከ፪ኛው እስከ ፫ኛው የአባይ ሙላት ድረስ ያዘ።
 • 1595 ዓክልበ. - 1 ደዱሞስ በጤቤስ ነገሠ።
 • 1559 ዓክልበ. - አሚ-ሳዱቃ በባቢሎን ነገሠ። 1 ሐቱሺሊ በሐቲ ነገሠ።
 • 1536 ዓክልበ. - 1 ሙርሲሊ በሐቲ ነገሠ።
                                     

1.11. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 15ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 1411 ዓክልበ. - አሹር-ረም-ኒሸሹ በአሦር ገዛ።
 • 1403 ዓክልበ. - 2 አሹር-ናዲን-አሔ በአሦር ገዛ።
 • 1447 ዓክልበ. - 3 አጉም በካራንዱኒያሽ ነገሠ።
 • 1473 ዓክልበ. - 3 ካሽቲሊያሽ በካራንዱኒያሽ ነገሠ። 2 ዚዳንታ በሐቲ ነገሠ። "ሃቢሩ" ከሐለብ መስፍን ኢድሪሚ ጋር ተባብረው አላላኽን ለመያዝ ረዱት፣ የሙኪሽ ግዛት መሠረተ።
 • 1441 ዓክልበ. - 1 አሹር-ናዲን-አሔ በአሦር ነገሠ።
 • 1476 ዓክልበ. - 1 ኤንሊል-ናሲር በአሦር ገዛ።
 • 1488 ዓክልበ. - 1 ሑዚያ፣ ተለፒኑ በሐቲ ነገሡ።
 • 1466 ዓክልበ. - 3 ቱትሞስ ለብቻው በግብፅ ነገሠ። የመጊዶ ውጊያ - ፫ ቱትሞስ የመጊዶና የቃዴስ አለቆችን አሸነፈ።
 • 1419 ዓክልበ. - አሹር-በል-ኒሸሹ በአሦር ገዛ።
 • 1409 ዓክልበ. - 4 ቱትሞስ በግብፅ ነገሠ።
 • 1459-50 ዓክልበ. - ፫ ቱትሞስ በፊንቄ፣ ሙኪሽ፣ ሚታኒ ላይ በየዓመቱ ይዘምታል።
 • 1425 ዓክልበ. - 2 አሹር-ኒራሪ በአሦር ነገሠ።
 • 1435 ዓክልበ. - 2 አመንሆተፕ የጋርዮሽ ፈር ዖን ተደርገው የሃትሸፕሱትን ስም ከብዙ ሐውልቶች ደመሰሰ።
 • 1483 ዓክልበ. - 1 ቡርና-ቡርያሽ በካራንዱኒያሽ ባቢሎን ነገሠ። ታሑርዋይሊ፣ አሉዋምና በሐቲ ነገሡ።
 • 1457 ዓክልበ. - እስራኤል ለሞአብ ንጉሥ ኤግሎም ተገዛ። ሻውሽታታር በሚታኒ ነገሠ።
 • 1414 ዓክልበ. - ሄ ዳን ጅያ በሻንግ ነገሠ።
 • 1478 ዓክልበ. - 2 ሐንቲሊ በሐቲ ነገሠ። የግብጽ ትልቅ ጉዞ ወደ "ፑንት" ተደረገ።
 • 1491 ዓክልበ. - 1 ዚዳንታ፣ አሙና በሐቲ ኬጥያውያን መንግሥት ነገሡ። አርዛዋና ኪዙዋትና ከሐቲ ነጻ ሆኑ።
 • 1407 ዓክልበ. -2 ሹታርና በሚታኒ ነገሠ።
 • 1446 ዓክልበ. - ቱትሞስ እንደገና በፊንቄና ሶርያ ይዘምታል።
 • 1487 ዓክልበ. - ንግሥት ሃትሸፕሱት በግብፅ ነገሠች።
 • 1465 ዓክልበ. - ሙኪሽ ለሚታኒ ተገዥ ሆነ፣ ኪዙዋትናም ከሐቲ ወደ ሚታኒ ተጽእኖ አለፈ።
 • 1408 ዓክልበ. - 1 አርኑዋንዳ በሐቲ ነገሠ።
 • 1415 ዓክልበ. - ካራ-ኢንዳሽ በካራንዱኒያሽ ነገሠ።
 • 1433 ዓክልበ. - ዦንግ ዲንግ በሻንግ ነገሠ። 1 ቱድሐሊያ በሐቲ ነገሠ። 2 አመንሆተፕ ለብቻው በግብፅ ነገሠ።
 • 1463 ዓክልበ. - ኡላም-ቡርያሽ በካርዱንያሽ ነገሠ፤ "የባሕር ምድር" ን ያዘ፤ ኑር-ኢሊ በአሦር ገዛ።
 • 1424 ዓክልበ. - ዋይ ረን በሻንግ ነገሠ።
 • 1432 ዓክልበ. - 2 ኤንሊል-ናሲር በአሦር ገዛ።
 • 1480 ዓክልበ - ፓርሻታታር = ባራታርና? በሚታኒ ነገሠ፣ ሐለብን ያዘ።
 • 1431 ዓክልበ. - 1 ካዳሽማን-ሃርቤ በካራንዱኒያሽ ነገሠ።
 • 1449 ዓክልበ. - ፫ ቱትሞስ በሻሱ ወገን ላይ ዘመተ።
 • 1500-1400 ገ. - የኪዳኑ ስርወ መንግሥት በኤላም
 • 1436 ዓክልበ. - ቱትሞስ በኩሽ ላይ ዘመተ፣ እስከ ናፓታ ድረስ ገዛ።
 • 1417 ዓክልበ. -አርታታማ በሚታኒ ነገሠ።
 • 1450 ዓክልበ. - ሙኪሽ ድል ሆኖ ለቱትሞስ ተገበረ።
 • 1438 ዓክልበ. - 1 ሙዋታሊ በሐቲ ነገሠ።
 • 1426 ዓክልበ. - ግብጽ ስምምነት ተዋውሎ የሶርያ ጦርነቶች ለጊዜው ጨረሱ።
 • 1400-1210 ገ. - የኢጊሃልኪ ሥርወ መንግሥት በኤላም
 • 1439 ዓክልበ. - ናዖድ በእስራኤል ፈራጅ ሆነ።
 • 1499 ዓክልበ. - 3 ፑዙር-አሹር በአሦር ገዛ።
 • 1405 ዓክልበ. - ዙ ዪ በሻንግ ነገሠ።
 • 1428 ዓክልበ. - ቱድሐሊያ ኪዙዋትናን ወርሮ ያዘው።
 • 1451 ዓክልበ. - 1 አሹር-ራቢ በአሦር መንግሥቱን ከአሹር-ሻዱኒ ያዘ።
 • 1458 ዓክልበ. - 2 ሑዚያ በሐቲ ነገሠ።
 • 1497 ዓክልበ. - ጎቶንያል በእስራኤል ፈራጅ ሆነ። 1 ሹታርና በሚታኒ ነገሠ።
                                     

1.12. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 14ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 1303 ዓክልበ. - 2 ሙዋታሊ በኬጥያውያን ነገሠ።
 • 1366 ዓክልበ. - ሚታኒ በኬጢያውያን ግፊት ሲወድቅ የአሦር ንጉስ 1 አሹር-ኡባሊት ነጻነቱን አዋጀ።
 • 1393 ዓክልበ. - 1 ኤሪባ-አዳድ በአሦር ገዛ።
 • 1311 ዓክልበ. - 1 አዳድ-ኒራሪ በአሦር ነገሠ።
 • 1335 ዓክልበ. - 2 ኩሪጋልዙ ለጊዜው ኤላምን ወረረ።
 • 1330 ዓክልበ. - 2 አርኑዋንዳ፣ 2 ሙርሲሊ በኬጥያውያን ነገሠ።
 • 1327 ዓክልበ. - ሆረምኸብ በግብጽ ፈርዖን ሆነ።
 • 1338 ዓክልበ. - ቱታንኻተን ስሙን ወደ ቱታንኻመን ቀይሮ የቀድሞ ፖሊቴይስም መንግሥት ሃይማኖት አስመለሰ።
 • 1340 ዓክልበ. - ቱታንኻተን በግብጽ ነገሠ።
 • 1383 ዓክልበ. - 1 ካዳሽማን-ኤንሊል በካርዱንያሽ ነገሠ።
 • 1357 ዓክልበ. - የግብጽ ፈርዖን 4 አመንሆተፕ ስሙን ወደ አኸናተን ቀይሮ የጸሐይ ጣኦት አተን አምልኮት ብቻ ወይም ሞኖቴይስም የግብጽ መንግሥት ሃይማኖት አደረገው።
 • 1359 ዓክልበ. - እስራኤል ለከነዓን ንጉሥ ኢያቢስ ተገዛ።
 • 1316 ዓክልበ. - ናዚ-ማሩታሽ በካርዱንያሽ ነገሠ።
 • 1322 ዓክልበ. - አሪክ-ደን-ኢሊ በአሦር ነገሠ።
 • 1341 ዓክልበ. - ካዳሽማን-ሐርቤ በካርዱንያሽ ነገሠ። ካሳውያን አምጸው ገደሉትና ናዚ-ቡጋሽ ሾሙ። አሹር-ኡባሊት ግን ቂሙን በቅሎ ወረራቸውና 2 ኩሪጋልዙን አቆመ።
 • 1339 ዓክልበ. - ዲቦራ እና ባርቅ በእስራኤል ፈራጆች ሆኑ።
 • 1331 ዓክልበ. - አይ በግብጽ ፈርዖን ሆነ። ኤንሊል-ኒራኒ በአሦር ነገሠ፤ ኩሪጋልዙንም ድል አደረገ።
 • 1368 ዓክልበ. - 2 ቡርናቡርያሽ በካርዱንያሽ ነገሠ።
                                     

1.13. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 13ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 1272 ዓክልበ. - 2 ካዳሽማን-ኤንሊል በካሳውያን ነገሠ።
 • 1249 ዓክልበ. - ቶላ በእስራኤል ፈራጅ ሆነ።
 • 1210-1100 ግ. - የሹትሩክ ሥርወ መንግስት በኤላም
 • 1252 ዓክልበ. - አቢሜሌክ በሴኬም ንጉሥ ሆነ።
 • 1204 ዓክልበ. - እስራኤል ለአሞናውያን ተገዛ።
 • 1240 ገ. - ካሳዊ ንጉስ 4 ካሽቲሊያሽ ከኤላም ጋር ሲዋጋ አላከናወነም።
 • 1241 ዓክልበ. - 4 ካሽቲሊያሽ በካሳውያን ነገሡ።
 • 1251 ዓክልበ. - 1 ቱኩልቲ-ኒኑርታ በአሦር፣
 • 1254 ዓክልበ. - ሻጋራክቲ-ሹሪያሽ በካሳውያን ነገሠ።
 • 1200 ዓክልበ. - ኒኑርታ-አፓል-ኤኩር በአሦር ነገሠ።
 • 1232 ዓክልበ. - የኤላም ንጉሥ ኪዲን-ሑትራን የካሳውያን ገዢ ኤንሊል-ናዲን-ሹሚን ገደለ፤ 2 ካዳሽማን-ሐርቤ በካሳውያን ለአሦር ገዛ።
 • 1231 ዓክልበ. - አዳድ-ሹም-ኢዲና በካሳውያን ለአሦር ገዛ።
 • 1211 ዓክልበ. - 3 አሹር-ኒራሪ በአሦር ነገሠ።
 • 1263 ዓክልበ. - ኩዱር-ኤንሊል በካሳውያን ነገሠ።
 • 1226 ዓክልበ. - ኢያዕር በእስራኤል ፈራጅ ሆነ።
 • 1280 ዓክልበ. - ስልማናሶር 1 በአሦር ነገሠ።
 • 1215 ዓክልበ. - አሹር-አዲን-አፕሊ በአሦር ነገሠ።
 • 1225 ዓክልበ. - ካሳውያን ከአሦር አምጸው አዳድ-ሹም-ኡጹር በካሳውያን ነገሠ።
 • 1292 ዓክልበ. - ጌዴዎን በእስራኤል ፈራጅ ሆነ።
 • 1299 ዓክልበ. - እስራኤል ለምድያም ተገዛ።
 • 1230 ዓክልበ. - አዳድ-ሹማ-ኢዲና በኤላም ላይ አሸነፈ።
 • 1233 ዓክልበ. - ቱኩልቲ-ኒኑርታ ካውሳውያንን ድል አድርጎ ኤንሊል-ናዲን-ሹሚ በካርዱንያሽ ሾመ።
 • 1290 ዓክልበ. - የአሦር ንጉስ 1 አዳድ-ኒራሪ የሚታኒን መንግሥትና ካሳውያንን አሸነፈ። ካዳሽማን-ቱርጉ በካሳውያን በካርዱንያሽ ነገሠ።
 • 1205 ዓክልበ. - ኤንሊል-ኩዱሪ-ኡጹር በአሦር ነገሠ።
                                     

1.14. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 12ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 1186 ዓክልበ. - 1 አሹር-ዳን በአሦር ነገሠ። ዮፍታሔ የአሞንን ሰዎች አሸነፈ፣ በእስራኤል ፈራጅ ሆነ።
 • 1166 ዓክልበ. - ኤንሊል-ናዲን-አሔ በካርዱንያሽ ነገሠ።
 • 1122 ዓክልበ. - 1 ቴልጌልቴልፌልሶር በአሦር ነገሠ።
 • 1115 ዓክልበ. - ኤሊ በእስራኤል ፈራጅ ሆነ።
 • 1163 ዓክልበ. - የኤላም ንጉሥ ሹትሩክ-ናሑንተ ካሳውያንን በፍጹም ድል አደረጋቸው።
 • 1155 ዓክልበ. - እስራኤል ለፍልስጥኤም ተገዛ።
 • 1163 ዓክልበ. - ዓብዶን በእስራኤል ፈራጅ ሆነ።
 • 1190 ገ. - የኬጢያውያን መንግሥት በሙሽኪ ፍሩጋውያን ግፊት ወደቀ።
 • 1180 ዓክልበ. - ማርዱክ-አፕላ-ኢዲና በካርዱንያሽ ነገሠ። ኢብጻን በእስራኤል ፈራጅ ሆነ።
 • 1195 ዓክልበ. - መሊ-ሺፓክ በካርዱንያሽ ነገሠ።
 • 1141 ዓክልበ. - 1 አሹር-ረሽ-ኢሺ በአሦር ነገሠ።
 • 1173 ዓክልበ. - ኤሎም በእስራኤል ፈራጅ ሆነ።
 • 1184 ዓክልበ. - የኤላም ንጉሥ ሹትሩክ-ናሑንተ ከካሳውያንን ጋር ሲዋጋ የሃሙራቢ ሕገጋት የተጻፈበትን ድንጋይ ከመማረኩ በላይ የማርዱክና የማኒሽቱሹ ጣኦታትና የናራም-ሲን ሐውልት ወደ ሱስን ማረከባቸው።
 • 1130 ግ. - ሱስን ለባቢሎን ንጉሥ ለ1 ናቡከደነጾር ወደቀና የኤላም ንጉሥ ሑተሉሽ-ኢንሹሺናክ ወደ አንሻን ሸሸ።
 • 1164 ዓክልበ. - ዛባባ-ሹም-ኢዲና በካርዱንያሽ ነገሠ።
 • 1140 ዓክልበ. - የአሦር ንጉስ 1 አሹር-ረሽ-ኢሺ በአሞራውያን አገር በባቢሎንን ንጉሥ 1 ናቡከደነጾር ላይ አሸነፈ።
 • 1135 ዓክልበ. - እስራኤል በሶምሶን መሪነት ለፍልስጥኤም ተገዛ።
                                     

1.15. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 11ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 1076 ዓክልበ. - ፍልስጥኤማውያን ታቦትን ማረኩ።
 • 1055 ዓክልበ. - ሳኦል በእስራኤል ነገሠ።
 • 1015 ዓክልበ. - ዳዊት በእስራኤል ኬብሮን ነገሠ።
 • 1008 ዓክልበ. - ዳዊት በኢየሩሳሌም ነገሠ።
 • 1075 ዓክልበ. - ሳሙኤል ፍልስጥኤማውያንን አሸንፎ ታቦት ወደ ቂርያት ሔደ።
                                     

1.16. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 10ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 972 - ሰሎሞን በኢየሩሳሌም ለያህዌ ቤተ መቅደስ ሠራ።
 • 975 - ሰሎሞን በእስራኤል ነገሠ።
 • 936 - የእስራኤል መንግሥት ተከፋፈለ። ኢዮርብዓም በእስራኤል፣ ሮብዓም በይሁዳ ነገሱ።
 • 992-987 - የባቢሎን ንጉሥ ማር-ቢቲ-አፕላ-ኡሹር ነገሠ።
 • 919 - 2 አዳድ ኒራሪ ንጉሥ ሆኖ የአሦር ሃይል ታደሰ።
                                     

1.17. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 9ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 866 - 3 ስልምናሶር በአሦር ነገሠ።
 • 831 - 5ኛ ሻምሺ-አዳድ በአሦር ነገሠ።
 • 861 - የእስራኤል ንጉሥ አካብ ከአሦር ጋር በቃርቃር ውግያ ተዋጋ፤ እንዲሁም ከሶርያ አራም ጋር ሲዋጋ ይገደላል።
 • 849 - የእስራኤል ንጉሥ ኢዩ ግብር ለስልምናሶር ከፈለ።
 • 818-790 - 3 አዳድ-ኒራሪ በአሦር ነገሠ።
 • 891 - የአሦር ንጉስ አሹር-ናሲር-ፓል ነግሦ ያለ ምኅረት ጠረፎቹን ያስፋፋ ጀመር።
                                     

1.18. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 8ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 702 - ሹትሩክ-ናሑንተ በወንድሙ ሐሉሹ ተገድሎ ይህ ሐሉሹ አሹር-ናዲን-ሹሚንና ባቢሎንን ማረከው።
 • 755 - አሦር በብሔራዊ ጦርነት ተይዞ ባቢሎን በንጉሱ ናቦፖላሣር መሪነት ነጻነቱን አዋጀ።
 • 746 - ቴልጌልቴልፌልሶር ፊልሥጥኤምን ወርሮ የእስራኤልን ንጉስ ምናሔምን 1000 መክሊት ብር አስገበረ።
 • 733 - የእስራኤል ንጉሥ ሆሴዕ ግብርን ባቋረጠ ጊዜ የግብጽ ጠባቂነት አገኘ። ስለዚህ ስልምናሶር ወርሮ ከሦስት አመት ትግል በኋላ ሰማርያን ያዘና የእስራኤልን ቅሬታ ወደ ሌላ አገሮች ሰደዳቸው።
 • 748 - ቴልጌልቴልፌልሶር አርፋድን አጠፋ፤ ሐማትንም ያዘ።
 • 740 - የእስራኤል ንጉስ ፋቁሔ ከሶርያ አራም ንጉስ ረአሶን ጋራ አደጋ በይሁዳ ላይ ሲጣሉ የይሁዳ ንጉሥ አካዝ የመቅደሱን ወርቅ ሰጥቶ ከቴልጌልቴልፌልሶር እርዳታ ጠየቀ።
 • 735 - 5 ስልምናሶር በአሦር ነገሠ።
 • 718 እና 716 - የኤላም ንጉሥ 2ኛ ሹትሩክ-ናሑንተ በ2ኛ ሳርጎን ሠራዊት እጅ ድል ሆነ።
 • 737 - ቴልጌልቴልፌልሶር ወደ ባቢሎን ወርዶ ንጉሱን ናቡ-ሙኪን-ዜሪ ማረከና እራሱ የባቢሎን ንጉስ ፑሉ ተብሎ ዘውዱን ተጫነ።
 • 708 - የሳርጎን ልጅ ሰናክሬም መሮዳክ-ባላዳንን ገልብጦ የራሱን ልጅ አሹር-ናዲን-ሹሚ በባቢሎን ዙፋን ላይ ንጉስ አደረገው።
 • 751-725 - የኤላም ንጉሥ ሑምባኒጋሽ ነገሠ።
 • 784 ገ. - አልያቴስ በልድያ ነገሠ።
 • 753 ዓክልበ. ሚያዝያ - ፎሐ ፑሉ የሚባል አለቃ የአሦር መንግሥት ቀምቶ 3 ቴልጌልቴልፌልሶር ተብሎ ንጉስ ሆነ።
 • 730 - ስልምናሶር ሰማርያን እየከበባት ድንገት ከሞተ በኋላ ሻለቃው 2 ሳርጎን ዙፋኑን ያዘ።
                                     

1.19. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 7ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 661 - የአስራዶን ልጅ አስናፈር ሱስንን ድል አድርጎ ወረራት።
 • 697 - ሰናክሬም ባቢሎንን አጠፋው።
 • እስኩታውያን ሜዶንን ስለወረሩ የፋርስ ነገዶች ከዚያ ወደ አንሻን ፈልሰው ንጉሳቸው ተይስፐስ አንሻንን ማረከው።
 • 695-660 - ጉጌስ በልድያ ነገሠ።
 • 660 ገ. - መጀመርያ መሐለቅ በልድያ ተሠራ።
 • 648 - አስናፈር ኤላምን በሙሉ ሲያጠፋ እርሻቸውን በጨው ዘራ።
 • 629-618 ገ. - ሣድያቴስ በልድያ ነገሠ።
 • 618-568 - 2ኛ አልያቴስ በልድያ ነገሠ።
 • 628 - ድራኮ የሚባል ጸሃፊ የአቴና ከተማ ሕገጋት ጻፈ፤ ይህም ሕግ እጅግ ጨካኝ ሆኖ ይሙት በቃ ለማንኛውም ጥፋት ወሰነ።
 • 660-629 - 2ኛ አርዲስ በልድያ ነገሠ።
 • 600 - የአቴና አለቃ ሶሎን አዲስ ሕገ መንግሥት ፈጠረ።
 • 655 - የአሦር ንጉስ አስናፈር ሱሳን አጠፋ።
                                     

1.20. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 6ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 595 - የባቢሎን ምርኮ - ይሁዳ በ2ኛ ናቡከደነጾር ተያዘ።
 • 568-554 - ቅሮይሶስ በልድያ ነገሠ።
 • 554 - ቅሮይሶስ በፋርስ ንጉሥ በ2ኛ ቂሮስ እጅ ድል ስለ ሆኑ መንግሥቱ ወዲያው የፋርስ ክፍላገር ሆነ።
 • 593 - የሜዶን ንጉስ ኩዋክሻጥራ ልድያን ባጠቃ ጊዜ፣ በአንድ ታላቅ ውግያ ግርዶሽ ድንገት መጥቶ ከዚያ ቀጥሎ በኪልቅያና በባቢሎን ነገሥታት አማካይነት ስምምነት ተደረገላቸውና ያንጊዜ ሃሊስ ወንዝ የሜዶንና የልድያ ጠረፍ ሆነ።
 • 546 - የፋርሶች አሐይመኒድ ነገሥታት ሱሳንን ያዙት።
                                     

1.21. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 5ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 407 - ከአንድ ጨነፈር የተነሣ የሲቡላውያን መጻሕፍት ተማከሩና ሌክቲስቴርኒዩም የተባለው ሥነ ሥርዓት ለአማልክታቸው ጣኦት ተመሠረተ።
 • 457 - ሮማውያን መጀመርያ "12ቱ ሰንተረዦች" የተባለውን ሕገ መንግሥት አወጡ።
                                     

1.22. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 4ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 301 - ከሌላ ጨነፈር ቀጥሎ የሲቡላውያን መጻሕፍት ተማክረው መልሱ ጣኦቱን አይስኩላፒዩስ ወደ ሮማ ከኤፒዳውሮስ በግሪክ እንዲያመጡ ሆነ። ሆኖም የሮማ ሴናት በጦርነት ተይዞ ከአንድ ቀን ጸሎት በቀር ስለ አይስኩላፒዩስ ነገር ምንም አላደረገም።
 • 339 - የመቄዶን ንጉሥ ታላቁ እስክንድር ከፋርስ መንግሥት ጋር ሱሳን አሸነፈው።
 • 375 - ለሲቡላውያን መጻሕፍት 10 ጠባቂዎች በሮማ ተሾሙ።
 • 350 ገ. - የግሪክ ፈላስፋ አሪስጣጣሊስ የሕገ መንግሥት ሀሣብ ለይቶ ዐወቀ።
                                     

1.23. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 3ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 212 - በካርታጌና ጦርነት ጊዜ የሮማ አበጋዝ ስኪፒዮ አፍሪካኑስ ከሲቡላውያን መጻሕፍት ምክር የተነሣ የኩቤሌ ጣኦት ከፔሢኖስ አምጥቶ አምልኮቷን በሮማ አስገባ።
 • 224 - የካርታጌና አለቃ ሃኒባል የሮማ ጭፍራ በካናይ ፍልሚያ ሲያጠፋ፥ መጻሕፍቱ ተማክረው እንደ ምክራቸው ሁለት ግሪኮችና ሁለት ጋውሎች በሮማ ገበያ በሕይወታቸው ተቀበሩ።
 • 214 - የሃን ሥርወ መንግሥት በቻይና ተመሠረተ።
 • 246 - የአበባ ጨዋታዎች Ludi Florales በሲቡላውያን መጻሕፍት ምክር ተመሠረቱ።
                                     

1.24. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 2ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 141 - ሮማውያን ሰርዴስን ገብተው ልድያ ወዲያው በሮማ መንግሥት ውስጥ የእስያ ጠቅላይ ግዛት ክፍል ሆነ።
                                     

1.25. ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት 1ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

 • 63 - 12 ፕቶለሜዎስ ወደ ግብጽ ዙፋን እንዲመለሱ ሮማውያን ሥራዊቱን መላካቸውን ሲማከሩ፣ መብራቅ በድንገት የዩፒተር ጣኦት መታ። ስለዚህ የሲቡል መጻሕፍቶች ተማክረው ከግብጽ አንድ ንጉሥ መቸም እርዳታ ቢለምንሽ፣ ወዳጅነትሽ አይቀርለት እንጂ ጣርና አደጋ እንዳያገኙሽ ሥራዊት ከቶ አትሥጪው የሚል ትንቢት በመገኘቱ ይህ ቃል የፕቶሎሜዎስን መመለስ በጣም አቆየ።
 • 91 - የዩፒተር መቅደስ በሮማ ተቃጥሎ የሲቡላውያን መጻሕፍት ጠፉ።
 • 84 - የሮማ ላይኛ ምክር ቤት ሴናት ተልእኮዎች የሲቡል ትንቢቶች እንዲያገኙ ላኩዋቸው።
 • 71 - በሮማ ሦስት ቆርኔሌዎሶች ሊገዙ ነው ከሚል ከአንዱ ትንቢት የተነሣ ፑብሊዩስ ቆርኔሌዎስ ሌንቱሉስ ሱራ አንድ ሤራ አደረገ።
 • 96-86 - የሱላ መሪነት በሮማ
 • 52 - በጳርቴ ላይ ማሸነፍ የቻለው ንጉሥ ብቻ ይሆናል ስለሚል ትንቢት ቄሣር በሮማ ሬፑብሊክ ላይ ንጉሥነትን በቶሎ እንደሚይዝ ያለ ጭምጭምታ ተፈጠረ።
                                     

2. ዓመተ ምህረት

 • 89 - ጋን ዪንግ በቻይና አበጋዝ ባን ቻው ወደ ሮማ ተላከ።
 • 26 ግ. - የኢየሱስ ስቅለት በኢየሩሳሌም። የኦስሮኤና ንጉሥ 5ኛው አብጋር ክርስትናን እንደ ተቀበለ ይባላል።
 • 7 - በሮማ ንጉሠ ጢባርዮስ ቄሣር ዘመን የሮማ ቲቤር ወንዝ ሲጎርፍ አንዱ ቄስ የሲቢሊን መጻሕፍት እንዲማከሩ አስቦ ጢባርዮስ ምስጢራዊ ስለቆጠራቸው እምቢ አለ።
 • 71 - ደብረ ቬሱቪዩስ እሳተ ገሞራ በኢጣልያ 3 ከተሞችን አጠፋ።
 • 34 - 44 - ንግሥት ግርሳሞት ህንደኬ 7ኛ ዘመን በኢትዮጵያ
 • 21 - የዮሐንስ መጥምቁ ስብከት በይሁዳ ተጀመረ።
 • 41 - የሮመ ቄሣር ክላውዴዎስ አይሁዶችን ከነክርስቲያኖች ከሮሜ ከተማ አባረራቸው።
 • 17-212 - ሃን ስርወ መንግሥት በቻይና
 • 108 - የሮማ ንጉስ ትራያኑስ ሱሳን ይዞ በአመጽ ምክንያት ቶሎ መመለስ ነበረበት። ይህም ሮማውያን ከሁሉ ወደ ምሥራቅ የደረሱበት ወቅት ነበረ።
 • 218-643 - የሳሳኒድ መንግሥት በፋርስ
 • ነሐሴ 30 ቀን - ጃፓን በሩሲያ ላይ አሸንፎ በፖርትስመስ ኒው ሃምፕሽር ውል ተፈራረሙ።
 • የካቲት 26 ቀን - የሩስያ ሠራዊት በሙክደን ውግያ በጃፓን ተሸነፈ።
 • ነሐሴ 26 ቀን - በካናዳ ውስጥ አልቤርታና ሳስካቸዋን አዳዲስ ግዝቶች ሆኑ።
 • ጥር 14 ቀን - ብዙ ሰላማዊ ሰልፈኞች በሰይንት ፒተርስቡርግ ሩስያ በፖሊስ ተገደሉ።
 • ግንቦት 30 ቀን - የኖርዌይ ምክር ቤት ነጻነት ከስዊድን አዋጀ።
 • ግንቦት 20 ቀን - ጃፓን የሩስያን መርከብ ኃይል አጠፋ።
 • መጋቢት 26 ቀን - በምድር መንቀጥቀጥ በህንድ 20.000 ሰዎች ሞቱ።
 • 263 - ሮማውያን በፕላኬንቲያ ፍልሚያ ማረከ።
 • 1899 - በአውሮፓ የተደረገ መጀመርያው የአውሮፕላን በረራ።
                                     

2.1. ዓመተ ምህረት 20ኛ ምዕተ ዓመት

 • ጳጉሜ 1 ቀን - ታንክ የሚባል የጦርነት መሳርያ ለመጀመርያ ጊዜ በእንግሊዞች ተፈተነ።
 • 1906 - 1ኛ አለማዊ ጦርነት በአውሮፓ ጀመረ።
 • 1907 - የደቡብ አፍሪካ ጭፍሮች ጀርመን ደቡብ-ምዕራባዊ አፍሪካ ናሚቢያ ወረሩ።
 • 1911 - በሳንዠርመን ውል ዩጎስላቪያ፣ ሃንጋሪና ቸኮስሎቫኪያ ከኦስትሪያ ነጻነታቸውን አገኙ።
 • ነሐሴ 20 ቀን - ሴቶች በአሜሪካ ዩናይትድ እስቴት የምርጫ መብት አገኙ።
 • 1912 - ፖሎኝ በዋርሳው ውጊያ በሩሲያ ቀይ ጭፍሮች ላይ ያሸነፋል።
 • ነሐሴ 26 ቀን - ታላቅ ምድር መንቀጥቀጥ በጃፓን መቶ ሺህ የሚያህሉ ሰዎች ገደለ።
 • 1915 - የእንግሊዝ አስተዳደር በፍልስጤም ጀመረ።
 • 1914 - ቱርኮች በግሪክ-ቱርክ ጦርነት አሸንፈው ስምርኔስ ከተማ ተቃጠለ።
 • ነሐሴ 26 ቀን - አዶልፍ ሂትለር ፖሎኝን በመውረሩ ሁለተኛ ዓለማዊ ጦርነት ጀመረ።
 • 1931 - ሂትለርና ስታሊን በሥውር ፊርማ ፖሎኝን አካፈሉ።
 • - የእስቶክ ገበያ ውድቀት በመከሠቱ የመላ አለም ምጣኔ ሀብት ወደ ታላቁ ጭፍግግ በ1 አመት ውስጥ ቶሎ ወረደ።
 • - የዓለሙ መጀመርያው ቴሌቪዥን ስርጭት ፈተና ተደረገ።
 • 1920 - ጦርነት የሚከላከል የኬሎግ-ብሪያንድ ውል በ60 አገሮች ተፈረመ።
 • 1921 - ሄርበርት ሁቨር የአሜሪካ ፕረዝዳንት ሆነ።
 • 1924 - ጃፓን ማንቹርያን ወረረ።
 • ጳጉሜ 5 ቀን - በ2ኛ አለማዊ ጦርነት የጓደኞች ሃያላት በማጁንጋ ማዳጋስካር ደረሱ።
 • 1932 - ጀርመኖች በ2ኛ ዓለማዊ ጦርነት ለንደንን በቦምብ ለመደብደብ ጀመሩ።
 • 1934 - የአላም አል ሓልፋ ውጊያ በጀርመንና እንግሊዝ ታንኮች መኃል በግብፅ በረሃ ጀመረ።
 • ጳጉሜ 3 ቀን - የአሜሪካ ጄኔራል አይዘንሃወር የኢጣልያ እጅ መስጠት በጦርነት አዋጀ።
 • ነሐሴ 28 ቀን - በ2ኛ አለማዊ ጦርነት ኢጣልያ በጓደኞቹ ሃያላት ተወረረች።
 • 1935 - የጓደኞች ወታደርና 1.800 የጣልያ እስረኞች ተሸክማ ላኮኒያ የምትባል መርከብ አፍሪካን ስትቀርብ በጀርመኖች ተተኩሳ ሰጠመች።
 • 1954 - መጀመርያ ቴሌቪዥን ግንኙነት በአሜሪካና በአውሮጳ መካከል
 • 1952 - መጀመርያው ሰው ሰራሽ መንኮራኩር የሩሲያ ጨረቃን ደረሰ።
 • 1966 - ጊኔ-ቢሳው ነጻነቱን ከፖርቱጋል አገኘ።
 • 1960 - ፈረንሳይ ንዩክሌር ቦምብ በፈተና በመፈንዳቷ ወደ ንዩክሌር ሃያላት ገባች።
 • 1955 - ዶ/ር ማርቲን ሉጠር ኪንግ "እኔ ሕልም አለኝ" ያለበትን ቃል ለሰላማዊ ሰልፍ ተናገረ።
 • 1947 - በኢስታንቡል ቱርክ በኖረበት በግሪክ ህብረተሰብ ላይ እልቂት ተደረገ።
 • 1949 - የአርካንሳው አገረ ገዥ ኦርቪል ፋውበስ ጥቁር ተማሮች ከነጭ ጋራ እንዳይማሩ የክፍላገሩን ወታደሮች በሊተል ሮክ ሰበሰበ።
 • 1936 - ፓሪስ ከተማ በጓደኞች አርበኞች ከጀርመን ነጻ ወጣች።
 • 1953 - "ኦፐክ" - የዘይት አስወጪ አገሮች ድርጅት - ተመሰረተ።
 • 1978 - በመርዝ ጋዝ አደጋ በካሜሩን 1700 ሰዎች ሞቱ።
 • 1970 - የጸረ-አፓርትሃይድ ወኪል ስቲቭ ቢኮ በደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ታስሮ ተገደለ።
 • 1969 - የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር የፓናማ ካናል አስተዳደር ለፓናማ በ1992 ዓ.ም. ለማዛወር ውል ፈረሙ።
 • 1975 - የኮሪያ አየር መንገድ አይሮፕላን በሶቭየት ኅብረት ላይ ሲተኮስ 269 መንገደኞች ሞቱ።
 • 1958 - መጀመርያ የምድር ፎቶ በጨረቃ ምኋር ካለ ሰው ሰራሽ መንኮራኩር ተነሣ።
 • 1959 - ጡርጉድ ማርሻል መጀመርያ አፍሪቃ-አሜሪካዊ የዋና ብሔራዊ ችሎት ፈራጅ ተሾሙ።
 • 1951 - የቅብጥ አቡና 6ኛ ቂርሎስ ለኢትዮጵያ የራሱን አቡነ እንዲኖሩት ፈቀዱለት።
 • 1946 - የቻይና ሃያላት የደቡብ ኮርያ ደሴቶችን በቦምብ ደበደቡ።
 • 1941 - የሶቭየት ኅብረት መጀመርያውን ንዩክሌያር መሣሪያ በፈተና አፈነዳ።
 • 1972 - ነጻነት ለቨንዳ ተሰጠ - ይህ ግን ከደቡብ አፍሪካ ውጭ አልተቀበለም።
 • 1963 - በአቲካ እስር ቤት ኒው ዮርክ ሁከት ተደረገ።
 • 1961 - መንፈቅለ መንግስት በሊቢያ ሙአማር ጋዳፊን ከፍ አደረገው።
 • ጳጉሜ 2 ቀን - ዴስሞንድ ቱቱ በኤጲስቆፖሳዊ ቤተክርስቲያን በደቡብ አፍሪካ መጀመርያ ጥቁር ኤጲስ ቆጶስ ሆኑ።
 • ነሐሴ 22 ቀን - ሳዳም ሁሰይን ኩወይት የኢራቅ ክፍላገር ነው ይላል።
 • 1979 - የሬጌ ሙዚቃ ዘፋኝ ፒተር ቶሽ ቤቱ በኪንግስተን ጃማይካ በሌቦች ተገደለ።
 • 1981 - ቮየጀር የተባለ ሰው ሰራሽ መንኮራኩር በኔፕቱን ፈልክ አለፈ።
 • 1982 - የብረት መጋረጃ በኰሙኒስት ሃንጋሪና በኦስትሪያ መሃል ተከፍቶ ወዲያው ብዙ ሺህ ጀርመኖች ወደ ምእራብ ፈለሱ።
 • 1984 - ፓስካል ሊሱባ በኮንጎ ሪፑብሊክ ምርጫ ፕሬዚዳንት ሆኑ፤ ይህ ምርጫ የረጅም ዘመን አንድ ፓርቲ ግዛት ጨረሰ።
 • 1985 - መይ ካሮል ጀሚሶን መጀመርያ ጥቁር አሜሪካዊት በጠፈር ሆነች።
 • 1988 - የራፕ ሙዚቃ ተጫዋች ቱፓክ ሻኩር በላስ ቬጋስ ተተኲሶ ተገደለ።
 • 1989 - በእስላም ታጣቂዎች በአልጄሪያ በተገረገ እልቂት 60-100 ሰዎች ተገደሉ።
 • ነሐሴ 20 ቀን - የምድር ጉባኤ ስብሰባ በጆሃነስበርግ ደቡብ አፍሪቃ ጀመረ።
 • 1994 - አራት አውሮፕላኖች በአረብ ታጣቂዎች ተሰርቀው በአለም ንግድ ሕንጻና በፔንታጎን ተጋጭተው 3000 ያህል ሰዎች ተገደሉ።
 • 1983 - ዑዝበክስታን ነጻነቱን ከሶቭየት ኅብረት አዋጀ።
 • 1990 - ስሜን ኮሪያ የራሱን ሰው ሠራሽ መንኮራኩር መጀመርያ ጊዜ ላከ።
 • 1987 - ናቶ በቦስኒያ ሰርቦች ላይ ዘመቻ ጀመረ።
 • ጳጉሜ 5 ቀን - ገለልተኛ አገር የሆነ ስዊስ በመጨረሻ የተባበሩት መንግስታት አባል ሆነ።
 • 1996 - ስዊድን በምርጫ ለዩሮ እምቢ አለች።
                                     
 • መካከለኛ ዘመን ዘመነ ህዳሴ የብርሃናት ክፍለ ዘመን የኢንዱስትሪ አብዮት የመረጃ ኅብረተሠብ የፈጠራዎች ታሪክ ታሪካዊ አቆጣጠር በየክፍለዘመኑ የታሪካዊ ዓመት በዓላት መቁጠርያ የዓለም ታሪክ የአፍሪቃ ታሪክ የኢትዮጵያ ታሪክ የአውሮጳ ታሪክ የእስያ

Users also searched:

...
...
...