Back

ⓘ መዋቅሮች
                                               

ፖለቲካ

ፖለቲካ የሚለው ቃል ከግሪኩ πολιτικος ከሚለው ቃል የመጣ ነው። በአሁኑ ወቅት ፖለቲካ ማለት በቡድን ያሉ ግለሰቦች የጋራ ውሳኔ ላይ ለመድረስ የሚያስችላቸው ሂደት ነው። በዚህ ምክንያት ምንም እንኳ ፖለቲካ የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ከሃገርና ከመንግስት ጋር የተገናኘ ቢሆንም በሌላ አንጻር የሰው ልጆች በቡድን ሆነው በሚገኙበት ማናቸውም ስብስብ ይገኛል፣ ለምሳሌ በኩባንያወች፣ በትምህርት ቤቶች፣ በሃይማኖት መዋቅሮች፣ በቤተሰቦች ውስጥ ሳይቀር ፖለቲካ አለ። የኃይል አመዳደብ፣ የቁጥጥር፣ የውሳኔ ላይ መድረስ፣ የምጣኔ ሃብት ክፍፍል ጥያቄወች በሁለትና ከዚያ በላይ ባሉ ሰወች መካከል ሲነሱ ያንን ጥያቄ ለመፍታት በሚደረግ ሂደት፣ በዚያ ፖለቲካ አለ። ከዚህ አንጻር በአንዳንዶች አስተሳሰብ አብዮት፣ ጦርነት፣ ማህበረሳባዊ ግጭት ፖለቲካ ሳይሆኑ የፖለቲካ ሂደቱ ክሽፈት ናቸው። በሌሎች አስተያየት እኒህም የአጠቃላይ ሂደቱ አካል ስለሆኑ እንደ ፖለቲካ ይወሰዳሉ። ፖለቲካን የሚያጠናው የትምህርት አይነት የፖለቲካ ሳይንስ ወይም የፖለቲካ ጥናት ይባላል።

                                               

ስቲፍነስ ዘዴ

ስቲፍነስ ዘዴ በየመዋቅር ትንታኔ ውስጥ ውስብስብ ለሆኑ እና በስታቲክስ መፍትሄ ለማይገኝላቸው መዋቅሮች ለኮምፒውተር እንዲመች ተደርጎ የሚቀርብ የቁጥር ድርድር ስሌት ነው። ከ መንገዶች ውስጥ በከፍተኛ መጠን ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው የስሌት ዓይነት ሲሆን ይህን በመጠቀም በመዋቅሩ ላይ የመከወኑ እንደ ጉልበት እና የቦታ ለውጥ ማስላት ይቻላል።

                                               

ካርል ማርክስ

ካርል ሔንሪክ ማርክስ ጀርመናዊ ፈላስፋ እና የፖለቲካ ተመራማሪ ነበር። የካርል ማርክስ ፅሑፎች በገንዘብ እና የኅይል ፖለቲካ ላይ ያተኮሩ ነበር። በማርክስ አስተሳስብ ደመወዝ ተከፋይ ጉልበት ባለበት ሁሉ የመደብ ትግል ይኖራል ብሎ ያምን ነበር። በእርሱ እመነት ይህ የመደብ ትግል በሰራተኞች አሸናፊነትና የበላይነት የሚደመደም ነው። ከካርል ማርክስ መጻሕፍት ውስጥ ኮሚዩኒስት ማኒፌስቶ የተሰኘው መጽሃፉ በጣም ታዋቂው ሲሆን ከፍሬድሪክ ኤንግልስ ጋር አብሮ በ1840ዓ.ም. የደረሰው ነበር። መጽሐፉ የኮሚዩኒዝምን ሃሳቦችና አላማወች ለማስቀመጥ ይጥራል። እኒህ ሃሳቦቹ በአሁኑ ዘመን ማርክሲዝም በመባል ይታወቃሉ። በሌላ ጎን ካርል ማርክስ ከደረሳቸው መጻሕፍት ዳስ ካፒታል የሚሰኘው እንደ ዋና ስራው ተደርጎ ይወሰዳል። የዚህ መጽሐፉ ሦስት ክፍሎች ብዙ ጊዜውን እንደወሰዱ ይነገራል። ዳስ ካፒታል እንዴት ካፒታሊዝም እንደሚሰራ ሲገልጽ በዚያው ልክ ካፒታሊዝም የሚፈጥራቸውን ችግሮች አብሮ ያብራራል። የማርክስ ርዕዮተ አለም ለሶሻሊዝም መነሳትና ለሩሲያ አብ ...

                                               

እንግሊዝኛ

እንግሊዝኛ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። በዓለም ላይ በብዙ አገራት ውስጥ ይነገራል። የመጀመሪያ ተናጋሪዎቹ ቁጥር 380 ሚሊዮን ያሕል ሲሆን በብዛት የምድር 3ኛው ቋንቋ ነው። ከዚህ በላይ እስከ 1 ቢሊዮን ሰዎች እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ይችሉታል። እንግሊዝኛ በእንግሊዝ አገር ጀመረ። አንግል እና ሴያክስ የተባሉ ጀርመናዊ ጐሣዎች መጀመርያ የተናገሩት ጥንታዊ እንግሊዝኛ ይባላል። ነገር ግን ይህ እንደ ዛሬው እንግሊዝኛ በጣም አልመሰለም። በ441 አ.ም. ጀምረው እነዚህ ጐሣዎች ከጀርመን ወጥተው በብሪታኒያ ደሴት ሰፈሩ። ቋንቋቸውም የተጻፈበት "ሩን" በተባለው ጽሕፈት ነበር። በ7ኛ መቶ ዘመን ክርስትና ከተቀበሉ በኋላ ግን ቋንቋው በላቲን ፊደል ሊጻፍ ጀመረ። ከ9ኛ መቶ ዘመን ጀምሮ ብዙ ሠራዊት ከዴንማርክና ከኖርዌ ወደ እንግሊዝ ስለ መጡ ተመሳሳይ ቋንቋ ስለነበራቸው ያን ጊዜ እንግሊዝኛ ከጥንታዊ ኖርስ አያሌ ቃሎች ተበደረ። በ1058 ዓ.ም. ዊሊያም 1 "አሸናፊ" ከነሠራዊቱ እንግሊዝ አገርን ወርሮ ንጉስ ከሆነ በኋላ አዲስ መ ...

                                               

የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር

የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የኢትዮጵያ ዋና ካሌንደር ነው። አዲስ ዓመት በጁሊያን ካሌንደር አቆጣጠር በኦገስት 29 ወይም 30 የሚጀምር ሲሆን በግሪጎሪያን ካሌንደር ደግሞ ከ1901 እ.ኤ.አ. እስከ 2099 እ.ኤ.አ. ድረስ በሴፕቴምበር 11 ወይም 12 ይጀምራል። በየአራት ዓመቱ አንድ ቀን ይጨመራል። በአንድ ዓመት ውስጥ አስራ-ሁለት ባለሠላሣ ቀናት እና አንድ ባለ አምስት ቀናት ያሉባቸው ወራት አሉ። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዓመታት ሁሉ በአራት መደባት ይዞራሉ፤ እነሱም ስለ ሐዋርያት ስሞች ዘመነ ማቴዎስ፣ ዘመነ ማርቆስ፣ ዘመነ ሉቃስ ተጨማሪ የጳጉሜ ቀን የሚቀበለው እና ዘመነ ዮሐንስ ይባላሉ። የአመተ ምህረት ዘመናት ከጎርጎርዮስ አኖ ዶሚኒ በ7 ወይም 8 አመታት የሚለይበት ምክንያት፣ ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት 400 አመት ያህል በኋላ አኒያኖስ እስክንድራዊ ዘመኑን ሲቆጥረው ትስብዕቱ በመጋቢት 29 1 ዓ.ም. እንደ ሆነ ስለ ገመተ ይህ በ ትስብዕት ዘመን 1ኛ አመት ሆኗል። ይህ አቆጣጠር በምሥራቅ ክርስቲያን አገራት ከተቀበለ በኋላም በ4 ...

                                     

ⓘ መዋቅሮች

 • ጡንቻ በባለሰውነቱ የመወጠር ወይም የመኮማተር ትዕዛዝን ሊቀበል የሚችል የስጋ ክፍል ነው የጡንቻ ህዋሳት ለመኮማተር እና ለመወጠር የሚያስችሉ መዋቅሮች አሏቸው እነዚህ መዋቅሮች በመኮማተር እና በመለጠጥ የህዋሱን ቅርፅ ይለዋውጡታል
 • ሥነ ሕንፃ ማለት የሕንጻዎች ወይም የማናቸውም ሌሎች መዋቅሮች የማቀድ ንድፍና የማገንባት ሂደትና ውጤት ነው እንዲሁም የሂደቱና የውጤቱ ሥነ ጥበብና ሳይንስ ጥናት ነው
 • ነው ይህ ብረት ለማገር ጠርብ አውራጅ ወይንም ሌላ የመዋቅር አይነቶች መብሻነት አልያም ደግሞ እንደ ግንብ ላሉ መዋቅሮች መፈልፈያነት ይጠቅማል ይህ መሳሪያ በመዶሻ ወይንም መርቴሎ እየተመታ መዋቅሮቹን እንዲፈለፍል ወይም ወደ ውስጥ እንዲገባ
 • የሰው ልጆች በቡድን ሆነው በሚገኙበት ማናቸውም ስብስብ ይገኛል ለምሳሌ በኩባንያወች በትምህርት ቤቶች በሃይማኖት መዋቅሮች በቤተሰቦች ውስጥ ሳይቀር ፖለቲካ አለ የኃይል አመዳደብ የቁጥጥር የውሳኔ ላይ መድረስ የምጣኔ ሃብት ክፍፍል
 • የመገጣጠሚያ አጥንት Joint ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ የተለያዩ የአጥንት መዋቅሮች ግንኙነት የሚፈጥሩበት ቦታ ነው ይህ መገጣጠሚያ እንቅስቃሴ እንዲፈቅድ ሁኖ የተሰራ ሲሆን በተጨማሪም ለመዋቅሩ ጥንካሬ ድጋፍ ይሰጣል እነዚህ መገጣጠሚያዎች
 • ወግ አጥባቂነት በህብረተሰብ ውስጥ ድንገተኛ ፈጣን ለውጥ እንዳይከሰት ትውፊታዊ መዋቅሮች በአሉበት ጸንተው እንዲቀጥሉ የሚተጋ የፖለቲካ እና ማሕበርሰብ ፍልስፍና አይነት ነው ምንም እንኳ ወግ አጥባቂነት ረጅም ታሪክ ቢኖረውም የዚህ አስተሳሰብ
 • Direct stiffness method በየመዋቅር ትንታኔ ውስጥ ውስብስብ ለሆኑ እና በስታቲክስ መፍትሄ ለማይገኝላቸው መዋቅሮች ለኮምፒውተር እንዲመች ተደርጎ የሚቀርብ የቁጥር ድርድር ስሌት ነው ከ finite element መንገዶች ውስጥ በከፍተኛ
 • በብዙዎች የታመነ ነው የማርክስ ታዋቂ ርዕዮት አለም ቁስ አካላዊነት ሲሆን ሃይማኖት ሥነ ምግባር እና ማህበረሰባዊ መዋቅሮች በሙሉ መሰረታቸው ኢኮኖሚክስ ነው ብሎ ያምን ነበር ብዙ ሰዎች እስካሁን ደረስ የማርክስን ሃሳብ ይከተላሉ እንዲሁም
 • እንግሊዝኛ የምዕራብ - ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው በዓለም ላይ በብዙ አገራት ውስጥ ይነገራል የመጀመሪያ ተናጋሪዎቹ ቁጥር 380 ሚሊዮን ያሕል ሲሆን በብዛት የምድር 3ኛው ቋንቋ ነው ከዚህ በላይ እስከ 1 ቢሊዮን ሰዎች እንደ ሁለተኛ
 • መደብ ክፍሎች ሳይንስ ምጣኔ ሀብት ሥነ ሕይወት ሥነ ቅርስ ሥነ ፈለክ ሥነ - ተፈጥሮ ሳይንስ ነክ መዋቅሮች ሳይንቲስቶች የቋንቋ ጥናት ብርሃን ቴክኖሎጂ ኤሌክትሪክ ኮምፒዩተር ዕይታ የመሬት ጥናት
 • ይህ ፅሑፍ ስለ አገሪቱ ነው ስለ አህጉሮች ለመረዳት ስሜን አሜሪካ ወይንም ደቡብ አሜሪካን ይዩ የተባበሩት አሜሪካ ግዛቶች የአሜሪካ ተባባሪ ክፍላገሮች በእንግሊዝኛ ዩናይትድ ስቴትስ ኦቭ አሜሪካ United States of America
መሮ
                                               

መሮ

መሮ ከፌሮ ብረት ቁራጭ የሚሰራ እና በተለይም እንጨትን ለመፈልፈል እና ለመብሳት የሚያገለግል ሹል ብረት ነው። ይህ ብረት ለማገር፣ ጠርብ፣ አውራጅ ወይንም ሌላ የመዋቅር አይነቶች መብሻነት አልያም ደግሞ እንደ ግንብ ላሉ መዋቅሮች መፈልፈያነት ይጠቅማል። ይህ መሳሪያ በመዶሻ ወይንም መርቴሎ እየተመታ መዋቅሮቹን እንዲፈለፍል ወይም ወደ ውስጥ እንዲገባ ይደረጋል።

የመገጣጠሚያ አጥንት
                                               

የመገጣጠሚያ አጥንት

የመገጣጠሚያ አጥንት ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ የተለያዩ የአጥንት መዋቅሮች ግንኙነት የሚፈጥሩበት ቦታ ነው። ይህ መገጣጠሚያ እንቅስቃሴ እንዲፈቅድ ሁኖ የተሰራ ሲሆን በተጨማሪም ለመዋቅሩ ጥንካሬ ድጋፍ ይሰጣል። እነዚህ መገጣጠሚያዎች የተለያዩ ዓይነት ናቸው።

                                               

ወግ አጥባቂነት

ወግ አጥባቂነት በህብረተሰብ ውስጥ ድንገተኛ ፈጣን ለውጥ እንዳይከሰት፣ ትውፊታዊ መዋቅሮች በአሉበት ጸንተው እንዲቀጥሉ የሚተጋ የፖለቲካ እና ማሕበርሰብ ፍልስፍና አይነት ነው። ምንም እንኳ ወግ አጥባቂነት ረጅም ታሪክ ቢኖረውም የዚህ አስተሳሰብ ዋና ጠበቃ ተብሎ የሚታወቀው የአየርላንድ ተወላጅ የሆነው ኤድመንድ በርክ ነበር። በርክ በፈረንሳይ አብዮት ዘመን የነበር ፈላስፋ ሲሆን ይህን አብዮት በመቃወም በ1781 ያሳተማቸው ጽሑፎች የወግ አጥባቂነት ርዕዮተ አለም መሰረቶች ናቸው።

አሜሪካ
                                               

አሜሪካ

ይህ ፅሑፍ ስለ አገሪቱ ነው። ስለ አህጉሮች ለመረዳት፣ ስሜን አሜሪካ ወይንም ደቡብ አሜሪካን ይዩ። የተባበሩት አሜሪካ ግዛቶች ፣ የአሜሪካ ተባባሪ ክፍላገሮች ፣ በእንግሊዝኛ ዩናይትድ ስቴትስ ኦቭ አሜሪካ ፣ ወይም በአጭሩ መጠሪያ አሜሪካ በስሜን አሜሪካ የተመሠረተ መንግሥትና ሀገር ነው።

ዩናይትድ ኪንግደም
                                               

ዩናይትድ ኪንግደም

ዩናይትድ ኪንግደም በተለመደው እንግሊዝ አገር ሲባል፣ እንዲያውም "እንግሊዝ አገር" ከዩናይትድ ኪንግደም ዋና ክፍላገሮች አንዱ ብቻ ነው። ሌሎቹም፦ ሰሜን አይርላንድ ስኮትላንድ ዌልስ ናቸው። ከነዚህም እንግሊዝ፣ ስኮትላንድና ዌልስ አብረው "ታላቋ ብሪታንያ" የምትባል ደሴት ናቸው። ከ1699 ዓ.ም. 1707 እ.ኤ.አ. አስቀድሞ፣ እንግሊዝና ስኮትላንድ የተለያዩ ንጉዛት ነበሩ። ከ1595 ዓ.ም. ጀምሮ ግን 2ቱ አገራት አንድ ንጉሥ ነበራቸውና በ1699 በመዋሐዳቸው አንድ ላይ "ዩናይትድ ኪንግደም" ሆነዋል። ከዚህም በላይ እስካሁን አንዳንድ ባዶ ማዶ ግዛቶች አሏት።

Users also searched:

...
...
...