Back

ⓘ መንታ መንገዶች
                                               

ደሴ

ደሴ ወይም ላኮመልዛ በወሎ ክፍለ ሃገር የሚገኝ ከተማ ሲሆን በድሮ አጠራሩ ወይራ አምባ ይሰኝ ነበር። የወይና ደጋ አየር ጸባይ ያለው ይህ ከተማ፣ በከተማነት ታዋቂ እየሆነ የመጣው በዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ ዘመን እንደሆነ ይጠቀሳል። የአካባቢው መሬት ከእሳተ ጎሞራ ቅሪት የሚመነጭ ስለሆነ፣ በንጥረ ነገር የዳበርና ለምነት ስለሚያሳይ፣ ከተማው በ20ኛው ክፍለዘመን በፍጠነት እንዲያድግና በኋላም በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እና ደርግ ዘመን ወሎ ተብሎ ለተሰየመው ክፍለ ሃገር ዋና ከተማ እንዲሆን ዋና አስተዋጽዖ አድርጓል።

                                               

አሸብር

ታዋቂ የኢትዮጵያ ስም አሸብር ትርጓሜው ፡ ማሸበር፡ አሸባሪ፡ አታራምሴ ፡ ረበሸ ፡ በዚህ ስም ከሚታወቁ የኢትዮጵያ ሰዎች፦ ዶ/ር አሸብር ወ/አበዝጊ - አሜሪካን አገር በሜሪላንድ ግዛት የውስጥ ደዌ ልዩ ሃኪም አቶ አሸብር አልቤ አጊሮ - በካሊፎርኒያ ግዛት የአሜሪካን ፖስት አገልግሎት ሰራተኛ የሆኑ ዶ/አሸብር ወ/ጊዮርጊስ - የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሺን ፕሬዚዳንት ፡

                                               

ኦርቶዶክስ

ኦርቶዶክስ ከግሪክኛ ቃላት "ኦርጦስ" እና "ዶክሲያ" የመጣ ቃል ነው። በተለያዩ እምነቶች ወይም ርዕዮተ አለሞች ውስጥ "ኦርቶዶክስ" የተባሉት ወገኖች ሊኖሩ ይችላሉ። በተለይም፦ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ እስልምና ወይም ሱኒ እስልምና ለማለት ነው። ምሥራቅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን - ግሪክ ኦርቶዶክስ፣ ሩስያ ኦርቶዶክስ ወዘተ. ኦርቶዶክስ አይሁድና ኦርቶዶክስ ሂንዱኢዝም ወይም ሰናተኒ የተሰኘው ዘመናዊ ክፍልፋይ ለማለት ነው። ኦርቶዶክስ ማርክሲስም ከ1875-1906 ዓም የተገኘ የማርክሲስም ክፍልፋይ ነበረ። ኦርቶዶክስ ባሃይ እምነት - ከባኃኢ እምነት የተገነጠለ በጣም ትንሽ ክፍልፋይ ከመቶ ምዕመናን በታች አሉት

                                               

ኮርትኒ

ኮርትኒ እንግሊዝኛ፡ Courtney አንድ የሚሰጥ ስም ነው። የቤተሰብ ስም ወይም የሴት ወይም የወንድ ልጅ መጀመርያ ስም ሊሆን ይችላል። ኮርትኒ የሚለው ስም መነሻ ከእንግሊዝኛ ሲሆን፣ ትርጕሙ የግቢ ቤተ መንግሥት ዐጃቢ ነው። ኮርትኒ ክሩምሪን - በደራሲው ቴድ ናይፌ ልቦለድ ኮርትኒ ኮክስ አርኬት - አሜሪካዊት ተዋናይ ኮርትኒ ቼትዊንድ - በደራሲው ዲጀይ መክሄይል ልቦለድ ፔንድራጎን ኮርትኒ ብላክመን - ባርባዶሳዊ ኤኮኖሚስት ኮርትኒ ፍሪየል - አሜሪካዊት ትይዕንተ መስኮት ኮርትኒ አን ኩፔትስ - አሜሪካዊት ጅምናስት ኮርትኒ ሃንሰን - አሜሪካዊት ተዋናይ፣ የትይዕንተ መስኮት ማንነት ኮርትኒ ዊሊየምስ - አሜሪካዊ ሙዚቀኛ ኮርትኒ ባብኮክ - ካናዳዊት ሯጭ ኮርትኒ ገይንስ - አሜሪካዊ ተዋናይ ኮርትኒ አክት - የአውስትራልያዊት ዘፋኝ ሸይን ጄኔክ የመድረክ ሰም ኮርትኒ ብራውን - የአሜሪካ ፉትቦል ኳስ ተጫዋች ኮርትኒ ኬነዲ - አሜሪካዊት በረዶ ገና ተጫዋች ኮርትኒ አለክሳንደር - አሜሪካዊ ቀማ ተጫዋች

                                               

ዓለም

"ዓለም" የሚለው ቃል ብዙ የተለያዩ ጥቅሞች አሉት፦ ማንኛውም ፈለክ ሊሆን ይችላል በተለይ ምድር በሙሉ በአማርኛ ደግሞ የሰው ስም ሊሆን ይችላል። ጠፈር ወይም ተጨባች ዕውነታ ሁሉ በሙሉ፣ ዓለም ደግሞ ከሰው ልጆች ኑሮ አንድ ክፍል ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ የሥነ-ጽሑፍ ዓለም ወይም የንግድ ዓለም፣ ከምድር ውስጥ አንድ ክፍል ወይም መኖሪያ፤ ለምሳሌ አዲስ ዓለም ምዕራብ ክፍለ-አለም እና የድሮ ዓለም ምሥራቅ ክፍለ-አለም አሉ፤ ደግሞ የአረብ አለም። ዓለም ፍልስፍና የሰው ልጅ ሁኔታ ነው ዓለም ሃይማኖት በአንዳንድ እምነት ብልሹ ወይም ከንቱነት ያመለክታል

ለጀማሪወች/አርትዖ
                                               

ለጀማሪወች/አርትዖ

ለዊኪፔዲያ መጣጥፍ ሲጽፉ የሚከተለውን አገባብ መጠቀም ጥሩ ልምድ ነው። ከታች የሚታየው ሠንጠረዥ የዊኪፔዲያን አገባቦች ይዘረዝራል። በግራ በኩል ባለው ዐምድ የአገባቡን ውጤት ማየት ይቻላል። በቀኝ በኩል ያለው ዐምድ ደግሞ እንዴት አገባቡ እንደሚጻፍ ያሳያል። አንዳንድ አገባቦችን በመፈተኛው ቦታ መሞከር ይቻላል። ደግሞ የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ ይዩ። ጎበዝ! ብራቮ! ኮንግራ፣ ዊኪፔድያን ለመቀይር እናንተ አሁኑኑ ትችላላችሁ! ትዝ ለማለት እንደገና ለማጥናት ከወደዳችሁ በማንኛውም ሰዓት ወደዚሁ መማርያ መልሱ! በመጽሐፉ ውስጥ በጠቅላላ ስለ አንዳችም ጉዳይ የሆነ ጽሑፍ ወዲያውኑ ለመፈለግ ካሰቡ፣ በኛ መደቦች ማውጫ ዛፍ ላይ መፈለግ እጅግ ጥሩ መነሻ ነው!

ዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/መልመጃ ገጽ ፪
                                               

ዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/መልመጃ ገጽ ፪

ለዊኪፔዲያ መጣጥፍ ሲጽፉ የሚከተለውን አገባብ መጠቀም ጥሩ ልምድ ነው። ከታች የሚታየው ሠንጠረዥ የዊኪፔዲያን አገባቦች ይዘረዝራል። በግራ በኩል ባለው ዐምድ የአገባቡን ውጤት ማየት ይቻላል። በቀኝ በኩል ያለው ዐምድ ደግሞ እንዴት አገባቡ እንደሚጻፍ ያሳያል። አንዳንድ አገባቦችን በመፈተኛው ቦታ መሞከር ይቻላል። ደግሞ የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ ይዩ። ጎበዝ! ብራቮ! ኮንግራ፣ ዊኪፔድያን ለመቀይር እናንተ አሁኑኑ ትችላላችሁ! ትዝ ለማለት እንደገና ለማጥናት ከወደዳችሁ በማንኛውም ሰዓት ወደዚሁ መማርያ መልሱ! በመጽሐፉ ውስጥ በጠቅላላ ስለ አንዳችም ጉዳይ የሆነ ጽሑፍ ወዲያውኑ ለመፈለግ ካሰቡ፣ በኛ መደቦች ማውጫ ዛፍ ላይ መፈለግ እጅግ ጥሩ መነሻ ነው!

ዋናው ገጽ/ለጀማሪወች
                                               

ዋናው ገጽ/ለጀማሪወች

ሰላምታ! ውክፔድያ ማለት ብዙ ሰዎች አብረው በብዙ ልሣናት መዛግብተ ዕውቀት በመፍጠር የሚተባበሩበት ስራ ነው። እዚህ ቦታ በአማርኛ ለመጻፍ የምንችልበት ውክፔድያ እነሆ አለላችሁ። ማንኛውም ሰው በኢንተርኔት ግንኙነት ካለው አዲስ መጣጥፍ ሊፈጥር ወይም ያለውን መጣጥፍ ሊቀይር ይችላል። የሚከተሉትን መልመጃወች በመውሰድ እንዴት የፈለጉትን ጽሁፍ ማንበብ እንደሚችሉ፣ አዳዲስ ጽሁፎችን ማቅረብ እንደሚችሉ፣ ያሉትን በዓርትዖ ስራ ማስተካከል እንደሚችሉ፣ እንዴት አባል እንደሚሆኑና ብዙ ነገሮችን ይረዳሉ። መልካም ትምህርት! መልካም ተሳትፎ!

                                               

ሀሪንግተን

እንግሊዝ አገር፦ ሀሪንግቶን፥ ኖርሳምፕተንሺር ሀሪንግተን፥ ሊንከንሺር ሀሪንግተን፥ ካምብሪያ አሜሪካ አገር፦ ሀሪንግተን፥ ዋሺንግተን ሀሪንግተን፥ መይን የሀሪንግተን መናፈሻ፥ ኒው ጀርዚ ሀሪንግተን፥ ደላዌር የሀሪንግተን ሐይቅ በኬበክ፥ ካናዳ የቤተሰብ ስም፡- ኦስቲን ሀሪንግተን - ሶሺዮሎጂስት አነር ሀሪንግተን - ልብ ወለድ የሀሪንግተን ጃኬት

                                               

መካነ ኢየሱስ

መካነ ኢየሱስ ፡ ቃሉ የመጣው ከግእዝ ሲሆን መካነ ማለት ነው፤ የኢየሱስ መኖሪያ፣ ማድሪያ ወይም ቦታ እንድማለት ነው። በዚህ ስም የሚጠሩ ቦታዎችና ድርጅቶች ሲኖሩ ከነዚህም ዋና ዋናዎቹ፤- በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ የመካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ፡ደቡብ ጎንደር የኢትዮጲያ ወንጌላዊት ቤተክርስንቲያን መካነኢየሱስ የፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን መካነኢየሱስ ከተማ ይህም በተለምዶ እስቴ ድቡብ ጎንደር ይቀጥላል

                                               

ናቡከደነጾር

ናቡከደነጾር በባቢሎን ታሪክ አራት የባቢሎኒያ ነገሥታት ስም ነው። በባቢሎንኛ ፣ ስያሜው ናቡ-ኩዱሪ-ኡጹር ሲሆን ይህ ማለት "ናቡ ድንበሬን ይጠብቅ" ነበር። በዕብራይስጥ በስድብ አጠራር "ንቡከደኔእጸር" በአማርኛም "ናቡከደነጾር" ሆነ። 2 ናቡከደነጾር - የባቢሎኒያ ንጉሥ 613-570 ዓክልበ. በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰው 1 ናቡከደነጾር - የባቢሎኒያ ንጉሥ 1135-1113 ዓክልበ. ከባቢሎኒያ መንግሥት ውድቀትም በኋላ፦ 4 ናቡከደነጾር - በፋርስ ንጉሥ 1 ዳርዮስ ላይ በ529 ዓክልበ. በአመጽ ተነሣ። 3 ናቡከደነጾር - በፋርስ ንጉሥ 1 ዳርዮስ ላይ በ530 ዓክልበ. በአመጽ ተነሣ።