Back

ⓘ ዋቢ የሌላቸው ጽሑፎች
                                               

ሰኞ

የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን እሑድ በሆነባቸው አገሮችም ጭምር ብዙዎች ሰኞን የመጀመሪያ አድርገው ይወስዱታል። ይህም በአብዛኛው ለብዙ ሰራተኞችና ተማሪዎች ከቅዳሜ እና እሑድ እረፍት በኋላ የመጀመሪያው የሥራ ወይም የትምህርት ቀን በመሆኑ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ይህ እውነታ ሰኞን በአንዳንዶች ዘንድ እንደ መጥፎ ቀን እንዲቆጠር አድርጎታል።

                                               

ዓፄ ነዓኩቶ ለአብ

ንጉስ ነአኩቶ ለአብ የቅዱስ ላሊበላ የወንድም ልጅ ነው አባቱ ሐርበይ እናቱ መርኬዛ ይባሉ ነበር። ይህ ጻድቅ፤ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ ክህነትን ከንግስና ይዘው ኢትዮጰያን ከመሩ አራቱ የዛጌ ነገስታት አንዱ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለነዚህ አራት ነገስታት ጽላት ቀርጻ እና ቤተክርስቲያን አሳንጻ እንዲሁም የቅድስና ስም ሰጥታቸው ታከብራቸዋለች። እኒሁም ይምርሃነ ክርስቶስ፤ላሊበላ፣ ነዓኩቶ ለአብ እና ገብረ ማርያም ናቸው። እንደ ንጉሱ ገድል ታሪክ፣ ነአኩቶ ለአብ በነገሰበት 40 ዓመት ሙሉ አርብ ቀን የክርስቶስን ህማም እያሰበ በዘውዱ ፋንታ የእሾህ አክሊል ደፍቶ፤5 ጦር ዙሪያውን ተክሎ እየደማ እያለቀሰ ሲጸልይ ሲሰግድ ይውል ነበር። ከእለታት በአንዱ ቀን ጌታችን ተገለጸለት እንዲህም አለው ወዳጄ ነአኩቶ ለአብ እኔ ለዓለም ደሜን ያፈሰስኩት አንድ ቀን ነው፤ አንተ ግን 40 ዓመት ሙሉ ደምህንንና እንባህን ስታፈስ ኖርክ ይበቃሃል አሁን ወደ እኔ ልወስድህ ነው ይለዋል፤ነአኩቶ ለአብም ጌታችንን" ጌታዬ ሆይ እዚህ ቦታ እኔን ...

                                               

ፍልስፍና

ፍልስፍና የሚለው ቃል ከግሪኩ "Philos" /ፊሎስ/ ማለትም ፍቅር እና፣ "sophos" /ሶፎስ/ የተገኘ ውሁድ ነው። በቀጥታው የጥበብ ፍቅር ወይም ፍቅረ ጥበብ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። በመሆኑም ፍልስፍና እውቀትን፣ እውነትን፣ ጥበብን መውደድ፣ መሻት፣ መመርመር ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። ባንድ በኩል ወደ ጥበብ የተሳበ፣ ጥበብን የወደደ እንደዚሁም የጥበብ ባለሟልን የሚያመለክት ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ጥበብን ወዶ ሌላውም እንዲወድ ምክንያት የሚሆን ለማለት ይውላል። ይህ የጥናት ክፍል በዋናነት ነገሮችን በመላምታዊ መንገድ ለመመርመር ይሞክራል። የፍልስፍናን ምንነት ለማወቅ የሚጠይቃቸውን ዋነኛ ጥያቄዎች እንመልከት።

                                               

የጂኦፖሊመር ሲሚንቶ

የጂኦፖሊመር ሲሚንቶ በክፍል ውስጥ የሙቀት እና ቅዝቃዜ መጠን ለማጠንከር የሚያገለግል የማያያዣ ስርዓት ነው፡፡ ይህም ለፖርትላንድ ሲሚንቶ በአማራጭነት የቀረበ ከአካባቢ ጋር ጥሩ ግንኙነት ያለው ምርት ነው፡፡ በብዙ የሂንዱ ቤተመቅደሶች ውስጥ በአገልግሎት ላይ ውሎ የነበረ ሲሆን እነዚህም ከሺህ አመታት በላይ እድሜ ያላቸው ናቸው ከፍተኛ የካርቦን ምልክት ያላቸውን የሲሚንቶ ምርት ለመቀነስ በተፈጥሮ ካሉት የአፈር አይነቶች ወይም ከኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች የሚሰራ ሲሆን በብዙ የአርማታ የቆይታ ጊዜ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ተከላካይ ሆኖ የሚያገለግል ነው፡፡ የጂኦፖሊመር ሲሚንቶዎች ከፖርትላንድ ሲሚንቶ በላይ የሚገኙ እና የሚያገለግሉ ናቸው፡፡

                                               

የአለም አገራት ዝርዝር

The dominant customary international law standard of statehood is the declarative theory of statehood that defines the state as a person of international law if it "possess the following qualifications: a permanent population; b a defined territory; c government; and d capacity to enter into relations with the other states." Debate exists on the degree to which recognition should be included as a criterion of statehood. The declarative theory of statehood, an example of which can be found in the Montevideo Convention, argues that statehood is purely objective and recognition of a state by ...

                                               

አፌን ልሼ ቀረሁ

ሙልጭ ዎጣሁ ፤ አጨብጭቤ ቀረሁ፤ ያልተሳካ ያልሰመረ ተስፋ፡ማለት ነው ትርጉሙ። የድሮ ሰዎች በመጥፎምና በደግ ሲደንቁ ጉድ እያሉ ሶስት አራቴ ያጨበጭባሉ፡ ይህ የአካል ቅዋንቅዋ ነው። በዚህ ጭብጨባ ዉስጥ መልክት ይተላለፋል።ለምሳሌ ችሎት ላይ ነጠላ አለባበሳቸው እና በዳኛው ፊት ከአንደበት ክርክር ሌላ የእጅ አሰነዛዘር ከአዘቦት ሁናቴ ፈጽሞ የተለየ ነው።ነጠላ አለባበሱ ማደግደግ ዪባላል፡ የሰውነት ቋንቋው አሰጥ እገባ ፡ ወይም ተጠየቅ - ልጠየቅ ይባላል ።እና ሙልጭ ዎጣሁ፡ እና መና ቀረሁ ሌሎቺም የራሳቸው የሰውነት ቋንቋ አላቸው።

የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ
                                               

የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ

ኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በአገሪቱ ውስጥ አለ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አረንጓዴ፤ ቢጫና ቀይ እንዲሁም ሰማያዊ ኮከብ ቀለማት ናቸው። ምሳሌያቸውም አረንጓዴው ተስፋ፣ ልምላሜና ሀብት፤ ብጫው ፣ አበባና ፍሬ፤ ቀዩ ፣ መሥዋዕትነትና ጀግንነት ሰማያዊ ኮከብ የሰዎች እኩልነትን የሚያመለክት ነወ