Back

ⓘ ሳይንስ
                                               

ሳይንስ

ሳይንስ የሚለው ቃል ከላቲን scientia የመጣ ሲሆን ትርጉሙም "ዕውቀት" ማለት ነው። ሆኖም ግን በአሁኑ ዘመን ሳይንስ ማለት ዕውቀት ማለት አይደለም። ሳይንስ የዕውቀት ዘርፍ ነው እንጂ ሁሉ ዕውቀት ሳይንስ አይደለም። ፍልስፍና ለምሳሌ ሳይንስ አይደለም ምንም እንኳ ዕውቀት ቢሆንም። ሂሳብ ለምሳሌ ሳይንስ አይደለም ዕውቀት ይሁን እንጂ። ሳይንስ ማለት በተግባር ሊፈተኑ በሚችሉ ማብራሪያዎችና እንዲሁም ትንቢቶች መንገድ እውቀትን የሚገነባ እና የሚያደራጅ መዋቅር ነው። "ሊፈተን የሚችል" ሲባል እውነትነቱ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ሳይሆን ውሸት አለመሆኑ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ነው። በሁለቱ መካከል ከፍተኛ ልዩነት አለ፣ ሳይንስን ከሃይማኖትና ከሌሎች የዕውቀት ዘርፎች የሚለየው ይህ ወሳኝ ልዩነት ነው። ሳይንስ ባጠቃላይ መልኩ የሳይንሳዊ ዘዴ ተብሎ የሚታወቀውን የምርምር መንገድ ይከተላል። መንገዱ በራሱ ገጽ ላይ የተብራራ ስለሆነ እዚህ ላይ መመለስ አያስፈልግም። ሲውዶ-ሳይንስ ወይም ሐሣዊ ሳይንስ በተቀራኒ የተመሠረተው በ "እኩያ ግፊት" ንቀ ...

                                               

የተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት

ፊዚክስ የተፈጥሮ ጥናት ወይም የተፈጥሮ ሳይንስ ማለት ነው። የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈጥሮአዊ በሆነ አቀራረብ ጠፈር የተገነባባችውን መሰረታዊ ቁሳቁሶችን፥ በነሱ ላይ የሚከሰቱን የሃይሎችና ውጤቶቻቸውን ያጥናል። ይህም የተፈጥሮን ህጎች ማክበር ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። በዚህ ሳይንስ የሚገነቡ ቴኦሪዮች ስነ ሒሳብን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ያንድ ሥርአትን እንቅስቃሴ ለማስረዳትና ለመተንበይ የሚያልሙ ናቸው። ይህ ሳይንስ የሚቀበለው ሊለኩና ተመልሰው ሊሞከሩ የሚችሉን ውጤቶች ብቻ ነው። ሳይንሳዊ ዘዴ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት -- የቃላት ትርጓሜ፣ ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ ይህ የውቀት ዘርፍ ከሞላ ጎደል የሚከተሉትን ያጠናል፦ ጉልበት ጊዜ አዙሪት ጉልበት የመሬት ስበት ቅጥ ግስበት ኅዋ ሥነ-እንቅስቃሴ አጠቃላይ አንጻራዊነት አቅም ስራ ሃይል ልዩ አንጻራዊነት ቀለም ብርሃን መብረቅ ኮረንቲ ድምጽ ሞገድ ሙቀት

                                               

የቁሶች ጥናት ሳይንስ ወይም ምህንድስና

የቁሶች ጥናት ሳይንስ ወይም ምህንድስና በሲቪል ምህንድስና ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ሚና ይይዛል። የቁሶች ጥናት ሳይንስ ወይም ምህንድስና የቁሶችን ተፈጥሮዋዊ ባህሪ የሚያጠና የሳይንስ ወይም የምህንድስና ዘርፍ ነው። ለግንባታ ከሚውሉ ቁሳቁሶች ውስጥ ኮንክሪት፣ የአስፋልት ኮንክሪት፣ እንደ ብረት እና አልሙኒየም ያሉ ጠንካራ ብረታ ብረቶች ፣ የፕላስቲ ውጤቶችና የመሳሰሉት ይገኙበታል። የቁሶች ጥናት የግንባታ አካላትን ከተለያየ ጥቃት ለመከላከል የሚውሉ ቅባቶችና የመከላከያ ንጣፎችን፣ እንዲሁም አንድን የብረት አይነት ከሌላ የብረት አይነት ጋር በማደባለቅ ለግንባታ ተስማሚ የሆነ ሌላ አይነት የብረት አይነት ማምረት የመሳሰሉ ስራዎችንም ያጠቃልላል። የቁሶች ጥናት የትግበራ ፊዚክስና applied physics የኬሚስትሪ እውቀቶችን የያዘ የምህንድስና ዘርፍ ነው። በቅርቡ እየተስፋፋ የመጣው የናኖ ሳይንስ ወይም ቴክኖሎጂን ናኖ ሳይንስ የአንድን ቁስ የአቶምና የሞሎኪዮል አወቃቀር በመቀየር በተፈጥሮ የማይገኙ ለየት ያለ ባህሪ ያላቸውን ቁሶች ለመስራት የ ...

                                               

የኮምፒውተር፡ጥናት

ኢንተርኔት ክፍት የንግድ መርህ Open Source Business Practice ፖድካስት Podcast ክፍት ሶፍትዌር መርህ Open Source Software ኮምፒዩተር ምህንድሥና Computer Engineering ኮምፒዩተር የፕሮግራም ቋንቋ የአፕልኬሽን ሶፍትዌር Applicaton Software ኮምፒዩተር ምስል computer graphics የሲስተም አሰሪ operating system የኮምፒዩተር አውታር ማብሪያ ማጥፍያ Switch ወርክ ስቴሽን ኮምፒዩተር Worksation Computer ዩቲፒ ገመድ UTP Cable ቪሳት VSAT ሐብ Hub ኤምፒ3 MP3 ሰርቨር ኮምፒዩተር Server Computer የኮምፒዩተር መረብ Computer Networking ኢንክ ጀት ፕሪንተር Ink Jet Printer ከለር ሌዘር ጀት ፕሪንተር Colour Laser Jet Printer ድረ-ገፅ ግንባታ Web page Developing ሌዘር ጀት ፕሪንተር Laser Printer ኢምፓክት ፕሪንተር Impact Printer ዶት ማትሪክስ ፕሪንተር Dot Matrix Pri ...

                                               

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የመጀመሪያውና ትልቁ የመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ስምነት የኢትዮጵያን የትምህርት ፋናንና ዕርምጃን እንዲያሳይ ታኅሣሥ ፱ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. ከመመረቁ በፊት፣ መሠረቱ በንጉሠ ነገሥቱ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፪ ዓ.ም. ተጣለ። ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ አዲስ አበባ በመባል ይታወቅ ነበር፤ በኋላም የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የሚል ስያሜ የነበረው ሲሆን የዘውዳዊው መንግሥት ሥርዓት ካከተመ በኋላ የተመሠረተው ወታደራዊ መንግሥት አሁን በሚጠራበት ስሙ ሰይሞታል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋና አስተዳደሩን ሰድስት ኪሎ በሚገኘው በዋናው ግቢ ያደረገ ሲሆን በአምስት ኪሎ የቴክኖሎጂ ፋኩለቲ-ሰሜን፣ በአራት ኪሎ የሳይንስ ፋኩልቲ፣ በስድስት ኪሎ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ፋኩልቲ እንዲሁም የኢንፎርማቲክስ ፋኩልቲ፣ በጥቁር አንበሳ የህክምና ፋኩልቲ በልደታ የቴክኖሎጂ ፋኩለቲ-ደቡብ፣ የአዲስ አበባ ንግድ ስራ ኮሌጅ፣ የያሬድ ሙዚቃ ...

                                               

መ/ር ደሳለኝ በሪሁን

የትውልድ ቦታ: ኮሪ ጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ልዩ ስሙ ዋሪ ስም: መ/ር ደሳለኝ በሪሁን ታምር ጎጥ የትውልድ ዘመን: መስከረም 23/1978 ዓ.ም ከአባታቸው አ/ቶ በሪሁን ታምር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ በዜያን ዘመን በዘመነ ማርቆስ በእግዜብሄር በእየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ተወለዱ። ሃይማኖት: ክርስትና ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ፣በመፅሃፍ ቅዱስ በአማርኛአማረኛ በተፃፈው መሰረት፣ የልጆች ስም የትዳር ሁኔታ: ያገባ/ባለትዳር እና 3 የወንድ ልጆች አባት የሚያስተምረው የት/ት አይነት: Geography ስራ: መምህርነት የመኖርያ ቦታ: አ/ቅዳም ከተማ 01 ቀበሌ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ የቅጥር ዘመን: 2000 ዓ.ም በፋ/ለ ወረዳ ትም/ ፅ/ቤት በኩል ተቀጠረ የትም/ት ደረጃ:በባችላር ዲግሪ12+4 የስራ ቦታ: ገዘሃራ አጠ/1ኛ/ደ/ት/ቤት አማኑኤል ደሳለው ሀይለማርያም ደሳለው ዳንኤል ደሳለው የሚስት ስም ጥሩእመቤት ዳኛው የቤተሰብ ሁኔታ ጥሩእመቤት ዳኛው ደስታየሁ አድማስ ሀይለማርያም ደሳለው በሪሁን ታምር ዳንኤ ...

                                               

ሐምሌ

ሐምሌ የወር ስም ሆኖ በሰኔ እና በነሐሴ ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥራ አንደኛው የወር ስም ነው። "ሐምሌ" ከግዕዙ "ሐመለ" ከሚለው ቃል የመጣ ነው። ሐምሌ የክረምት ሁለተኛው ወር ነው።

                                               

መ/ር ደሳለኝ በሪሁን

የልጆች ስም የትውልድ ቦታ: ኮሪ ጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ልዩ ስሙ ዋሪ ጎጥ በኢትዮጵያ በአፍሪካ" የስራ ቦታ: ገዘሃራ አጠ/1ኛ/ደ/ት/ቤት የቅጥር ዘመን: 2000 ዓ.ም በፋ/ለ ወረዳ ትም/ ፅ/ቤት በኩል ተቀጠረ የትውልድ ዘመን: መስከረም 23/1978 ዓ.ም ከአባታቸው አ/ቶ በሪሁን ታምር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ በዜያን ዘመን በዘመነ ማርቆስ በእግዚአብሔር በእየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ተወለዱ። የትዳር ሁኔታ: ያገባ/ባለትዳር እና 3 የወንድ ልጆች አባት ሃይማኖት: ክርስትና ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ፣በመፅሃፍ ቅዱስ በአማርኛአማረኛ ኢት ቋንቋ በተፃፈው መሰረት፣ የሚያስተምረው የት/ት አይነት: Geography ስራ: መምህርነት የመኖርያ ቦታ: አ/ቅዳም ከተማ 01 ቀበሌ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ ስም: መ/ር ደሳለኝ በሪሁን ታምር የትም/ት ደረጃ: በባችላር ዲግሪ12+4 ዳንኤል ደሳለው ሀይለማርያም ደሳለው አማኑኤል ደሳለው የሚስት ስም ጥሩእመቤት ዳኛው የቤተሰብ ሁኔታ ብርቱካን በሪሁን አማኑኤል ደሳለው ዳን ...

                                               

መስከረም

መስከረም የወር ስም ሆኖ በጳጉሜ ወር እና በጥቅምት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ መጀመርያው የወር ስም ነው። "መስከረም" ከግዕዙ "ከረመ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ሌላ ከቀረቡት ግመቶች መካከል መነሻው "መሰስ-ከረም" ክረምቱ መሰስ ብሎ ማለፉን፣ ወይም "መዘክረ-ዓም" የዓመት መታወሻ ይባላል። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ጦውት ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም "ጀሑቲ" መጣ። በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የሰፕቴምበር መጨረሻና የኦክቶበር መጀመርያ ነው።

                                               

ሚያዝያ

ሚያዝያ የወር ስም ሆኖ በመጋቢት ወር እና በግንቦት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስምንተኛው የወር ስም ነው። "ሚያዝያ" ከግዕዙ "አኅዘ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓረሙደ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም "ፓ-ኤን-ረነኑተት" የረነኑተት ወር መጣ። በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የኤፕሪል መጨረሻና የመይ መጀመርያ ነው።

                                               

ሰኔ

ሠኔ የወር ስም ኾኖ በግንቦት እና በሐምሌ ወራት መኻል የሚገኝ ከዐሥራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥረኛው የወር ስም ነው። "ሠኔ" ከግዕዙ "ሠነየ" ከሚለው ቃል የተባዛ ሲኾን አስጊያጭ፥አሳማሪ ማለት ነው። የሠኔ ወር የክረምት የመጀመሪያው ወር ሲኾን ከግንቦት ደረቃማነት በኋላ በዝናም ርጥበት መሬቷ በአረንጓዴ የምታምርበት ወቅት ነው።

                                               

ታኅሣሥ

ታኅሣሥ የወር ስም ሆኖ በኅዳር ወር እና በጥር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አራተኛው የወር ስም ነው። "ታኅሣሥ" ከግዕዙ "ኅሠሠ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ኮያክ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም "ካ-ሔር-ካ" የሔሩ መናፍስት መጣ። በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የዲሴምበር መጨረሻና የጃንዩዌሪ መጀመርያ ነው።

                                               

ኅዳር

ኅዳር የወር ስም ሆኖ በጥቅምት ወር እና በታኅሣሥ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሦስተኛው የወር ስም ነው። "ኅዳር" ከግዕዙ "ኅደረ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ይህም የሆነ፣ በዚህ ወር እረኞች ሰብላቸውን ለመጠብቅ ጎጆ በዱር ሠርተው ስለሚያድሩበት እንደ ሆነ ይባላል። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ሐጦር ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም "ሑት-ሔሩ" መጣ። በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የኖቬምበር መጨረሻና የዲሴምበር መጀመርያ ነው። በኅዳር ወር ፲፱፻፲፩ ዓ/ም የቸነፈር ግሪፕ በሽታ በአዲስ አበባ እና በሌላውም የኢትዮጵያ ግዛት ላይ ተነስቶ በመዲናው ብቻ ከዓሥር ሺ በላይ ሰዎች ሞቱ።። ይሄ በሽታ በዚያ ወቅት በዓለም ላይ ተሰራጭቶ የነበረው የ "እስፓኝ እንፍልዌንዛ በመባል የሚታወቀው የጉንፋን ወረርሽኝ ነው።

                                               

የካቲት

የካቲት የወር ስም ሆኖ በጥር ወር እና በመጋቢት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስድስተኛው የወር ስም ነው። "የካቲት" "ከተተ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ወቅቱ የመከር ጊዜ በመሆኑ አርሶ አደሩ ሰብሉን አጭዶ ፣ ሰብስቦ እና ወቅቶ የምርቱን ፍሬ ወደ ጎተራው የሚከትበት ወር በመሆኑ ወርሃ "የካቲት" ተባለ። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም መሺር ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከንፋስ ስም "መሒር" መጣ። በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የፌብሩዋሪ መጨረሻና የማርች መጀመርያ ነው።

                                               

ጥቅምት

ጥቅምት የወር ስም ሆኖ በመስከረም ወር እና በኅዳር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሁለተኛው የወር ስም ነው። "ጥቅምት" ከግዕዙ "ጠቀመ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓውፔ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከበዓሉ ስም "ኦፐት" መጣ "ፓን-ኦፐት" = የኦፐት ወር። በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የኦክቶበር መጨረሻና የኖቬምበር መጀመርያ ነው።

                                               

ሳይንሳዊ ዘዴ

ሳይንስ ከሌሎች የዕውቀት ዘርፎች የሚለይበት ዋናው ቁም ነገር የ ሳይንስ ዘዴ ን በመጠቀሙ ነው። እርግጥ ነው ። ሳይንሳዊ ዘዴ ተብሎ የሚታወቀው ስርዓት ብዙ ጊዜ በዝርዝር በድረጃ በሚከተለው መልኩ ሲቀርብ እናያለን፦ መላ ምትህን ሊፈትን የሚችል ሙከራ ዘይድ። እውነተኛ ሳይንሳዊ መላምት በሙከራ ሊፈተን የሚችል ነው። በሙከራ ሊፈተን ካልቻለ በርግጥም ሳይንሳዊ አይደለም። ከዚህ በተረፈ፣ ሙከራው የመላምቱን ውሸትነት ሊያረጋግጥ ይችላል፣ እውነቱነቱን ግን ሊናገርም ላይናገርም ይችላል። ለምሳሌ አንድ መኪና አልነሳ ቢል፣ በሳይንሳዊ መንገድ ጥያቄ መጀመሪያ እናቀርባለን "ለምንድን ነው ያልተነሳው?" መላ ምታችን "ባትሪው ስላለቀ ነው" ይሆናል። ይህን መላምት ለመፈተን የባትሪውን አቅም በቮልት ሜተር እንድንለካ የሙከራ አቅድ እናወጣለን። ባትሪውን ስንለካ ሃይሉ ሳይሟጠጥ ካገኘነው በርግጥም መላምታችን ስህተት መሆኑን በሙከራ አረጋገጥን ማለት ነው። ባትሪው ሃይሉ ተሟጦ ካገኘነው ግን መላምታችን ትክክል መሆኑን አያሳይም ምክንያቱም መኪናው ሌላም ችግ ...

                                               

ቀደምት ሳይንሳዊ ፍልስፍናዎች

ቀደምት ሳይንሳዊ ፍልስፍናዎች ፤ በቀድሞው ወቅት ሳይንስ ሳይራቀቅ ቴክኖሎጂም ዓለምን በፍጥነት ከመቀየሩ በፊት የነበሩት የጥንት ፈላስፎች ለአሁኑ ዘመን የሳይንስ እድገት የራሳቸውን አሻር አሳርፈዋል። ታዲያ የጥንት ፈላስፎች ሲነሱ የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱት የግሪክ ፈላስፎች ሆነው ይገኛሉ። ሪናን የተባው ፀኃፊ እንዳለው፣ "ሶቅራጥስ ለሰው ልጅ ፍልስፍናን አበረከተ። አሪስቶትል ደግሞ ሳይንስ አበረከተ" ከሶቅራጠስ በፊትም ቢሆን ፍልስፍና ነበሩ። ከአሪስቶትልም በፊት ቢሆን ሳይንስ ነበር። ነገር ግን ከሶቅራጠስና ከአሪስቶትል በኋላ ፍልስፍናም ሆነ ሳይንስ ከፍተኛ እድገት አሳይቷል። ከነሱ በኋላ የተሰራው ሁሉ እነሱ በጣሉት መሠረት ላይ የተገነባው ነው” ሲል የቀደሙትን ፈላስፎች ሚና ያረጋግጣል። ለመጀመሪያ ጊዜ በግልፅ ለማይታወቁት ክስተቶችና ድርጊቶ ተፈጥሯዊ ማስረጃዎችን ማቅረብ የጀመሩት ኢዮኒያዊን ግሪኮች እንደነበሩ ታሪክ ይናገራል። የተለዩ ገጠመኞችን ምክንያቶች ወይም መነሻዎች በፊዚክስ አማካኝነት ለማግኘት ሞክረው ነበር እንዲሁም በፍ ...

                                               

ቁስ አካል

ቁስ አካል ማለት ማናቸውም ተጨባጭ ነገሮች የተሰሩበት አካል ማለት ነው። ብዙ ጊዜ አተም እና ሞለኪል ያጠቅሳል። የነገሮች-ህልውና.ህላዌ-ነገር.ቁሳቁሳዊ-ህልዉና.የነገራት-አኗኗር. ነዋሪ-እውነትነት.እውነቴታ.ማተሮ.ነዋርያተ -ተፍጥሮ.ነዋሪ-ነገር.ነዋርያት.ቁሳቁሳዊ -ህላዌ ከሰው ልጅ ህሊና ዉጭ ያለ ነዋሪ ወይም ራሱን ችሎ የሚኖር ፤ ልብ ወለድ ፋንታዝያ ኢሉዝያ አምሳለ ሃሳብ ያልሆነ፡ በአምስቱ የማወቂያ መቀበያ ህዋሶች የነገርነታቸውን ባህሪ አመል ጸባይ ሰርጽን የምንቀበላቸው

                                               

ባለሙያ ንድፍ

ብልሃት ከሰው ልጆች የሚወጣ ሲሆን ጥበብ ሁሉ ከፈጣሪ ይወጣል። የሰው ልጅ ብልሃት ሲዳከም የፈጣሪ ጥበብ ሊረዳን የሚቻለው ነው። "ባለሙያ" ለሮማይስጡ intelligent ሲተረጎም በዚሁ ረገድ ይህ ባለሙያነት የፈጣሪ ጥበብ እንጂ የሰው ልጅ አይነት ብልሃት አይሆንም። እግዚአብሔር እኛን ከጡት አጥቢዎች የሠራን ከድሮ ጀምሮ ቢታወቅም፣ ይህ የሆነው ምድሪቱ "የእግዚአብሔር መረገጫ" እንዲል ኢሳ. ፷፮፡፩፣ ማቴ ፭፡፴፭ ለመፈጸም በማሠብ ሆን ብሎ ተደረገ ማለቱ ነው።

                                               

ተረችነት

ተረችነት በሳይንስና ሳይንሳዊ ዘዴ ውስጥ ቁልፍ ቦታ ያለው ጽንሰ ሐሳብ ነው። አንድ የታመነ እውቀት በተሞክሮ ወይንም በአሰተውሎት ውሸትነቱ ሊደረስበት ከተቻለ ያ እውቀት ተረችነት አለው እንላለን። እዚህ ላይ እምነት የተጣለበት እውቀት የግዴታ ውሸት ሆኖ መገኘት የለበትም። ዋናው ቁም ነገር ውሸት ቢሆን በተመክሮ ተፈትኖ ውሸት መሆኑ ሊደረስበት ይችላል ወይ? ለሚለው ጥያቄ አዎ ውሸት መሆኑ ሊደረስበት ይቻላል የሚል መልስ መገኘቱ ነው። ለምሳሌ፡ "ሁሉም ሰው ለዘላለም ይኖራል።" የሚለው አረፍተ ነገር ተረችነት አለው። ለዚህ ምክንያቱ አንድ ሰው እንኳ ከሞተ፣ ውሸትነቱ ይረጋገጣልና። "ሁሉም ሰው ሟች ነው።" የሚለው አረፍተ ነገር ተረችነት የለውም። ለዚህ ምክንያቱ እስካሁን ያጋጠሙን ሰዎች በሙሉ ቢሞቱ እንኳ ለወደፊቱ የማይሞት ሰው ሊያጋጥም ይችላልና። ተረችነት በመርህ ደረጃ ኖሯቸው በተግባር ግን የሌላቸው አረፍተ ነገሮችም አሉ። ለምሳሌ "የአፍሪቃ ቀንድ በ3ሚሊዮን አመት ውስጥ ከሁለት ይከፈላል።" እርግጥ ነው በተሰጠው ዘመን ውስጥ የአፍሪ ...

                                               

አቅም

ሳይንሳዊ አቅም በሁለት ይክፈላል ተንቀሳቃሽ አቅም Kinetic energy የምንለው አንድ ቁስ በመንቀሳቀሱ ምክያት ስራ ለመሰራት የሚያዳብረው አቅም ማለት ነው። ለምሳሌ አንድ ድንጋይ ቢወረወር ያ ድንጋይ በንቅስቃሴ ላይ እያለ ጠርሙስ ቢያጋጥመው ያን ጠርሙስ የመስበር ስራ ያካሂዳል። በዚ ምክንያት የተወረወረ ድንጋይ ተንቀሳቃሽ አቅም አለው እንላለን። እምቅ አቅም Potential energy የምንለው ደግሞ አንድ ቁስ ወይም የቁስ ስርዓት በጉልበት ሜዳ ውስጥ ባለው አቀማመጥ ምክንያት በውስጡ የተከማቸ አቅም ነው። ለምሳሌ የመሬት ስበት በምድራችን ዙሪያ የመሳብ ጉልበት ሜዳ ፈጥሮ አለ። በዚህ ምክንያት አንድን ድንጋይ ከመሬት አንስተን ብንይዝ በዚያ ዲንጋይ ላይ እምቅ አቅም ይኖራል ምክናይቱም ድንጋዩን ስንለቀው ባለው እምቅ አቅም ምክንያት አንድን ጠርሙስ መስበር ይችላል።

                                               

አንጎል

አንጎል የማዕከላዊ ስርዓተ ነርቭ ክፍል ሲሆን የሚገኘውም በራስ ቅል አጥንት ውስጥ ነው። በራስ ቅል መሸፈኑ በምንም ዓይነት የመታየት የመነካት የመሸተት አልያም የመቀመስ እድል እንዳይኖረው አድርጎታል። ይህ መዋቅር የሚገኘው በዋናነት የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳት ላይ ሲሆን በአብዛሀኛዎቹ የጀርባ አጥንት የሌላቸው እንስሳት ላይም ይገኛል። በአንዳንድ እንደ ኮከብ ዓሳ ያሉ የዓሳ ዝርያዎች ላይ ይህ አካል የሌለ ሲሆን እንደ ስፖንጅ ዓይነት እንስሳቶች ደግሞ ጭራሹንም የስርዓተ ነርቭ መዋቅር የላቸውም። ከሳይንስ አንጻር አእምሮና አንጎል ይገናኛሉ ተብለው ሲታመን ለዚህ እንደ ዋና ማስረጃ ሆኖ የሚቀርበው በተጨባጩ የአንጎል ክፍሎች ላይ የሚደርስ ጉዳት በአእምሮ አስተሳሰብ ላይ የሚያመጣው ለውጥ ነው። ሌላው ተጠቃሽ መረጃ አንድ መድሃኒቶች በአእምሮ ላይ የሚያመጡት ለውጦች ናቸው።

                                               

አዕምሮ

አዕምሮ የአንድ ሰው ንቃተ ህሊና አካል ሲሆን በ"ማሰቡ"፣ በ"መረዳቱ"፣ ትዝታን በመፍጠሩ፣ ስሜትን በመረዳቱ፣ በመፍቀዱ እንዲሁም ወደፊት በመመልከቱ የሚገለጽ ነው። በአንዳንድ ፍልስፍናወች አዕምሮ ከአንጎል ይለያል። አዕምሮ እንደ አንጎል ከቁስ ነገር የተሰራ ሳይሆን በምናቡ አለም የተንሰራፋ ነው፡፡ ስለሆነም አዕምሮ ከሞላ ጎደል የማይታይና የማይጨበጥ "ሃሳብ" ስብስብ ነው። የአዕምሮና የአንጎል ግንኙነት ለብዙ ዘመን በፍልስፍና የተጠናና እስካሁን ድረስ አከራካሪ የሆነ ነው። በአጠቃላይ መልኩ 3 አይነት የፍልስፍና አቋሞች አሉ፣ እነርሱም ሁለትነት፣ ቁስ አካላዊነትና ምናባዊነት ይባላሉ። ሁለትነት - እሚለው አዕምሮ ከሰውነት አንጎል ተለይቶ ህልው ነው ይኖራል። ቁስ አካላዊነት - እሚለው አዕምሮ የአንጎል ሴሎች ተግባር ውጤት ነው። ምናባዊነት - እሚለው አዕምሮ ብቻ ህልው ነው። አንጎልም ሆነ ሌላ ቁስ አካል የአእምሮ ቅዠት ውጤት ነው የሚል ነው። ከሳይንስ አንጻር አእምሮና አንጎል ይገናኛሉ ተብለው ሲታመን ለዚህ እንደ ዋና ማስረጃ ሆኖ የ ...

                                               

ክብደት

ክብደት በአንድ ቁስ ላይ የመሬት ስበት የሚያሳርፍበት የጉልበት መጠን ማለት ነው። መሬት ላይ የአንድ ነገር ክብደት ከነገሩ ግዝፈት በንዲህ መልኩ ይለካል፦ W = mg, g= 9.8 m/s^2 ሲሆን በመሬት ስበት ምክንያት የሚፈጠረው የቁሶች ፍጥንጥነት ነው; m የነገሩ ግዝፈት ነው W ክብደት ነው በርግጥ ቁሶች በመሬት ብቻ ሳይሆን የሚሳቡት በሌሎችም ቁሶች ይሳባሉ። ይህ ክስተት ግስበት ይሰኛል። ለምሳሌ በጨረቃ ወይም ፀሐይ ወይም ማርስ። ባጠቃላይ መልኩ ቁሶች በግስበት ሜዳ ውስጥ ሲገኙ የሚያርፍባቸው የስበት ጉልበት ክብደት ተብሎ ይታወቃል። የግስበት መጠን ከአንድ ቁስ መካከለኛ ቦታ እየራቅን በሄድን ቁጥር በርቀቱ ስኩየር መጠን ግስበቱ እየደበዘዘ ይሄዳል። በዚህ ምክንያት የግስበቱ ሜዳ ደከመ እንላለን። የመሬትም ስበት ከባህር ወለል ተነስተን ወደ ተራራማው የምድር ክፍል እየወጣን ስንሄድ ግስበቷ እየደበዘዘ ይሄዳል። ስለዚህም የአንድ ቁስ ክብደት በተራራ ላይ ሲቀንስ በባህር ወለል ላይ ይጨምራል። ይህ ጸባይ ከግዝፈት ጋር ይለያያል። የአንድ ...

                                               

ድምጽ

ድምጽ ማለት በአየር፣ በፈሳሽና በጠጣር ነገር ውስጥ የሚጓዝ የአየር ጫና ማእበል ነው። ሁሉም በቁስ አካል ውስጥ የሚጓዝ ማእበል ግን ድምጽ አይደለም። ለመሰማት፣ የሚንቀሳቀሰው ሞገድ አንደኛ በቂ ሃይል ሊኖረው ያስፈልጋል ፣ የሞገዱ ድግግሞሽ ደግሞ ከ12 ጊዜ በሰከንድ እስከ 20000 ጊዜ በሰከንድ መሆን አለበት። የድግግሞሹ መጠን በጣም ከፍተኛ ወይም ዝቅተኛ ከሆነ፣ ምንም ያክል የሞገዱ ሃይል ከፍተኛ ቢሆን፣ ድምጹ አይሰማም።

                                     

ⓘ ሳይንስ

  • ሳይንስ የሚለው ቃል ከላቲን scientia ስኪየንቲያ የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ዕውቀት ማለት ነው ሆኖም ግን በአሁኑ ዘመን ሳይንስ ማለት ዕውቀት ማለት አይደለም ሳይንስ የዕውቀት ዘርፍ ነው እንጂ ሁሉ ዕውቀት ሳይንስ አይደለም ፍልስፍና
  • ሳይንስ ማለት ነው የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈጥሮአዊ በሆነ አቀራረብ ጠፈር የተገነባባችውን መሰረታዊ ቁሳቁሶችን በነሱ ላይ የሚከሰቱን የሃይሎችና ውጤቶቻቸውን ያጥናል ይህም የተፈጥሮን ህጎች ማክበር ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል በዚህ ሳይንስ የሚገነቡ
  • የቁሶች ጥናት ሳይንስ ወይም ምህንድስና በሲቪል ምህንድስና ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ሚና ይይዛል የቁሶች ጥናት ሳይንስ ወይም ምህንድስና የቁሶችን ተፈጥሮዋዊ ባህሪ የሚያጠና የሳይንስ ወይም የምህንድስና ዘርፍ ነው ለግንባታ ከሚውሉ ቁሳቁሶች
  • እንግሊዝኛ - አማርኛ ኮምፒውተር መድበለ ቃላት እንግሊዝኛ - አማርኛ ኮምፒዩተር መዝገበ ቃላት - ከአዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ አማርኛ - እንግሊዝኛ እንግሊዝኛ - አማርኛ መዝገበ ቃላት ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
  • በስሩ የኢንፎርሜሽን ሳይንስ ትምህርት ክፍልን እና የኮምፒዩተር ሳይንስ ትምርት ክፍልን ይዞአል ሁለቱም የትምህርት ክፍሎች የባችለርና የማስተርስ ፕሮግራሞች አሉዋቸው ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ማለት ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ማለት ነው? አዲስ አበባ
  • አስተኔ ወገን ዝርያ በዘልማድ እነዚህ ደረጆች የሮማይስጥ ስያሜ አላቸው ለምሳሌ የሰው ልጅ homo sapiens ሆሞ ሳፒየንዝ ጥበበኛ ሰው ይባላል ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
  • መዳብ ወይም ኮፐር Cu የንጥረ ነገር ብረታብረት ነው ደግሞ ይዩ የጥንተ ንጥር ጥናት ኬሚስትሪ ናስ ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
  • አከርካሪ የሌላቸው የባሕር እንስሳት ደግሞ በአምደስጌ ውስጥ ናቸው ለምሳሌ የባሕር ፍንጣቂ የተባለው እንስሳ ደንደስ ባይኖረውም ሰረሰር ወይም አምደ ስጌ አለው ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
  • ይዘት እና ቅርፅ በየጊዜው ሲቀያየር ኑሯል ለዚህም ምክንያቱ አዳዲስ ንጥረ ነገሮች እና የኬሚስትሪ ሀሳቦች መፍለቃቸው ነው የጥንተ ንጥር ጥናት ኬሚስትሪ ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
                                               

ሥርአተ ምደባ

ሥርአተ ምደባ በሥነ ሕይወት የሕያዋን ነገሮች ሁሉ አስተዳደርና አከፋፈል ዘዴ ነው። የእርከኖ ደረጆች እንዲህ ናቸው፦ ክፍለመደብ ስፍን እንስሳ፣ ዕፅዋት፣ ፈንገስ፣ ፕሮቲስታ እና ባክቴሪያ። ዝርያ መደብ ወገን አስተኔ ክፍለስፍን በዘልማድ እነዚህ ደረጆች የሮማይስጥ ስያሜ አላቸው፤ ለምሳሌ የሰው ልጅ homo sapiens /ሆሞ ሳፒየንዝ/ "ጥበበኛ ሰው" ይባላል።

አምደስጌ
                                               

አምደስጌ

አምደስጌ በሥነ ሕይወት ጥናት ውስጥ ባለ አከርካሪ የሆነ እንስሳ ሁሉ - ዓሳ፣ አምፊናል፣ ተሳቢ እንስሳ፣ አዕዋፍና ጡት አጥቢ - ያጠቀለለው የእንስሳ ክፍለስፍን ነው። ከባለ አከርካሪ ጭምር፣ አንዳንድ ሙሉ አከርካሪ የሌላቸው የባሕር እንስሳት ደግሞ በአምደስጌ ውስጥ ናቸው። ለምሳሌ የባሕር ፍንጣቂ የተባለው እንስሳ ደንደስ ባይኖረውም ሰረሰር ወይም አምደ ስጌ አለው።

የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ
                                               

የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ

የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ወይም የሜንደሊቭ ሠንጠረዥ የሚባለው ሠንጠረዥ ሲሆን ንጥረ ነገሮችን በሙሉ ከተለያዩ መረጃዎች ጋር ጠቅልሎ የያዘ ዘመናዊ ሠንጠረዥ ነው። የተለያዩ ማሻሻያዎች ቢደረጉበትም በዋናነት የሩሲያዊው ሳይንቲስት ዲሜትሪ ሜንደሊቭ ግኝት ነው። የሠንጠረዡ ይዘት እና ቅርፅ በየጊዜው ሲቀያየር ኑሯል። ለዚህም ምክንያቱ አዳዲስ ንጥረ ነገሮች እና የኬሚስትሪ ሀሳቦች መፍለቃቸው ነው።

                                               

ሥነ ቅርስ

አርኬዮሎጂ ወይም ሥነ-ቅርስ የሰው ልጆች ባሕል ጥናት ነው። ይህም የድሮ ሰዎችን አንደ ቁሳቁሶች ፣ ስዕሎች እና ጌጦች የመሳሰሉ ቅሪቶችን በመፈለግ፣ መሰብሰብ፣ እና ማጥናት ይከናወናል። "አርኬዮሎጂ" የሚለው ቃል የወጣ ከ2 ግሪክ ቃላት፣ αρχαίος = "አሮጌ" እና λόγος = "ጥናት" ሆኗል።

ኬሚካል ኢንጂኔሪንግ
                                               

ኬሚካል ኢንጂኔሪንግ

ኬሚካል ኤንጂኒሪንግ ጉልበትንና ቁስን በተግባራዊነት ለመጥቀም፣ ለማስገኘት፣ ለማቀድ፣ ለማጓጓዝና ለመለውጥ፣ የኬሚስትሪ፣ የፊዚክስ፣ የትምህርተ ሂሳብ፣ የሥነ ሕይወትና የሥነ ንዋይ መርኆችን የሚጠቅመው የምህንድስና ዘርፍ ነው።

መግነጢስ
                                               

መግነጢስ

ማንኛውም የመግነጢስ መስክ የሚፈጥር መሳሪያ በሙሉ ማግኔት ይባላል። የመግነጢስ መስክ በአይን የማይታይ ቢሆንም ነገር ግን በዚህ ሜዳ ውስጥ አንዳንድ በረታብረቶች በተለይም ብረት ነክ የሆኑት ወደ ማግኔቱ የመሳብ አዝማሚያ ያሳያሉ። እርግጥ ነው የማግኔት ባህርይ መሳብ ብቻ ሳይሆን ሌሎችን ማግኔቶችን የመግፋትም ባህርይ አለው። ማግኔት የሚለዉ ቃል magnesia ከሚባል ከጥንት ከተማ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኝ ነው። ማግኔቶች የተለያዩ ቅርፅ አላቸው ከእነሱም ውስጥ bar,horse shoe,u-shaped and cylindrical ናቸው።

ኖቤል ሽልማት
                                               

ኖቤል ሽልማት

የኖቤል ሽልማቶች ከ1893 ዓም ጀምሮ በስዊድን ሳይንቲስት አልፍሬድ ኖቤል ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ። የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ የኖቤል ሽልማት በሕክምና ከ1961 ዓም ጀምሮ የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት በይፋ "የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት" ይባላል የኖቤል ሰላም ሽልማት የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ የኖቤል ሰላም ሽልማት በኖርዌይ ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ። ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።

የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት
                                               

የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት

ሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት ፡ በኢትዮጵያውያ ምሁራን ለተለያዩ የዕውቀት ዘርፎች የሚያገለግሉን እንግሊዝኛ ቃላት ወደ አማርኛ እንዲተረጉም ተደርጎ የተሰናዳ መጸሃፍ ነው። መጽሃፉ በታህሳስ 1989ዓ.ም. አዲስ አበባ ታተመ። ምንም እንኳ አንድ ቃላቶችን በቃል በመተርጎም የእንግሊዝኛውን ሃሳብ ቢያዛባም፣ በአጠቃላይ መልኩ መጽሃፉ ጥሩ ስለሆነና አንድ ወጥ ስራን በውክፒዲያ ለመስራት ከዚህ መጽሃፍ ትርጓሜወች ተወስደው ቢሰሩ ለውክፒድያ ጠቃሚነት አለው። በማስረጃ ተደግፎ፣ የመዝገበ ቃላቱ ትርጓሜ ምንም አሳማኝ ካልሆነ ግን ተሳታፊ የራሱን አሳማኝ ቃል ቢወስድና ለምን ይህን እንዳደርገ ውይይቱ ላይ ቢጽፍ ጥቅሙ ከፍተኛ ነው።

Users also searched:

...
...
...